Dubai Chamber of Commerce concludes trade mission in Addis Ababa with series of bilateral business meetings between companies from Dubai and Ethiopia
Source: Dubai Chamber of Commerce Dubai Chamber of Commerce concludes trade mission in Addis Ababa with series of bilateral business meetings between companies from Dubai and Ethiopia The trade mission featured representatives from 21 Dubai-based companies operating across diverse sectors DUBAI, United Arab Emirates, May 25, 2026 Dubai Chamber of Commerce (www.DubaiChamberCommerce.com), one of the three […]
የኢቦላ መከሰት ለሕክምና እርዳታ ሰጪዎች በርካታ ተግዳሮቶችን መደቀኑ ኤምኤስኤፍ ገለጸ
ታትሟልከ 4 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ የኢቦላ ወረርሽኝ ዳግም መከሰት ለሕክምና እርዳታ ድርጅቶች ከፍተኛ ተግዳሮቶችን እየፈጠረ መሆኑን አንድ ከፍተኛ የሰብዓዊ ድርጅት ኃላፊ ተናገሩ። ወደ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እየሄዱ የሚገኙት የሜዴሲን ሳን ፍሮንቲየርስ (ኤምኤስኤፍ) የፕሮግራም ኃላፊ፣ ኬት ዋይት ገንዘብ እና ቁሳቁሶችን ወደ አገሪቱ ማስገባት አለመቻላቸው እጅግ እንዳሳሰባቸው ተናግረዋል። በዚህ ወር መጀመሪያ ላይ ሦስት የቀይ […]
የአፍሪካ በሽታ መከላከል ኢቦላ ኢትዮጵያን ጨምሮ በአስር የአፍሪካ አገራት ይዛመታል የሚል ስጋት መኖሩን አስጠነቀቀ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ታትሟልከ 9 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተከሰተው ኢቦላ ኢትዮጵያን ጨምሮ ወደ አስር የአፍሪካ አገራት ሊስፋፋ ይችላል የሚል “ስጋት” መኖሩን የአፍሪካ በሽታ መቆጣጠርያ እና መከላከያ ማዕከል (አፍሪካ ሲዲሲ) አስጠነቀቀ። የአፍሪካ ሲዲሲ ኃላፊ ዣን ካሴያ ቅዳሜ ዕለት በሰጡት መግለጫ “ስጋት ላይ የሆኑ አስር አገራት አሉን” በማለት ኢትዮጵያ፣ […]
በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የቀይ መስቀል በጎ ፈቃደኞች በኢቦላ ሕይወታቸው አለፈ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ታትሟልከ 8 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ሦስት የቀይ መስቀል በጎ ፈቃደⶉች ከአስከሬን የተላለፈ ነው ተብሎ በተጠረጠረ ኢቦላ ሕይወታቸው አለፈ። በጎ ፈቃደኞቹ መጋቢት 18 2018 ዓ.ም. በምሥራቃዊ የኢቱሪ ግዛት ከቫይረሱ ጋር ያልተያያዘ ፕሮጀክት ላይ ሲሰሩ በኢቦላን እንደተያዙ ይታመናል። ጊዜውም ቫይረሱ መሰራጨት መጀመሩ ከመታወቁ በፊት ነበር። በጎ […]
በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ያለው የኢቦላ የስጋት ደረጃ ወደ “እጅግ ከፍተኛ” ከፍ ተደረገ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ታትሟል23 ግንቦት 2026 የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የዓለም ጤና ድርጅት በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተከሰተው የኢቦላ ወረርሽኝ በማኅበረሰብ ጤና ላይ የፈጠረውን ስጋት ደረጃ ከነበረበት “ከፍተኛ” ወደ “እጅግ ከፍተኛ” ከፍ አደረገ። የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖም አርብ ዕለት በሰጡት መግለጫ፤ ወረርሽኙ በሰፊው የአፍሪካ ቀጣና ላይ የፈጠረው ስጋት “ከፍተኛ” እንደሆነ […]
ስለ አደገኛው የኢቦላ ቫይረስ መታወቅ ያለባቸው ምልክቶቹ እና መከላከያዎቹ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ታትሟል18 ግንቦት 2026 ተሻሽሏል ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ ባለፈው ሳምንት የዓለም ጤና ድርጅት በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተከሰተውን የኢቦላ ወረርሽኝ አሳሳቢ ዓለም አቀፍ የኅብረተሰብ ጤና አደጋ ሲል አውጇል። በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ምሥራቃዊ ኢቱሪ ግዛት በሚገኙት ሞንግዋሉ እና ሩዋምፓራ ከተሞች በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በበሽታው እንደተያዙ እና ከ130 በላይ […]
Friend–Enemy Politics and the Institutionalization of Conflict Under Ethiopia’s Prosperity Regime May 21, 2026 https://googleads.g.doubleclick.net/pagead/ads?client=ca-pub-6211574194789638&output=html&h=280&slotname=8106897565&adk=3442939575&adf=2434339113&pi=t.ma~as.8106897565&w=1192&fwrn=4&fwrnh=100&lmt=1779412998&rafmt=1&format=1192×280&url=https%3A%2F%2Fborkena.com%2F2026%2F05%2F21%2Ffriend-enemy-politics-and-the-institutionalization-of-conflict-under-ethiopias-prosperity-regime%2F&fwr=0&fwrattr=true&rpe=1&resp_fmts=3&asro=0&aiactd=0&aicctd=0&ailctd=0&aimartd=4&aieuf=1&aicrs=1&uach=WyJXaW5kb3dzIiwiMTAuMC4wIiwieDg2IiwiIiwiMTQ3LjAuNzcyNy4xMzgiLG51bGwsMCxudWxsLCI2NCIsW1siR29vZ2xlIENocm9tZSIsIjE0Ny4wLjc3MjcuMTM4Il0sWyJOb3QuQS9CcmFuZCIsIjguMC4wLjAiXSxbIkNocm9taXVtIiwiMTQ3LjAuNzcyNy4xMzgiXV0sMF0.&abgtt=9&dt=1779412997908&bpp=95&bdt=231&idt=173&shv=r20260521&mjsv=m202605200101&ptt=9&saldr=aa&abxe=1&cookie=ID%3Dfd8b506c2f41cebc%3AT%3D1770430654%3ART%3D1779412737%3AS%3DALNI_Ma6OdS5VOndPnY2cSBH_8wq1rW73A&gpic=UID%3D0000136b47128b0b%3AT%3D1770430654%3ART%3D1779412737%3AS%3DALNI_MYjWU3cEZQJ8jGyJUGJ9XVkuXRbeg&eo_id_str=ID%3D5d28ec2350fa9ed9%3AT%3D1770430654%3ART%3D1779412737%3AS%3DAA-AfjaU-sxsNoxOL4cMhYbUEYsj&correlator=1501011725823&frm=20&pv=2&u_tz=-240&u_his=6&u_h=768&u_w=1366&u_ah=728&u_aw=1366&u_cd=32&u_sd=1&dmc=4&adx=80&ady=349&biw=1351&bih=641&scr_x=0&scr_y=0&eid=31098653%2C31098654%2C95390787%2C31098717%2C95391808&oid=2&pvsid=6547527512972382&tmod=1757588456&uas=1&nvt=1&ref=https%3A%2F%2Fborkena.com%2Fethiopian-news-and-opinion%2F&fc=640&brdim=0%2C0%2C0%2C0%2C1366%2C0%2C1366%2C728%2C1366%2C641&vis=1&rsz=%7C%7CoeE%7C&abl=CS&pfx=0&fu=128&bc=31&bz=1&ifi=1&uci=a!1&fsb=1&dtd=254 Share FacebookXPinterestWhatsAppLinkedin Erestu Legese Beyene The Inversion of the State: From Conflict Resolution to Conflict Management The modern state is traditionally justified as an institution designed to prevent society from descending into violent conflict. In the tradition of Thomas Hobbes […]
የኢቦላ ክትባት ለማዘጋጀት ዘጠኝ ወራት ሊፈጅ እንደሚችል የዓለም የጤና ድርጅት አስጠነቀቀ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ታትሟልከ 7 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የዓለም ጤና ድርጅት አዲስ የተቀሰቀሰውን የኢቦላ ዝርያ የሚከላከል ክትባት ለማግኘት እስከ ዘጠኝ ወራት ድረስ ሊፈጅ እንደሚችል ተናገረ፡፡ ‘ቡንዲቡጊዮ’ የተባለውን የኢቦላ ዝርያ ለመቆጣጠር ሁለት ክትባቶች በእጩነት የቀረቡ ቢሆንም እስካሁን የትኛውም ክትባት የክሊኒካል ሙከራ እንዳልተካሄደበት የድርጅቱ አማካሪ ዶ/ር ቫሴ ሙርቲ ተናግረዋል፡፡ የዓለም የጤና ድርጅት […]
በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በኢቦላ ወረርሽኝ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 131 ደረሰ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ታትሟል19 ግንቦት 2026, 08:13 EAT ተሻሽሏል ከ 8 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በተቀሰቀሰ የኢቦላ በሽታ ቢያንስ 131 ሰዎች መሞታቸው እና ከ513 በላይ ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ ተይዘዋል ተብለው መጠርጠራቸውን የአገሪቱ ባለሥልጣናት አስታወቁ። ከሞት ቁጥሩ በተጨማሪ የአገሪቱ መንግሥት ቃል አቀባይ ተጠርጣሪዎች የሚገኙበት አካባቢ መስፋቱን ተናግረዋል። በኡጋንዳም ሁለት […]
ስለ ኢቦላ መታወቅ ያለባቸው ዋና ዋና ነጥቦች
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ታትሟልከ 4 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ የዓለም ጤና ድርጅት በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተከሰተውን የኢቦላ ወረርሽኝ አሳሳቢ ዓለም አቀፍ የኅብረተሰብ ጤና አደጋ ሲል አውጇል። በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ምሥራቃዊ ኢቱሪ ግዛት በሚገኙት ሞንግዋሉ እና ሩዋምፓራ ከተሞች 246 ሰዎች በበሽታው እንደተያዙ እና 65 ሰዎች እንደሞቱ የአፍሪካ በሽታ ቁጥጥር እና መከላከል ተቋም […]
