የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን (EBA)
የብሮድካስት ባልስላጣን በጠራው ምክክር ላይ የቀረቡትን ሀሳቦች
የታጠቁ ሰዎች ቤቴ ሲመጡ መፈንቅለ መንግስት ተደርጎ እኔን ሊገሉኝ የመጡ ነው የመሰለኝ – ጃዋር መሃመድ

AM6 – June 15, 2020 የታጠቁ ሰዎች ቤቴ ሲመጡ መፈንቅለ መንግስት ተደርጎ… እንደ ለማ ሳይናገር ሀገርን የሚያርበተብት ሰው አይቸ አላውቅም – ጃዋር መሃመድ June 14, 2020 እንግዳችን: “ለ 86 ሰዎች ሞት ተጠያቂው እኔ አይደለሁም” – ሙሉ ክፍል June 13, 2020 አቶ ጀዋር ለመጀመሪያ ግዜ ስለታገቱት ተማሪወች ተናገሩ – ጃዋር መሃመድ June 13, 2020 ህወሀትና ብልጽግና […]
ሰበር – ገዱ አንዳርጋቸው ዝምታቸውን ሰበሩ |
Gedu Andargachew on Grand Ethiopian Renaissance Dam
ጣናን ማዳን ለምን አቃተን?
June 16, 2020 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/106611 ጣናን ማዳን ለምን አቃተን? ጣና እንዴት እየጠፋ እንደሆነና ይዞት እየጠፋ ያለው ሀብት! ዶ/ር አያሌው ወንዴ የጣና ኤጀንሲ ዳይሬክተርና ዶ/ር ዘርፉ ኃይሉ የተፈጥሮ ሀብት ምሁር ጣናን ስለገጠመው አደጋ ይናገራሉ
ዴክሳሜታሰን የተባለው መድሃኒት በኮሮና ቫይረስ በፅኑ የታመሙትን ሰዎች ህይወት ለመታገድ እንደሚረዳ የብሪታንያ ተመራማሪዎች ገለፁ።

June 16, 2020 ቢቢሲ – በአነስተኛ ዋጋ በስፋት የሚገኘው “ዴክሳሜታሰን” የተባለው መድሃኒት በኮሮና ቫይረስ በፅኑ የታመሙትን ሰዎች ህይወት ለመታገድ እንደሚረዳ የብሪታንያ ተመራማሪዎች ገለፁ። A cheap and widely available drug can help save the lives of patients seriously ill with coronavirus.The low-dose steroid treatment dexamethasone is a major breakthrough in the fight against the deadly virus, […]
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 176 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የ3 ሰዎች ህይወት አልፏል።

June 15, 2020
“ህወሓቶች የሀገሪቱን ሉዓላዊነት ለውጭ ኃይል አሳልፎ የመስጠት ፍላጎት አላቸው”- ዶ/ር አረጋዊ በርሄ

June 15, 2020
“የዘረመል ምሕንድስና ለምግብ ዋስትና ይሆናል በሚለው አልስማማም፤እንዲያውም ልመና ውስጥ ነው የምንገባው” – ሎሬየት ዶ/ር መላኩ ወረደ

June 15, 2020 Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/13626968https://tracking.feedpress.it/link/17593/13626969/amharic_814f48fc-156a-4245-a4d6-e3e7fd7d3731.mp3 ሎሬየት ዶ/ር መላኩ ወረደ በዓለም ምርጥ የተባለ የዘር ባንክ ኢትዮጵያ ውስጥ አቁመዋል። ለካናዳው Unitarian Service Committee (USC/Canada) ገዲብ አማካሪና መሥራች አባል ለሆኑበት Ethio-Organic Seed Action የክብር ጠባቂ ናቸው።
ከሕዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ አዲስ የመከላከያ ምክር ቤት መቆሙ ተነገረ

June 15, 2020 Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/13629247https://tracking.feedpress.it/link/17593/13629248/amharic_e020114c-41b3-4b2d-9ea2-cdfe6e28ae5e.mp3 አገርኛ ሪፖርት – ዐበይት ርዕሰ ዜናዎችን ቀዳሚ ትኩረቱ አድርጓል።
መረጃ ቲቪ፣ ኢትዮ 360 እና ርዕዮት ሚዲያ:- በወቅቱ የሀገራችን ጉዳዮች የመገናኛ ብዙሃን ሚና
June 15, 2020 መረጃ ቲቪ፣ ኢትዮ 360 እና ርዕዮት ሚዲያ:- በወቅቱ የሀገራችን ጉዳዮች የመገናኛ ብዙሃን ሚና