ምልሰታዊ ምልከታ 2019 – የኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት ከየት ወዴት?
January 1, 2020 Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/13114138https://tracking.feedpress.it/link/17593/13114139/amharic_f7551fa1-eed4-4f03-bcab-1cdac68bf124.mp3 በ2019 የምልሰት ምልከታችን ከፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ፤ የቋንቋ ጥናት ተጠባቢና ዶ/ር አወል ቃሲም አሎ የፖለቲካ ተንታኝና በለንደን Keele ዩኒቨርሲቲ የሕግ መምሕር ጋር “የኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት ከየት ወዴት?” በሚል የመነጋገሪያ አጀንዳ በ2019 ካደረግናቸው ቃለ ምልልሶች ቀንጭበን አቅርበናል። ኢትዮጵያ ውስጥ የለውጡ ሂደት በመጀመሪያዎቹ 12 ወራት ውስጥ ስላበረከታቸው ማለፊያ አስተዋጽዖዎች፣ ያሳደራቸው ስጋቶችና ተስፋዎች ላይ ግለ አተያያቸውን […]
መደመጥ ያለበት:- ኢዴፓ፣ኢሀንና ህብር ኢትዮጵያ በጋራ ለመስራት ተስማሙ
2020-01-01
ብልፅግናን እንታገለዋለን ! የኢህአዴግ መፍረስ ሕገወጥ አካሄድ ነው – የሕወሓት ህዝባዊ ጉባኤ ውሳኔ

December 31, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/191996https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/CE38D46E_2_dwdownload.mp3 ከተወሰነ የኮንፈረንሱ ክፍል ውጪ ጉባኤው ለጋዜጠኞች ዝግ ነበረ፡፡ DW : ቅዳሜና እሁድ መቀሌ ውስጥ የተካሄደው የህወሀት ጉባኤ ተሳታፊዎች የኢህአዴግ መፍረስ ሕገወጥ አካሄድ ነው ሲሉ አወገዙ። ድርጅቱ በተለያዩ ፖለቲካዊ አጀንዳዎች ባስተላለፈው ውሳኔ ላይ ከፓርቲው አባላትና አባል ያልሆኑ የተለያዩ የማሕበረሰብ ክፍል ተወካዮች የመከሩበት የዚህ ህዝባዊ ጉባኤ ተሳታፊዎች ውሁድን ፓርቲ ብልፅግናንም እንታገለዋለንም ብለዋል፡፡ […]
ልዩ ቆይታ ከእስክንድር ነጋ ጋር – የባልደራሱ ስኬታማ ጉዞና የፊታችን ምርጫ (ርዕዮት)

2019-12-31
የአገር ባለውለታው ፊታውራሪ አመዴ ለማ!?! (ብሩክ አበጋዝ)

2019-12-31 የአገር ባለውለታው ፊታውራሪ አመዴ ለማ!?! ብሩክ አበጋዝ …… በሃይማኖት ብዙ አክራሪ (ፋናቲክ) አይደለሁም፤ ሰወችን የምወደው ሰው በመሆናቸው ብቻ ነው። የሰው ልጅ ሆኖ የተፈጠረ አእምሮ ያለው አካባቢውን በመቀየር ከዚህ የስልጣኔ ደረጃ ላይ ሊደርስ የቻለ ስለሆነ ለሰው ልጅ ከፍተኛ የሆነ ክብር አለኝ እንጂ በሃይማኖት ምክንያት ሰውን ከሰው የማበላልጥ አይደለሁም። . አንድ ወቅት <<ምስራቅ አፍሪካ>> የሚል መጽሀፍ […]
አንጋፋ ፖለቲከኞቻችንና ምሁራኖቻች ስለ ያ ትውልድ እውነቱን መሰከሩ ክፍል 1 Dec 2019
አንጋፋ ፖለቲከኞቻችንና ምሁራኖቻች ስለ ያ ትውልድ እውነቱን መሰከሩ ክፍል 2 Dec 2019

የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ኢህአፓ 9ኛ መደበኛ ጉባኤ በአዲስ አበባ ክፍል 2 Dec 2019
Meet the Woman Bringing the Menstrual Cup Movement to Ethiopia – Vogue 13:31

By Chioma Nnadi December 30, 2019 Menstrual cups, thought by many to be a relatively new phenomenon, actually date back to the 1930s. Invented by the American actress Leonora Chalmers as a discreet alternative to the cumbersome feminine hygiene contraptions that women once wore belted around their waists, menstrual cups are finally showing up on […]
ኢዜማ እና ኢዴፓ በቢሮና ሌሎች ንብረቶች ምክንያት እየተወዛገቡ ነው

December 30, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/191528 ኢዜማ እና ኢዴፓ በቢሮና ሌሎች ንብረቶች ምክንያት እየተወዛገቡ ነው – በተለይም በኢዜማ እጅ ያለው ቢሮዬን ባለመረከቤ ችግር ገጥሞኛል ብሏል ኢዴፓ፡፡ – ኢዜማ በበኩሉ ማጣራት ያሉብኝ ጉዳዮች አሉ ይላል፡፡
የአሜሪካን ዜግነቴን ለመመለስ በሒደት ላይ ነኝ – ጀዋር መሐመድ ( ለDW በሰጠው ቃለ ምልልስ)

December 30, 2019 Source: https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/D87893B1_2_dwdownload.mp3 ለDW በሰጠው ቃለ ምልልስ – ቃለምልልሱን ያድምጡ። DW : የኦሮሞ ፖለቲካ አቀንቃኝ እና የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ OMN ዋና ሃላፊ አቶ ጀዋር መሐመድ የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረንስ በምህጻሩ ኦፌኮን በአባልነት መቀላቀላቸውን አስታወቁ። አቶ ጀዋር ዛሬ ለዶቼቬለ በሰጡት ቃለ ምልልስ የአሜሪካን ዜግነታቸውን ለመመለስ በሂደት ላይ እንደሚገኙ አስታውቀው የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ኃላፊነታቸውን እንደሚያስረክቡም ተናግረዋል። […]
