ኢትዮጵያን አጣብቂኝ ውስጥ የሚከቱ ሁኔታዎች | ስለ አባይ ግድብ መታወቅ ያለባቸው እውነታዎች ቆይታ ከ ፕ/ር ተስፋዮ ታፈሰ ጋር

July 25, 2020 ኢትዮጵያን አጣብቂኝ ውስጥ የሚከቱ ሁኔታዎች | ስለ አባይ ግድብ መታወቅ ያለባቸው እውነታዎች ቆይታ ከ ፕ/ር ተስፋዮ ታፈሰ ጋር

Water shortage fears: Sudan’s fishermen concerned over dam – Al Jazeera 11:04

The lake is also facing another threat of climate change. By Hiba Morgan As the Grand Ethiopian Renaissance Dam nears completion, some communities in Sudan are concerned about the potential effect on their livelihoods. Al Jazeera’s Hiba Morgan travelled to Lake Nubia, which is shared by Egypt and Sudan, to speak to farmers and fisherman […]

ለሳምንታት የተቋረጠው ኢንተርኔት አገልግሎት ተመለሰ

23 ሀምሌ 2020, 11:39 EAT በተወሰኑ የአገሪቱ አካባቢዎች የተከሰተውን አለመረጋጋት ተከትሎ ከሦስት ሳምንታት በላይ ተዘግቶ የቆየው የሞባይል ኢንትርኔት አግልግሎት መመለሱ ተነገረ። የድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳን መገደል ተከትሎ በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በተከሰተው አለመረጋጋት ሳቢያ የኢትዮጵያ መንግሥት የመደበኛና የሞባይል ኢንትርኔት አገልግሎቶችን በመላዋ አገሪቱ እንዲቋረጥ አድርጎ መቆየቱ ይታወሳል። ቢቢሲ ዛሬ ረፋድ ከአዲስ አበባ ባሻገር ወደተለያዩ የአገሪቱ ከተሞች […]