ብሔርተኝነት ቅዱስ ወይስ እርኩስ? (በፍቃዱ ዘ ሀይሉ)

2019-08-03 ብሔርተኝነት ቅዱስ ወይስ እርኩስ?በፍቃዱ ዘ ሀይሉ በዚህ ርዕስ ረዥም መጣጥፍ መጻፍ ከጀመርኩ ረዥም ግዜ ሆነኝ፡፡ እስካሁን አላለቀም፡፡ ምክንያቱ ግልጽ ነው፤ ጉዳዩ ስሜት የሚነካ እና በስሜት የሚነዳ ስለሆነ ፈርቼው ነው፡፡ የፖለቲካ ተዋስኦዋችንን በተከታተልኩት ቁጥር የተረዳሁት አንድ ነገር ቢኖር “ብሔርተኛ ነኝ” በሚሉ እና “ብሔርተኛ አይደለሁም” በሚሉት ሰዎች መካከል ያለው ልዩነት ብሔርተኝነትን የማመን እና የመሸሸግ ችሎታ ልዩነት […]
ሶስቱ የአማራ ነቀርሳዎች – አቻሜለህ ታምሩ

August 2, 2019 ሶስቱ የአማራ ነቀርሳዎች እነዚህ የምትመለክቷቸው ሶስት የዐቢይ አሕመድ የአፓርታይድ አገዛዝ ቤተኞች መላው አማራ አልቆ ቢያድር የማይበርዳቸውና የማይሞቃቸው የአማራ ነቀርሳዎች ናቸው። ሶስቱም የዐቢይ አሕመድን ተልዕኮ ለመፈጸም እንወክለዋለን የሚሉትን አማራ ሸጠው የበሉ ይሁዳዎች ናቸው። ዳግማዊት ሞገስ የታከለ ኡማ የስልጣን ተጋሪ ሆና ምክትል ከንቲባ ተደርጋ ተሹማ ነበር። ታከለ ኡማ ኦሕዴድን ወክሎ በአዲሱ አረጋ ቋንቋ «የኦሮምያን […]
ሰሚ ያጣው የራያ ጩኸት የፍትሕ ያለህ!! – ደጄኔ አሰፋ

August 1, 2019 ዘ-ሐበሻ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የአክሱም ያልተጠበቀ ጉብኝት የተሰጠው ሽፋን የከተማዋ ነዋሪዎች የአክሱም ሐውልት ተጎዳብን የሚል አቤቱታ ነበር።የለገጣፎ ተፈናቃዮች፣የራያ እና የወልቃይት ሕዝብ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ጩኸቶችን ግን ጠቅላይ ሚኒስትሩ አልሰሙም።ጉዳዩን ያስተባብራሉ የተባሉ፣ጥያቄውን ያነሱ ብቻ ሳይሆን የአማርኛ ሙዚቃ ሰማችሁ፣ትግርኛ ቲቪ አላይም ብላችሁዋል የሚል ክስ እና ማንገላታት፣ድብደባና እንግልት ዛሬም አልቆመም። ከአክሱሙ ጉዞ በሁዋላ ሕወሓት […]
ልዩ ቆይታ ከዶክተር ደረጀ ዘለቀ ጋር… (ርዕዮት)
2019-08-02
የምኒልክን እምዬነት ፤ የአድዋን ድል ነጻነት የሚሞግት ክፉ ትውልድ!!! (ማእረጉ ስነወርቅ)

2019-08-02 የምኒልክን እምዬነት ፤ የአድዋን ድል ነጻነት የሚሞግት ክፉ ትውልድ!!!ማእረጉ ስነወርቅ ኢንሳይክሎፔዲያ ብሪታኒካ “…ዘመናዊት ኢትዮጵያን የፈጠሩ ሰው ናቸው፡፡…” ሲል የመሰከረላቸው ሰው ዳግማዊ አፄ ምኒልክ ናቸው፡፡ ዳግማዊ ምኒልክ ባቡር፣ መኪና፣ ኤሌክትሪክ፣ ስልክ፣ ሬዲዮ፣ ጋዜጣ፣ ሲኒማ… ብቻ አይደለም በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ያስተዋወቁት፡፡ የምንወዳትን አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ባንዲራችንን ለመጀመሪያ ጊዜ ያውለበለቡትም እርሳቸው ናቸው፣ ከልማዳዊ አስተዳደር ተላቅቀው ሚኒስትሮችን መሾም […]
ሶስቱ የአማራ ነቀርሳዎች !!! አቻምየለህ ታምሩ

2019-08-02 ሶስቱ የአማራ ነቀርሳዎች !!!አቻምየለህ ታምሩ * ኦዴፓ በአማራው ህዝብ ላይ እየተገበረው ያለው አይን ያወጣ አድሏዊ አሰራርና የብአዴኖቹ አፋሽ አጎምባሽነት!— እነዚህ ከታች የምትመለክቷቸው ሶስት የዐቢይ አሕመድ የአፓርታይድ አገዛዝ ቤተኞች መላው አማራ አልቆ ቢያድር የማይበርዳቸውና የማይሞቃቸው የአማራ ነቀርሳዎች ናቸው። ሶስቱም የዐቢይ አሕመድን ተልዕኮ ለመፈጸም እንወክለዋለን የሚሉትን አማራ ሸጠው የበሉ ይሁዳዎች ናቸው። ዳግማዊት ሞገስ ፦ የታከለ ኡማ የስልጣን ተጋሪ […]
ኢትዮጵያ የሚለው ቃል የሰዎች ማስፈራሪያ እንዲሆን ተሰርቷል!!! ( ኦቦንግ ሜቶ)

2019-08-02 ኢትዮጵያ የሚለው ቃል የሰዎች ማስፈራሪያ እንዲሆን ተሰርቷል!!! በምህረትሞገስ አዲስአበባ፡– ህፃንን በጅብ እንደሚያስፈራሩ ሁሉ ኢትዮጵያ የሚለው ቃል የሰዎች ማስፈራሪያ ያሉት የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ኦቦንግ ሜቶ ናቸው። አቶ ኦቦንግ ሰዎች በብሔር እንዲያስቡ የተሰራውን ያህል በተገላቢጦሽ ሰብአዊነትን እንዲያውቁ በሚያስችል መልኩ መሰራት አለበት ካሉ በኋላ፤ ከብሔርተኝት ይልቅ ኢትዮጵያዊነትን መስበክ አስፈላጊ መሆኑን አብራርተዋል። አሁን በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ አስጊ ነው። […]
የሲዳማ ጥያቄ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ፖለቲካ (በቦጋለ ታከለ)
August 2, 2019 Source: http://amharic.abbaymedia.info/archives/46672 የሲዳማ ዞንን ወደ ክልልነት ለማሳደግ እታገላላሁ የሚለው የሲዳማ ልሂቃን ጥያቄ ውስጠ ሚስጥሩ ሲገለጥ የደቡብ ህዝቦች ሁሉ ተባብረው ያቀኗትን ውቧን የአዋሳ ከተማን ለሲዳማ ብቻ የማድረግ አምሮት ነው፡፡ይህ አምሮት የኢትዮጵያ ህዝቦች ሁሉ ተባብረው ያሳመሯትን አዲስ አበባን የኦሮሚያ ንብረት ለማድረግ በሚቋምጡ የኦሮሞ ብሄርተኛ ቢጤዎቻቸው ይደገፋል፡፡ የኦሮሞ ልሂቃን የሲዳማ ፖለቲከኞችን የክልል አምሮት አጥብቀው የሚደግፉበት […]
የውይይት መድረክ – የራያ ሕዝብ ታሪካዊ መነሻና ማንነት – ክፍል 1 እና 2 – ስቢስ /አማርኛ

የውይይት መድረክ – የራያ ሕዝብ ታሪካዊ መነሻና ማንነት – ክፍል 1 /SBS Amharic August 1, 2019 ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የራያ ማንነት ጥያቄ አነጋጋሪ ሆኗል። በአንድ ወገን በአማራነት በሌላ በኩል በትግራዋይነት እየተፈረጀ ነው። በዚሁ በማንነት ጥያቄ ጉዳይ ላይ የራያ ተወላጅ ከሆኑት ወ/ሮ አስቴር አስገዶም፣ አቶ በርሄ ሐጎስና ዶ/ር ተበጀ ሞላ ጋር በውውይት መድረካችን ተነጋግረናል። ወ/ሮ አስቴር “ኦሮሞ […]
ችግኝን በዘመቻ መትከል መቼ ተጀመረ? – ቢቢሲ/አማርኛ

ኢትዮጵያ፡ የዛፍ ችግኝ የመትከል ዘመቻ ታሪካዊ ዳራ ምን ያሳያል? ሐምሌ 22 ቀን 2011 ዓ.ም ‘አረንጓዴ አሻራ’ በሚል ዘመቻ ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድን ጨምሮ ከፍተኛ ባለሥልጣናትና የተለያዩ አካባቢ ነዋሪዎች በአገር አቀፍ ደረጃ ችግኝ ተክለዋል። በዚህ የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻም በአንድ ጀምበር ከ350 ሚሊዮን በላይ ችግኞችን በመትከል በሕንድ ተይዞ የነበረውን የዓለም ክብረ ወሰን ኢትዮጵያ መስበሯ ተዘግቧል። ለመሆኑ ችግኝን […]