News about NYC Book Talk: Barara (በራራ), Addis Ababa’s Predec… Tadias magazine

NYC Book Talk: Barara (በራራ), Addis Ababa’s Predecessor, by Habtamu TegegneThis week an online book talk is scheduled in NYC featuring author Habtamu Tegegne’s newly released …Tadias · 5h See more news about NYC Book Talk: Barara (በራራ), Addis Ababa’s Predecessor, By Habtamu Tegegne
በደቡብ ክልል ለግጭት ምክንያት ናቸው የተባሉ አመራሮች ታሰሩ

ነሐሴ 31, 2020 ዮናታን ዘብዴዎስ ሀዋሳ — በደቡብ ክልል በኮንሶ ዞን እና በአሌ ልዩ ወረዳ እንዲሁም በጉራጌ ዞን መስቃንና ማረቆ ወረዳዎች መካከል ግጭት ፈጥረው በርካቶች እንዲገደሉና ንብረት እንዲወድም አድርገዋል ያሏቸውን 34 አመራሮችና ባለሙያዎችን ማሳሰሩን የደቡብ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በደቡብ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ውስጥ ሆነው የአስተሳሰብና የተግባር አንድነት ችግር የታየባቸውና ከውስጥ ሆነው ለትርምስ ምክንያት […]
የትግራይ ክልል ምርጫና የራያና ወልቃይት ጉዳይ

August 28, 2020
ወልቃይት~~~ ከማንነት እስከ ነጻነት

August 29, 2020
የፍጅት ድግስ በጉራጌ ዞን ! ሚስጢራዊ መረጃ (Ethio360)

2020-08-29
ሞጋሳ የዘር ፍጅት ማስፈጸምያ ወይስ የወንድማማችነት ድልድይ? (ርዕዮት ሚዲያ)

2020-08-30 ርዕዮት ሚዲያ አብይ አህመድ አዲስ አበቤን ምን ሊግት እንደወሰነ ለመረዳት እና በቄሮ የሚፈጸመውን ጭፍጨፋ የታሪክ ስር ለመረዳት ይህንን ጥንቅር ይመልከቱ — የገዳ ድርጅት የዘር ጭፍጨፋ ማስፈጸምያ ስርአት የሆነው ሞጋሳ እነሆ በዘመናዊ መልክ በአዲስአበባችንም ሆነ በኢትዮጵያችን ላይ የመስፈኑ ተጨባጭ ማረጋገጫዎች በየእለቱ እየበረከቱ ነው፡፡ ይኸውና የኦሮሙማ አጀንዳ ፊታውራሪ አብይ አህመድ አዲስ አበቤ ገዳን በትምህርት ስርአት ደረጃ […]
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia 29th August 2020 DailyLaboratory test: 19,194Severe cases: 329New recovered: 701New deaths: 12New cases: 1,514 TotalLaboratory test: 869,430Active cases: 30,766Total recovered: 18,116Total deaths: 770Total cases: 49,654
መስመር ላይ – የኢዜማ መከልከል ከባልደራስ ጋር ይቆራኛልን? | ኮአቶ ገለታው ዘለቀ ( የባልደራስ የህዝብ ግንኙነት )

August 29, 2020 Source: https://abbaymedia.info
በሀገራችን ባለፉት 24 ሰዓት 1,733 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል

August 28, 2020 ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 18,766 የላብራቶሪ ምርመራ 1,733 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 586 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 48,140 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 758 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 17,415 ደርሷል።
¨የበታችነት ስሜት እድሜ ልክ አይለቅም በሃኪምም መድሃኒት የለውም… ¨ (ጋዜጠኛና የታሪክ አዋቂ አቶ ታዲዮስ ታንቱ)

2020-08-27
