የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት መግለጫ

ግንቦት 05, 2020 መለስካቸው አምሃ አዲስ አበባ — ኢትዮጵያ አሁን ገብታለች ካለው የፖለቲ አጣብቂኝ ውስጥ እንድትወጣ የሁሉም የፖለቲካ ኃይሎች ተሳትፎ ወሳኝ ነው ሲል የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አሳሰበ። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት መግለጫ by ቪኦኤ

የኢትዮጵያ ግብርና መጻዒ እጣፈንታ እና የዘረመል ለውጥ ውዝግብ

ግንቦት 04, 2020 ኤደን ገረመው ኢትዮጵያ ውስጥ ለረጅም ዓመታት ተከልከሎ የቆየው በእንስሳት እና በእጽዋት ላይ የሚካሄድ የዘረመል ለውጥ (ቅይስ) አካል GMO ምርምር  ከአስር ዓመት በፊት ተጀምሯል፡፡ ይሁንና ጉዳዩ በባለሙያዎች እንኳን ሳይቀር አከራካሪ ሆኗል፡፡ በዚህ ጉዳይም ላይ የባለሞያ የሆኑትን በኢትዮጵያ ግብርና ኢኒስቲትዩት የግብርና ባዮ ቴክኖሎጂ አስተባባሪ ዶ/ር ታደሰ ዳባን እና በፊንላድ ሂልስንኪ ዩኒቨርስቲ የድህረ ዶክትሬት ተመራማሪ […]

“የሕዳሴ ግድብ ለእኛ ቅንጦት አይደለም። ለእኛ 100 ሚሊየን ሕዝብን ከድኅነት ማውጣትና አለማውጣት፤ የመኖርና አለመኖር፤ የጨለማና ብርሃን፤ የምግብ ዋስትናን የማስጠበቅና አለማስጠበቅ ጉዳይ ነው” – መቅደላዊት መሳይ

May 4, 2020 – Konjit Sitotaw SBS RADIO :“ግብፆች ዓባይን የሞትና ሽረት ጉዳይ አድርገው ሲያቀርቡ፤ በእኛ በኩል የአገር ውበትና የኩራት ውኃ ከመሆን አላለፈም” “የሕዳሴ ግድብ ለእኛ ቅንጦት አይደለም። ለእኛ 100 ሚሊየን ሕዝብን ከድኅነት ማውጣትና አለማውጣት፤ የመኖርና አለመኖር፤ የጨለማና ብርሃን፤ የምግብ ዋስትናን የማስጠበቅና አለማስጠበቅ ጉዳይ ነው” – መቅደላዊት መሳይ – ወ/ት መቅደላዊት መሳይ – የድኅረ ምረቃ […]

The border separating families – BBC 06:28

The Ethiopia-Eritrea border dividing families Zeray and Zefer, who live in Ethiopia, are on their way to celebrate the baptism of their child. They are worried that many of their relatives from Eritrea will not make the foot journey across the border. A war which broke out in 1998 between Eritrea and Ethiopia resulted in […]

A new approach to forge Ethiopia’s unity

May 4, 2020 Source: http://addisstandard.com Leenco Lata Addis Abeba, May 04/2020 – Two approaches have been tried to date with the view to forging Ethiopia’s unity. Since both have proven unsustainable, it is high time to consider a third alternative. Both of the approaches that have been attempted to date have faulted their intended purposes […]

ከኮሮና ጋር በተያያዘ የሶማሊያ ሁኔታ ያስፈራናል – አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ

May 4, 2020 2020-05-04 · ከኮሮና ቫይረስ ስርጭት ጋር በተያያዘ “የሶማሊያ ሁኔታ ያስፈራናል” የሚሉት አቶ ሙስጠፌ ክልላቸው ለበሽታው ያለው … Author: Ethiopia Insider

ኮሮናቫይረስ፡ የተፈጥሮ በሽታን የመከላከያ ሥርዓታችንና ኮሮናቫይረስ

3 ሜይ 2020 በፈረንጆቹ 1918 የተከሰው ስፓኒሽ ፍሉ የተባለው ወረርሽኝ በወቅቱ ከነበረው የዓለም ሕዝብ አንድ አራተኛውን ማለትም ከ500 ሚሊዮን የሚሆኑትን ሲያጠቃ በአስር ሚሊዮኖች የሚቆጠሩትን በመግደል በተመዘገበ ታሪክ ውስጥ በጣም ከፍተኛው መቅሰፍት ነበር። በዚያ ዘመን ከወረርሽኙ ጋር በሚፈጠር ዕድል የእባብ ዘይት ሻጮች በከፍተኛ ሥራ ላይ ነበሩ፤ ለዚህም ይረዳቸው ዘንድ ማስታወቂያዎችን ይጠቀሙ ነበር። ማስታወቂያዎቻቸው በጋዜጣ ላይ በመደበኛነት […]

የልብ ችግር ለኮሮናቫይረስ መባባስ ዋና ምክንያት ሊሆን ይችላል

May 2, 2020 – Konjit Sitotaw የኮቪድ 19 ወደከባድ የጤና ችግር እንዲያመራ እንደ ሳምባ ነቀርሳ፣ የደም ግፊት እና የልብ በሽታ ያሉ ተያያዥ የጤና እክሎች ትልቅ ሚና እንደሚኖራቸው በተደጋጋገሚ ሲነሳ ቆይቷል፡፡ በተለይም ደግሞ ከሳምባ ጋር ተያያዥነት ያላቸው አንደአስም እና ሌሎች የመተንፈሻ አካላት በሽታዎች ቫይረሱ ይበልጥ አቅም እንዲያገኝ በማድረግ የጤናችንን ሁኔታ አደጋ ውስጥ እንዲገባ ምከንያት ይሆናሉ፡፡ – […]