በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት 1,368 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ25 ሰዎች ህይወት አልፏል።

August 22, 2020 – Konjit Sitotaw በኢትዮጵያ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ከ39 ሺህ አለፉ። ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 19,776 የላብራቶሪ ምርመራ 1,368 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ25 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 567 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 39,033 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 662 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 14,480 […]

በታሪካዊ የዓባይ ውሃ ስምምነቶች ዙርያ በውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የዓለም አቀፍ ሕግ ጉዳዮች ዳይሬክተር እና የግድቡ ተደራዳሪ ልዑክ አባል ከለምለም ፍስሃ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ

Thursday, August 20, 2020 Source: https://www.gudayachn.com/2020/08/blog-post_20.html ከአርት ቲቪ ዩቱብ የተገኘ Source = Art TV  ጉዳያችን GUDAYACHNwww.gudayachn.com ከአርት ቲቪ ዩቱብ የተገኘ Source = Art TV 

በኢትዮጵያ በአንድ ቀን 1778 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ሲረጋገጥ የ20 ሰዎች ህይወት አልፏል።

August 20, 2020 በኢትዮጵያ በአንድ ቀን 1778 ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ! ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 21,456 የላብራቶሪ ምርመራ 1,778 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ20 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 228 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 35,836 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 620 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 13,536 ደርሷል። በኢትዮጵያ ባለፉት […]