በኢትዮጵያ ተጨማሪ 1206 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ

September 6, 2020 ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 25,158 የላብራቶሪ ምርመራ 1206 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የጤና ሚኒስትር ተናግሯል፡፡ – ባለፋት 24 ሰዓታት የ21 ሰዎች ሕይወት አልፏል፤አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርን 918 አድርሶታል። – በሌላ በኩል በትናንትናው ዕለት 531 ሰዎች ማገገማቸው የተነገረ ሲሆን ይህም ከበሽታው የገገሙ ሰዎችን ቁጥር 21,307 አድርሶታል፡፡ – በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ደግሞ […]

Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (5th September 2020)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, September 6, 2020/APO Group/ — DailyLaboratory test: 24,544Severe cases: 326New recovered: 164New deaths: 17New cases: 950 TotalLaboratory test: 1,018,847Active cases: 35,791Total recovered: 20,776Total deaths: 897Total cases: 57,466

ኮቪድ19 – ክትባት ለወራት ላይደርስ ይችላል

ለመጨረሻ ጊዜ የታደሰ መስከረም 05, 2020 ቪኦኤ ዜና ኢትዮጵያ ውስጥ ይህ ዘገባ እስከተጠናቀረ ባለፉት ሃያ አራት ሰዓታት ውስጥ ዘጠኝ መቶ ሃምሣ ሰው ለኮሮናቫይረስ መጋለጡ መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴር ባወጣው የክትትል ሪፖርት አስታውቋል። አዲስ አበባ፤ ዋሺንግተን ዲሲ፤ ጄኔቫ —  ኢትዮጵያ ውስጥ ይህ ዘገባ እስከተጠናቀረ ባለፉት ሃያ አራት ሰዓታት ውስጥ ዘጠኝ መቶ ሃምሣ ሰው ለኮሮናቫይረስ መጋለጡ መረጋገጡን የጤና […]

Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (4th September 2020)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, September 4, 2020/APO Group/ — DailyLaboratory test: 23,712Severe cases: 315New recovered: 329New deaths: 24New cases: 1303 TotalLaboratory test: 994,303Active cases: 35,022Total recovered: 20,612Total deaths: 880Total cases: 56,516

የራያ፣ ወልቃይትና ወጂራት ጉዳይ

መስከረም 04, 2020 መስፍን አራጌ ሙሉጌታ አጽብሃ የራያ፣ ወልቃይትና ወጂራት ጉዳይ ደሴ እና መቀሌ — የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለነገ፤ ነሐሴ 30 በጠራው ስብሰባ ላይ በራያ፣ ወልቃይትና ወጂራት አካባቢዎች ይደርሳል የሚሉትን የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት እንዲወያይና የመፍትሔ አቅጣጫ እንዲያስቀምጥ ትናንት ምክር ቤቱ አጠገብ ሰልፍ የወጡ ጠይቀዋል። የወጣው ሰው በኮቪድ-19 ምክንያት የተወሰነ እንደነበረም ተገልጿል። በጉዳዩ ላይ ምላሽ የተጠየቁት የትግራይ […]

ሲዲሲ የኮቪድ-19 ክትባት የሚሰራጭበት መንገድ ላይ የአሜሪካ ግዛቶች ቀድመው እንዲዘጋጁ አሳሰበ

3 መስከረም 2020, 13:05 EAT የአሜሪካው የበሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል (ሲዲሲ) የአሜሪካ ግዛቶች የጤና ኃላፊዎች የኮሮናቫይረስ ክትባት የበለጠ ተጋላጭ ለሆኑ ሰዎች ቀድሞ የሚታደልበት አማራጭ ላይ ቀድመው እንዲዘጋጁ ማሳሰቡ ተነገረ። ሲዲሲ ትናንት በድረ-ገጹ ላይ ባወጣው ጽሑፍ ላይ ክትባቱ ለበሽታው የበለጠ ተጋለጭ ለሆኑ ሰዎች እስከ ጥቅምት አጋማሽ ሊሰራጭ እንደሚችል ጠቁሟል። “ሲዲሲ ግዛቶች ቀድመው እንዲዘጋጁ በማሰብ ዝግጁ […]