መታገድ ያለበት የዘር ፖለቲካ የትኛው ነው?

2019-08-16 መታገድ ያለበት የዘር ፖለቲካ የትኛው ነው? አቻምየለህ ታምሩ የዘር ፖለቲካ ወይንም Politics of Racism ማለት አንዱ ዘር ከሌላው ይበልጣል ወይም አንደኛው ከሌላው ያንሳል አልያም አንዱ ዘረኛ ከሌላው ዘረኛ ይለያል በሚል እሳቤ የሚካሄድ ፖለቲካ ነው። ዛሬ ስልጣን ላይ ያሉትን ጨምሮ ባገራችን ኢትዮጵያ ባለፉት 28 ዓመታት እየተካሄደ ያለው የዘር ፖለቲካ ነው። ይህ በእንዲህ እንዳለ በማኅበራዊ ሜዲያ […]
Haiti will officially become a full member of the African Union

May 2, 2016 SourceURL:https://rastafari.tv/haiti-will-officially-become-a-full-member-of-the-african-union-in-june/ Haiti will officially become a full member of the African Union in June – RasTafari TV™ | 24/7 Strictly Conscious Multimedia Network Haiti will officially become a full member of the African Union in June Haiti will officially become a member of the African Union at the next summit of the […]
የአብን ሊቀመንበር ለበረራ ጋዜጣ በሰጡት ሰፋ ያለ ቃለ መጠይቅ በመፈንቅለ መንግሥቱ ሰበብ የአማራ ሕዝብን ያለ መሪ ለማስቀረት ዘመቻ መከፈቱን ይፋ አደረጉ

August 15, 2019 ጋዜጠኞች፣የእብን አባላት እና አመራሮች ብቻ ሳይሆን የአዴፓ የአዲስ አበባ የወረዳ አመራሮችም ታስረዋል የአብን ሊቀመንበር ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ኢህአዴግ መፈንቅለ መንግሥት ብሎ የጠራውን የሰኔ 15ቱን ግድያ ሽፋን አድርጎ በአማራ ሕዝብ ላይ የከፈተው ዘመቻ የተቀነባበረ መሆኑን ገልጸው እስሩ ያነጣጠረው ሆን ተብሎ የአማራን ሕዝብ ትግል ለማዳከም መሆኑን ገልጸዋል።የእስር እርምጃው የአብን አመራሮች እና አባላት ላይ ብቻ […]
ስልጣን ለኢሕአዴግ አመራሮች የቢዝነስ ኤሪያ እንጂ ሕዝብ ማገልገያ አይደለም። (አቶ ብርሃነ ፅጋብ በዋልታ ቲቪ)
August 15, 2019
ለስዩም ተሾመ የተሰጠ መልስ ከአቻሜለህ ታምሩ ለኦሮሞ ጥናት ማህበር ስብስብ ድንቅ መልስ ።
አማራነት እና ደማዊ ማንነት || አቶ በለጠ ሞላ | የአብን ም/ሊቀመንበር ጋር የተደረገ ቆይታ [ነፃ ውይይት]
[ፖለቲካችን] “ኢህአዴግን ማፍረስ ሀገር ማፍረስ ከሆነ ጥንቃቄ ያስፈልጋል” አቶ የሺዋስ አሰፋ

Published on Aug 13, 2019
“ምንም አይነት የሰብአዊ መብት ጥሰት የለም” ጠ/ሚንስትሩ ሙሉ በሙሉ ክደዋል – ያሬድ ጥበቡ
August 15, 2019
“አሁን ባለው ሁኔታ ምርጫው የሚፋጅ አሎሎ ይመስላል” // ሄኖክ የማነ // ቴዎድሮስ ፀጋዬ
August 15, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/138405
ዶክተር አቢይና ለውጡ የት አሉ? ግርማ በላይ

August 13, 2019 ግርማ በላይ (gb5214@gmail.com) ናስሩዲን የተባለ ግብጻዊ አለቃ ገ/ሃና ነበረ፡፡ ብዙ ቀልዶች እንዳሉት ይነገርለታል፤ አንዳንዶቹንም አንብበናል፡፡ አንዱን እዚህ ላስታውስና ወደ ቁም ነገሬ ልግባ፡፡ ናስሩዲን ሦስት ኪሎ ሥጋ ገዝቶ ወደ ቤቱ ይገባል፡፡ ሥጋውን ለሚስቱ ሰጥቶ ጓደኞቹ ጋር ሊዝናና ከቤቱ ወጣ ይላል፡፡ ሲመለስ ሥጋውን ካስቀመጠበት ያጣዋል፡፡ ሚስቱ ያንን ሥጋ ለእራታቸው ሠርታው እንደሆነና እንዳልሆነ ይጠይቃታል፡፡ እርሷ […]