ዳዉድ ኢብሳ ተነስተዋል መባሉን ኦነግ አስተባበለ

አቶ ቀጀላ የኦነግ ሊ/መንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ከ10 ቀናት አንስቶ በመንግስት የጸጥታ አካላት ሲጠበቁ ስለነበር አስቀድሞም እንደማይሳተፉ የተገመተ በመሆኑ ስብሰባው በምክትል ሊቀመንበሩ መካሄዱን ገልጸዋል። ስብሰባው የተካሄደው ሊቀመንበሩን ከኃላፊነታቸው ለማንሳት ነው በሚል በማህበራዊ ሚዲያ የተሰራጨውን መረጃ «ከእውነት የራቀ» ሲሉ አስተባብለዋል። ዳዉድ ኢብሳ ተነስተዋል መባሉን ኦነግ አስተባበለ | ኢትዮጵያ | DW | 27.07.2020 የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) […]

የኮሮናቫይረስ ክትባት መድሃኒት መጀመሩን ‘ሞደርና’ የተባለ ኩባንያ አስታወቀ

Source: https://amharic.voanews.com/a/covid-vaccine-7-27-2020/5519159.htmlhttps://gdb.voanews.com/c3d3a420-cc31-4397-92b5-c2ecf24a03f3_cx0_cy2_cw0_w800_h450.jpg ሐምሌ 27, 2020 ቪኦኤ ዜና ዋሺንግተን ዲሲ — ሞደርና የተባለው የባዮቴክኖሎጂ ኩባንያ፣ አንድ አዲስ የኮሮናቫይረስ ክትባት መድሃኒት፣ በ30,000 ጎልማሶች ላይ ሙከራ መጀመሩን አስታውቋል። ከብሄራዊ የአለርጂና የተላላፊ በሽታዎች ተቋም ጋር በመተባበር፣ ሙከራው ዛሬ የተጀመረው፣ በሳቫና ጆርጂያ መሆኑን ኩባንያው አስታውቋል። ሳቫና በሀገቱ ዙሪያ ካሉት፣ በርካታ የሙከራ ቦታዎች፣ አንዱ ነው ተብሏል። የቫይረሱ ክትባት እንዲሞከርባቸው ከቀረቡት ስዎች ግማሾቹ፣ […]

Ethiopia mega-dam dispute – Deutsche Welle 05:36

27.07.2020 The Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD), a massive dam across the Nile, is causing considerable tension between Egypt and Ethiopia. So what is making it so difficult to settle their long-running dispute? DW’s Aya Ibrahim takes a look. The Dispute Over The Grand Ethiopian Renaissanc…

ባለፉት 24 ሰዓት 720 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ14 ሰዎች ህይወት አልፏል።

July 26, 2020 ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 9,527 የላብራቶሪ ምርመራ 720 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ14 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 250 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 13,968 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 223 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 6,216 ናቸው።