ምን ያክል ውሃ መጠጣት አለብን?

January 9, 2020 Source: https://mereja.com/amharic/v2/197376 ድክምክም ሲልዎት አልያም ቆዳዎ ደረቅ ከሆነ ይፈወሱ ዘንድ አብዝተው ውሃ እንዲጠጡ ተመክረው ይሆናል። ይህ ለአስርት አመታት ሲዘወተር የነበረ አካሄድ ዘመኑ ሳያልፍበት አልቀረም፤ ሳይንሳዊ መነሻ ላይኖረውም ይችላል ተብሏል። በ19ኛው ክፍለ ዘመን መጀመርያ አካባቢ ሰዎች ለማግኘት ውድ የነበረውን ውሃ ለመጠጣት ሲሉ ከሞት አፋፍ ይደርሱ ነበር። የተወሰኑ በሀብት የደረጁ ሰዎች ብቻ ጥማቸውን በውሃ […]

በሚሊዮኖች ተከታይ ፣ በቢሊዮኖች አድናቂ ያላትን ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ማዛባት ለምን ተፈለገ?

Mahibere Kidusan – ማኅበረ ቅዱሳን ዋናው ማዕከል December 29, 2019 at 2:24 PM · – ዓለም አቀፍ የታሪክ ጸሐፊዎች ስለቤተ ክርስቲያን በተለያየ ቦታ ሆነው ተመሳሳይ ነገር ጽፈዋል። – ቤተ ክርስቲያን በመጽሐፍ ቅዱስም፣ በዓለም አቀፍ የታሪክ መዛግብት ያላትን ታሪክ በሀገር ውስጥም ተገቢውን ቦታ ልታገኝ ይገባል።https://youtu.be/r83-RTrGuLY በሚሊዮኖች ተከታይ ፣ በቢሊዮኖች አድናቂ ያላትን ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ማዛባት ለምን […]

የፈጠራ ድረሰቶችን በማካተት ሕይወት ያለው ታሪክ ሊሆን አይችልም።

Mahibere Kidusan – ማኅበረ ቅዱሳን ዋናው ማዕከል December 29, 2019 at 1:57 PM · – ማስረጃ ያለውን የታሪካችንን አካል በመተው ማስረጃ የሌለውን የታሪክ አካል ማድረግ በምንም ዓይነት መንገድ ተቀባይነት የለውም። – እምነት በሀገራችን ምን ደረጃ ላይ እንደነበረ የሚያመላክቱ የተለያዩ ማስረጃዎች በእጃችን እያሉ እነዚህን አለማካተት በምንም መንገድ ትክክል ሊሆን አይችልም።https://www.youtube.com/watch?v=IiFZvJUDjeg የፈጠራ ድረሰቶችን በማካተት ሕይወት ያለው ታሪክ […]

ከታሪክ ስሕተት እስከ ሃይማኖት ጽርፈት

Mahibere Kidusan – ማኅበረ ቅዱሳን ዋናው ማዕከል December 29, 2019 at 9:57 AM · ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች የታሪክ ማስተማሪያ ተብሎ በተዘጋጀው ሞጁል ላይ የማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ባለሙያዎችን በመጋበዝ የሚከተለውን አዘጋጅቷል። እርሰዎም ዝግጅቱን አዳምጠው በሞጁሉ ላይ ያለዎትን አስተያየት ያድርሱን ። የመጀመሪያውን ክፍል እነሆ! ከታሪክ ስሕተት እስከ ሃይማኖት ጽርፈት – የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ስንጽፍ […]

ምልሰታዊ ምልከታ 2019 – የኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት ከየት ወዴት? – SBS Amharic

January 1, 2020 በ2019 የምልሰት ምልከታችን ከፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ፤ የቋንቋ ጥናት ተጠባቢና  ዶ/ር  አወል  ቃሲም  አሎ  የፖለቲካ  ተንታኝናበ ለንደን  Keele  ዩኒቨርሲቲ  የሕግ  መምሕር  ጋር  “የኢትዮጵያ  የለውጥ  ሂደት  ከየት  ወዴት?”  በሚል የመነጋገሪያ አጀንዳ በ2019 ካደረግናቸው ቃለ ምልልሶች ቀንጭበን አቅርበናል። ኢትዮጵያ  ውስጥ  የለውጡ  ሂደት  በመጀመሪያዎቹ12  ወራት  ውስጥ  ስላበረከታቸው  ማለፊያ  አስተዋጽዖዎች፣  ያሳደራቸው  ስጋቶችና  ተስፋዎች  ላይ  ግለ  አተያያቸውን አጋርተውን ነበር።

Seeking fair trial from the wrong tribunal?

January 6, 2020 Source: http://wazemaradio.com/seeking-fair-trial-from-the-wrong-tribunal/ Ethiopia’s frantic efforts to seek justice on accessing its Nile Waters It is to be recalled that on Dec 26, 2019 Egyptian Ministry of Water Resources and Irrigation declared that Egypt will not change its position what so ever. This statement is released by Al Ahram, a government news paper. […]

“ኢሕአዴግ የሚባለው አይዲዮሎጂ ብቻ ሳይሆን መዋቅሩን አፍርሶ በሌላ ፓርቲ መተካቱ ለጠ/ሚ/ሩ ትልቅ ድል ነው” – ዶ/ር ብርሃነመስቀል አበበ ሰኚ

January 5, 2020 Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/13122576https://tracking.feedpress.it/link/17593/13122577/amharic_5ad4ac46-a064-4dc0-89ec-a00537bb598b.mp3 ዶ/ር ብርሃነመስቀል አበበ ሰኚ፤ በአሁኑ ወቅት በሎስ አንጀለስ የኢትዮጵያ ቆንሱላ ጽሕፈት ቤት ቆንሱል ጀኔራል ናቸው። በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳዮች ላይ ላካሄድነው ቃለ ምልልስ ምላሽ የሰጡት በዲፕሎማሲው ዘርፍ ተወካይነታቸው የመንግሥትን አቋም ለማንጸባረቅ ሳይሆን ግለ አተያያቸውን በማጋራት ነው።