የኢትዮጵያ መንግስት የእስካሁን ጉዞ እና መጪው ፈተናዎች
October 6, 2020 Challenges facing the Ethiopian government
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia

Source: Ministry of Health, Ethiopia 5 October 2020 ADDIS ABABA, Ethiopia, October 6, 2020 DailyLaboratory test: 6,062Severe cases: 292New recovered: 956New deaths: 8New cases: 618 TotalLaboratory test: 1,307,632Active cases: 44,189Total recovered: 34,016Total deaths: 1,230Total cases: 79,437
Ethiopian Patriots – The Lion of Judah 1941 – YouTube

The story of the liberation of Ethiopia after its invasion by Mussolini’s Italian forces. Covers events from the formation of the Patriot Army which helped t… Author: Biniam Hirut’s History Tube
ኮሮናቫይረስ ፡ ሳሙና ወይስ ፀረ-ቫይረስ ፈሳሽ? – የኮቪድ-19 ፀር ማነው?

5 ጥቅምት 2020 ውሃን ሳሙና እንደ ዘንድሮ ከብረው አያውቁም ብንል ማጋነን አይሆንም። በውሃና ሳሙና መሪነት ስንቱ ኮሮናቫይረሰን ከመዳፉ ጠራረገ። እርግጥ ነው ሳሙናና ውሃ ለመዳፋችን ብርቅ አይደሉም። እንዲህ በሕይወታችን አስፈላጊ ይሆናሉ ብሎ የተነበየ ካለ ግን እሱ ሐሰተኛ ነው። ውሃና ሳሙና አሁን ከነርቫችን ጋር ተናኝተዋል። ሳናስበው ሁላ መታጠብ ጀምረናል። ኮሮናቫይረስን ለመዋጋት ብዙ መሣሪያ ታጥቀናል። ጭምብል ቢሉ ጓንት፤ […]
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia

4 October 2020 Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, October 5, 2020 DailyLaboratory test: 8,101Severe cases: 285New recovered: 735New deaths: 8New cases: 959 TotalLaboratory test: 1,301,570Active cases: 44,535Total recovered: 33,060Total deaths: 1,222Total cases: 78,819
“በፌደራል ደረጃ ህጋዊ መንግሥት የለም” – ህወሓት

ጥቅምት 05, 2020 ሙሉጌታ አጽብሃ ፎቶ ፋይል፦ አቶ ጌታቸው ረዳ መቀሌ — በህዝብ ተወካዮች ምክርቤትና በፌደሬሽን ምክር ቤት እንደራሴ ሆነው የቆዩ አባላቱ ከዛሬ ጀምሮ እንደለሚለቁ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ አስታውቋል። ፓርቲያቸው ከዛሬ ጀምሮ “በፌደራል ደረጃ ህጋዊ መንግሥት የለም” ብሎ እንደሚያምንና በሹመት በፌደራል መንግሥቱ ውስጥ የሚያገለግሉ ተሿሚ ባለሥልጣናት አባላቱም እንደሚለቅቁ የፓርቲው የሥራ አስፈፃሚ አባል አቶ ጌታቸው ረዳ […]
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, October 1, 2020 DailyLaboratory test: 6,139Severe cases: 269New recovered: 199New deaths: 7New cases: 784 TotalLaboratory test: 1,272,352Active cases: 42,964Total recovered: 31,204Total deaths: 1,198Total cases: 75,368
“የደመራ በዓል ለምን በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ብቻ” የቀሲስ አስተርአየና የቀሲስ ጌታቸው ዘለቀ ውይይት
October 1, 2020
የምትገነባው ኦሮሚያ፡የምትታገዘው ኢትዮጵያ
October 1, 2020
የመራራ ጉዲና እና የብልፅግና ፓርቲ ፍጥጫ

September 30, 2020 Prof. Merar Gudina contradicts Prosperity Party’s claims
