የሕዳሴው ግድብ ድርድር ሶስተኛ ወገን እንዲገባ መፈቀድ አልነበረበትም- ፈቂ አህመድ ነጋሽ
February 29, 2020
ሰላማዊ ሰልፉ በብአዴን ተጠልፏል!!!

አማራ አንድ ነገር ባሰበ ቁጥር እየጠለፈ የመውሰድ ግቡን እንዳይመታ የሚያደርገው ቀንደኛ ጠላታችን የወያኔ አህያ ብአዴን ነገ የሚደረገውን ሰልፍ ከጀርባ ተቆጣጥሮት ሰልፎቹ ሕዝቡ ቁጣውንና ስሜቱን የሚገልጥባቸው እንዳይሆኑና እራሱ ያዘጋጃቸው መፈክሮች ብቻ ተሰምቶባቸው የሚበተኑ አልጫ ሰልፎች እንዲሆኑ ለማድረግ ካድሬዎቹንና ቅጥረኞቹን አሠማርቷል!!! ወገን ሆይ! ፀረ አማራው ብአዴን ሰልፎችን የረባ የሕዝብ ድምፅ እንዳይሰማባቸው አድርጎ እንዲበተኑ ለማድረግ ቢጥርም እኛ ግን […]
ኢትዮጵያን ጨምሮ ባፈለው ዓመት ኢንተርኔት በመዝጋት የከሰሩ ሃገራት…BBC

ባፈለው የፈረንጆቹ ዓመት ኢንተርኔት በመዝጋት የከሰሩ ሃገራትን ዝርዝር ይፋ ያደረገ አንድ ጥናት “ዓለም በዚህ ምክንያት 8 ቢሊዮን ዶላር ከስራለች” ብሏል። ባለፈው የፈረንጆቹ ዓመት ኢንተርኔትን በአንድም ሆነ በሌላ ምክንያት የዘጉ ሃገራት ቁጥር ከምን ጊዜውም የላቀ ነው ሲል ኔትብሎክ የተባለው አጥኚ ድርጅት ይፋ አድርጓል። ጥናቱ ላይ እንደተጠቀሰው በተለያዩ ሃገራት 122 ጊዜ ኢንተርኔት የተቋረጠ ሲሆን በጠቅላላ 22 ሺህ […]
የቀድሞ የኦነግ ጦር መሪ ጃል መሮ ከሕወሃት ጋር እየሠራ ነው?…BBC

በምዕራብ ኦሮሚያ በሚገኙ አራት ዞኖች የስልክ እና ኢንተርኔት አገልግሎት ተቋርጦ እንደሚገኝ ይታወቃል። በአራቱም የወለጋ ዞኖች ማለትም፤ ቄለም ወለጋ፣ ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ፣ ምዕራብ ወለጋና ምስራቅ ወለጋ የኢንተርኔት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ የተቋረጠ ሲሆን፤ የስልክ አገልግሎት የሌለባቸው ደግሞ ምዕራብ ወለጋና የቄለም ወለጋ ዞኖች ናቸው። የቴሌኮም አገልግሎቶች መቋረጥን አስመልክቶ ከኢትዮ ቴሌኮምም ይሁን ከመንግሥት የተሰጠ በቂ ምላሽ ማግኘት አልተቻለም። ይህ […]
’’ኢህአዲግ እንደማያሸንፍ በእናንተ ስም ቃል ገብቼ ነው የመጣሁት.’’…የእስክንድር ነጋ የአቀባበል ፕሮግራም

2020-01-10
የአዲስ አበባ ባለ አደራ ምክር ቤት ከሌሎች ሐገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ሐገራዊ አማራጭ የሚሆን ጥምረት ወይም ቅንጅት ይመሰርታል ተባለ

January 11, 2020 Source: https://mereja.com/amharic/v2/198127https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/318511A2_2_dwdownload.mp3 DW : የአዲስ አበባ ባለ አደራ ምክር ቤት ወደ ፖለቲካ ፓርቲነት በይፋ መለወጡን የምክር ቤቱ ሰብሳቢ እስክንድር ነጋ አስታወቁ።አቶ እስክንድር ነጋ እንዳስታወቁት አምና መጋቢት የተመሠረተዉ ምክር ቤት የፊታችን ሰኞ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የፓርቲነት እዉቅ እንዲሰጠዉ ይጠይቃል። አቶ እስክንድር ለጋዜጠኞች እንደነገሩት ፓርቲያቸዉ በሚቀጥለዉ ምርጫ አዲስ አበባ ዉስጥ የሚወዳደሩ ዕጩዎችን ያቀርባል፤ ከሌሎች […]
ህወሓት፣ ባይቶና እና ሳልሳይ ወያነ አረናንና ሌሎች የትግራይ ፓርቲዎችን ያላካተተ ፎረም መሰረቱ

January 11, 2020 Source: https://mereja.com/amharic/v2/198131https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/01FE4931_2_dwdownload.mp3 DW : በትግራይ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ሲቪክ ተቋማት፣ የሙያ ማሕበራትና ሌሎች ድርጅቶችን ያቀፈ «የትግራይ ፓርቲዎችና ማሕበራት ፎረም» የተሰኘ የዉይይት መድረክ ተመሰረተ፡፡ በትግራይ ‘የጋራ አጀንዳዎች ‘ ላይ ይሰራል የተባለው መድረክ 3 የፖለቲካ ፓርቲዎችን ጨምሮ 16 ማሕበራትን ያቀፈ ነው፡፡ ከፖለቲካ ፓርቲዎች፣- የትግራይ ገዢ ፓርቲ ህወሓት፣ተቃዋሚዎቹ ባይቶና እና ሳልሳይ ወያነ ትግራይ የስብስቡ አባላት […]
በወለጋ ደምቢዶሎ የታገቱት ተማሪዎች ጉዳይ አነጋጋሪ ሆኗል

January 11, 2020 Source: https://mereja.com/amharic/v2/198122https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/5C3275B9_2_dwdownload.mp3 DW : ቄለም ወለጋ ዞን የዶምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ መሆናቸው የተገለጸ ተማሪዎች መታገታቸው እየተነገረ ነው። ዩኒቨርሲቲው መረጃው እንደደረሰው እና ጉዳዩ ለሚመለከታቸው የፀጥታ እና የትምህርት ዘርፍ አካላት ማሳወቁን ለዶቼ ቬለ ገልጿል። የሳይንስ እና የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴርም ጉዳዩን እየተከታተልኩ ነው ብሏል። ታገቱ የተባለው የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ቁጥር በውል የታወቀ አይመስልም። ገሚሱ 17 ፤ ሌላው […]
ኢትዮጵያ ግብጽና ሱዳን በኅዳሴ ግድብ ዙሪያ

January 10, 2020 Source: https://amharic.voanews.com/a/nile-dam-negotiation-1-10-2020/5240484.htmlhttps://gdb.voanews.com/417C17BE-D1CF-491C-8F95-51F4D88BB35B_cx0_cy10_cw0_w800_h450.jpg ኢትዮጵያ ግብጽና ሱዳን በኅዳሴ ግድብ ዙሪያ በአዲስ አበባ ያካሄዱት የሦስትዮሽ ውይይት የመጨረሻ መግባባት ላይ አልደረሰም። አዲስ አበባ — የውሃ አሞላልና አለቃቀቅ፣ እንደዚሁም የድርቅ አስተዳደር መርኅ፣ ያለስምምነት የቀጠሉ ጉዳዮች መሆናቸውን የኢትዮጵያ የውሃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ኃይል ሚኒስትር ዶ/ር ኢኒጂነር በቀለ ለአሜሪካ ድምጽ አብራርተዋል። ዩናይትድ ስቴትስና የዓለም ባንክ በውይይቶቹ በታዛቢነት እንዲሳተፉ መስማማት ጥቅምን […]
ምን ያክል ውሃ መጠጣት አለብን?

January 9, 2020 Source: https://mereja.com/amharic/v2/197376 ድክምክም ሲልዎት አልያም ቆዳዎ ደረቅ ከሆነ ይፈወሱ ዘንድ አብዝተው ውሃ እንዲጠጡ ተመክረው ይሆናል። ይህ ለአስርት አመታት ሲዘወተር የነበረ አካሄድ ዘመኑ ሳያልፍበት አልቀረም፤ ሳይንሳዊ መነሻ ላይኖረውም ይችላል ተብሏል። በ19ኛው ክፍለ ዘመን መጀመርያ አካባቢ ሰዎች ለማግኘት ውድ የነበረውን ውሃ ለመጠጣት ሲሉ ከሞት አፋፍ ይደርሱ ነበር። የተወሰኑ በሀብት የደረጁ ሰዎች ብቻ ጥማቸውን በውሃ […]
