ምርጫ ቦርድ ሆይ ስህተትን ማረም የታላቅነት ምልክት ነው – ከ Batero Belete ከፌስ ቡክ የተወሰደ

የፓለቲካ ፓርቲዎች እና የምርጫ ረቀቅ ህጉን አስመልክቶ የተነሱ ዋና ዋና ጥያቄዎችና መልሶቻቸው በሚል ርእስ ምርጫ ቦርዱ ካቀረባቸው ውስጥ የሚከተለው ይገኛል:: ጥያቄ 2- የፓለቲካ ፓርቲዎች ለምስረታ ለአገራዊ ፓርቲ 10 ሺህ የድጋፍ ፊርማ እና ለክልል ፓርቲ ምስረታ 4 ሺህ የድጋፍ ፊርማ እንዲያሰባሰቡ በረቂቅ ህጉ ውስጥ ለምን ተካተተ? መልስ – የፓለቲካ ፓርቲዎች ህዝባዊ መሰረት እንዲኖራቸው ከመፈለግ አንጻር፣ ከአገሪቷ […]
ፍትህ ወዴት አለሽ ?! ለግፉአን’ስ ተጠያቂው ማነው ?! ይድነቃቸው ከበደ

August 17, 2019 ክልል የመሆን ጥያቄን ” በግልበት ወይም በህግ አስከብሩ ” ፤ የተባሉትን ትዕዛዝ በመቀበል ፤ እራሱን ኤጄቶ እያለ በሚጠራ ስብስብ አስተባባሪነት እና መሪነት በተፈጸመ አሰቃቂ የጅምላ ጥቃት ከ60 በላይ ሰዎች በግፍ ተገድለዋል ፣ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል ፣ ለዘመናት ከኖሩበት የተፈናቀሉም ብዙዎች ናቸው ፣ አብያተ ክርስቲያናትን ጨምሮ መኖሪያ ቤቶች ተቃጥለዋል፣ ንብረትም […]
ወንጀላኛ ፈቶ ወንጀል የሌለበት የሚያስር አፓርታይዳዊ አገዛዝ – ወንድወሰን ተክሉ

August 17, 2019 ከ60 በላይ ህይወት በተጨፈጨፈበትና 17 አብያተ ክርስቲያናትን ጨምሮ ከሶስት መቶ በላይ ቤቶች ውድመት ተጠርጥረው የታሰሩት ኤጄቶዎች ዛሬ ተፈቱ። በእነ ታሪኩ ለማ መዝገብ ክስ ተመስርቶባቸው በእስር ላይ የነበሩት ዘጠኝ ኤጄቶች ዛሬ ነሀሴ 10 ሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዋለው ችሎት በ50 ሺህ ብር የዋስ መብታቸው ተጠብቆ ከእስር ተለቀዋል። የዋስ መብታቸው የተጠበቀላቸውና ከእስር የወጡት፦ […]
ከመንግሥት ውጭ ያሉ ተዋናዮች (Non state Actors) ሚና ከወቅቱ የኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁ

August 18, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/96408 አንድነት ይበልጣል – ሐዋሳ ነሐሴ 2011 የአንዳንድ ታዋቂ ዜጎችና ተቋማት የበሰለ ወቅታዊ እንቅስቃሴ፣ በገዛ-ራሳቸው የትግልና የመስዋዕትነት ፍሬ ላይ ሳያውቁት ሻጥር ለሚፈጽሙ አንዳንድ “የቀድሞ ታጋዮች” ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው፡፡ አንድ የለውጥ ኃይል፣ ለውጥ ለማምጣት ብዙ መስዋዕትነት ከከፈለ በኋላ የትግሉ ፍሬ መታየት ሲጀምር፣ ለውጡ ወደኋላ እንዳይመለስ፣ መሥመር እንዳይስት፣ ቀሪ ነገሮች እንዲሟሉና ዳር […]
የራያ አላማጣ ገበሬዎች መሬታቸው እየተሸነሸነ እየተሸጠባቸው እንደሆነ ተናገሩ።

August 17, 2019
“ለኦሮሞ ሰላምን ያመጡለት አጤ ምኒልክ ናቸው” (ፕሮፌሰር ሃይሌ ላሬቦ)

2019-08-17
ዳግማዊ አጤ ምኒልክ ጥቁሩ የነጭ ጌታ!! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-08-16 ዳግማዊ አጤ ምኒልክ ጥቁሩ የነጭ ጌታ!!አቻምየለህ ታምሩ የማንነት ቀውስ ዋግ እንደመታው አገዳ ያኮሰሳቸው የዘመናችን የጥላቻ ብሔርተኞች የበታችነት ስነልቦናቸው ታሪክ በማርከስና ጀግኖችን በመዝለፍ የሚሽርላቸው እየመሰላቸው በዘመናቸው በድቅድቅ የባርነት ጨለማ ውስጥ አሳራቸውን እያዩ፤ በላያቸው ላይ የተጫነውን አገዛዝ የጭቆና ቀንበር ለመስበር ብርቱ ጥረት ከማድረግ ይልቅ ያለዘመናቸው ወደኋላ ተጉዘው ስላልኖሩበት ዘመን ፖለቲካ የወለደውን የሀጢዓት ክስ እየነዙ ማላዘናቸውን የታዘበ፤ እነዚህ ሰዎች […]
ወለጋም ተራበ፤ ህፃናትም በምግብ እጥረት እየሞቱ ነው !!! (ዘመድኩን በቀለ)

2019-08-16 ወለጋም ተራበ፤ ህፃናትም በምግብ እጥረት እየሞቱ ነው !!! ዘመድኩን በቀለ * እዚህ ጋር ደግሞ ሌላ ትኩሳት ወገኔ አለቀ በረሃብ እሳት *★★★* ••• ብዙ ቁጥር ያላቸው ኢትዮጵያውያን በዚያ በ1977 ቱ የረሃብ ዘመን ከወሎ ተነስተው ወለጋ እንዲሰፍሩ ነበር የተደረገው። ወለጋ የምዕራብ ኢትዮጵያ ፈርጥ ነው። ወለጋ ለም ነው። ወለቃ […]
በሰይጣን ግዛትም ሥላሤዎች አሉ – እንተዋወቃቸው፡፡ (ወልደ ማርያም ዘገዬ)
2019-08-16 በሰይጣን ግዛትም ሥላሤዎች አሉ – እንተዋወቃቸው፡፡ ወልደ ማርያም ዘገዬ በፈረንጅኛው Trinity ባማርኛው ሥላሤ አብን (the Father)፣ ወልድንና (the Son) መንፈስ ቅዱስን (the Holy Spirit) ይይዛል፡፡ በምሥጢረ ሥላሤ ትምህርት ሥላሤዎች አንድም ሦስትም ናቸው፡፡ አብ ወላዲ፣ ወልድ ተወላዲ፣ መንፈስ ቅዱስ ሠራፂ በሚል አገባብ ይታወቃሉ፡፡ ይህ እንግዲህ በሥነ መለኮት ወይም ቴዎሎጂ ሃይማኖታዊ የዕውቀት ዘርፍ የሚተነተን ነው፡፡ እስካሁን […]
ፍትሕ ለጋዜጠኛ በሪሁን አዳነ ጋዜጠኛ – በላይ ማናዬ

2019-08-16 ፍትሕ ለጋዜጠኛ በሪሁን አዳነ ጋዜጠኛ በላይ ማናዬ በሪሁን አዳነ በዋናነት የሚታወቀው በጋዜጠኝነቱ ነው፡፡ በሪሁን በእንቁ እና ውይይት መጽሄቶች፣ ቀለም ቀንድ እና በረራ ጋዜጦች ላይ በአዘጋጅነት ሰርቷል፡፡ በእነዚህ የህትመት ውጤቶች በሳል ጽሁፎቹን በመጻፍ የሚታወቀው ጋዜጠኛ በሪሁን አዳነ፣ በሰራባቸው የሚዲያ ውጤቶች ሁሉ ከባልደረቦቹ ጋር ተግባብቶ በመስራት የሚታወቅ ሲሆን፣ ጀማሪ ጋዜጠኞችን በማብቃትም ስሙ ይነሳል፡፡ በሪሁን አዳነ በአዲስ […]