በመቶዎች የሚቆጠሩ የጎዳና ተዳዳሪዎችን ከአዲስ አበባ ወደ ባህርዳር ማን አመጣቸው? ክፍል አንድ ክፍል ሁለት

April 17, 2020 በመቶዎች የሚቆጠሩ የጎዳና ተዳዳሪዎችን ከአዲስ አበባ ወደ ባህርዳር ማን አመጣቸው? ክፍል አንድ በመቶዎች የሚቆጠሩ የጎዳና ተዳዳሪዎችን ከአዲስ አበባ ወደ ባህርዳር ማን አመጣቸው? ክፍል ሁለት

Ethiopia: Muslims, Christians join to fight COVID-19 – Yeni Şafak 03:38

Ethiopian government relaxed broadcast rules to allow religious leaders to lead prayers on national TV News Service10:33 April 16, 2020AA While in other parts of the world, authorities labored to convince some religious groups about the dangers of the pandemic, in Ethiopia two major religions Christianity and Islam took no time to join the fight […]

“ኮሮናቫይረስ መጥፎ ገፅታዎች አሉት፤ መልካም ዕድሎችንም እንደሚፈጥር እገምታለሁ” – ዶ/ር ዮሐንስ ክንፉ

April 13, 2020 Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/13444568https://tracking.feedpress.it/link/17593/13444569/amharic_906f9f7f-f84b-4b5d-a099-654a894c86c8.mp3 ዶ/ር ዮሐንስ ክንፉ – በካንብራ ዩኒቨርሲቲ የሉላዊ ጤናና ምጣኔ ኃብት መምህር፤ ሰሞኑን “COVID – 19 pandemic in Africa continent: forecasts of cumulative cases, new infections, and mortality” በሚል ርዕስ ስላቀረቡት ጥናትና አውስትራሊያ እንደምን ኮሮናቫይረስን እየተከላከለች እንዳለች ይናገራሉ።

ሃገራዊ ምርጫ ነሃሴ 2012 መራዘሙን ኢሕአፓ መደገፉን ገለጸ

Apr 10, 2020   https://www.youtube.com/watch?v=Yl3lfsgIaBg&feature=youtu.be የነሐሴ 2012 አገራዊ ምርጫ መራዘሙን እንደግፋለን!! መጋቢት 27/2012 የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ዛሬ ኢትዮጵያ እጅግ የከፋ አደጋ ከፊቷ በተጋረጠባት ወቅት ላይ ትገኛለች፡፡ ይህ ጊዜ ሕዝቧ በሙሉ በአንድ ቆሞ እየመጣበት ያለውን አስቸጋሪ ሁኔታ ለመጋፈጥ ዝግጁነት ይፈጥር ዘንድ ከፈተኛ ጥረት እየተደረገ ነው፡፡ ይህ ለበለጸጉ ሀገራት የከበደ ወረርሽኝ እዚያ በተስፋፋበት ደረጃ ሀገራችን […]

የሩዋንዳው የዘር ፍጅት ሲጠና

April 11, 2020 Source: https://amharic.voanews.com/a/rwanda-genocide-study-4-11-2020/5368729.htmlhttps://gdb.voanews.com/a98ac1ef-c0f6-4a90-8224-eb5d83b22545_tv_w800_h450.jpg በየዓመቱ በሚያዝያ ወር ሁለት በዓለማችን የተፈፀሙ ሁለት ዋና ዋና የዘር ፍጅቶች ይዘከራሉ። አንደኛው እንደ አውሮፓውያን የዘመን አቆጣጠር በ1994 የተፈፀመው የሩዋንዳው የዘር ማፅዳት ዘመቻ ሲሆን ሌላኛው ከአንድ ምዕተ ዓመት በፊት በአርሜኒያ የተፈፀመው ነው። የሩዋንዳውን ዕልቂት አስመልክቶ የተነገሩ የምስክርነት ቃሎች ያጠኑ ሁለት ባልና ሚስት የታሪክ አጥኚዎች የጻፉትን መፅሃፍ ለንባብ አብቅተዋል። ሚያዚያ 11, […]

Indonesia ranks among world’s worst in coronavirus testing rate, together with Ethiopia,… The Straits Times 06:26

Indonesia ranks among world’s worst in coronavirus testing rate, together with Ethiopia, Bangladesh An Indonesian medical team takes a swab in Indonesia on April 6, 2020.PHOTO: AFP Wahyudi Soeriaatmadja Indonesia Correspondent JAKARTA – Only 36 in every million people are being tested for the coronavirus in Indonesia, making it the fourth worst in testing rate […]