የኦዴፓ እና የትህነግ ቀዝቃዛ ጦርነት (ጌታቸው ሽፈራው)

2019-08-01 የኦዴፓ እና የትህነግ ቀዝቃዛ ጦርነትጌታቸው ሽፈራው  ትህነግ/ሕወሓት ቦታውን በኦዴፓ ተቀምቷል። ኦዴፓ ትህነግን በእስር መሰል ጉዳዮች ለማስገበር ጥረት አድርጓል። የተሳካለት አይመስልም። ትህነግ ድሮ ኦህዴድን ያደርገው እንደነበረው ኦዴፓ በትህነግ ላይ አዛዥ መሆን አልቻለም። ይልቁን ሁለቱ ድርጅቶች “ቀዝቃዛ ጦርነት” ውስጥ ገብተዋል። “ቀዝቃዛው ጦርነት” የሚባልው የዓለም ጦርነት ትልቁ መገለጫው ሀገራት የባላንጣቸውን ተቃዋሚዎች ከመቸውም ጊዜ በላይ በይፋ በመደገፍ የውክልና […]

የአንዳርጋቸው ጽጌ ነገር. . . (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-08-01 የአንዳርጋቸው ጽጌ ነገር. . .አቻምየለህ ታምሩ አንዳርጋቸው ጽጌ በትናንትናው እለት ከአባይ ሜዲያ ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ነው ያለውን «የዘር ፖለቲካ» ሲያወግዝ ሰምተነዋል። ይገርማ! ነገሩ ጅብ በማያውቁት አገር ሄዶ ቆርበት አንጥፉልኝ ይላል አይነት ሆነብኝ። የኢትዮጵያን ፖለቲካ የዘር ፖለቲካ በማድረግ ከበከሉት ተውሳኮችና ጸረ አማራ ፖለቲካን በሁለት እግሩ እንዲቆም ካደረጉት የ ያ ትውልድ አባላት  […]

ችግን ተከላዉ ጥሩ ነዉ፤ ግን የአገር ችግር በችከኝ ተከላ፣ ዜጎችን በማሰር አይፈታም – ሚኪ አማራ

August 1, 2019 1. የዚችን ሃገር ፖለቲካ ሁኔታ በበለጠ ለመረዳት ማንበብ አስፈላጊ ነዉ በሚል ሰሞኑን ትቂት መጽሀፎች ይዠ ጠፋ ብየ ነበር፡፡ ካነበብኳቸዉ መጽኃፎች ዉስጥ ስለ መኢሶኑ አመራር ሃይሌ ፊዳ ይገኝበታል፡፡ ሃይሌ ፊዳ በፈረንሳይ አገር ሲታተም ለነበረ አንድ መጽሄት ጥቅምት 1967 ዓ.ም ባሰፈረዉ ጹሁፍ ላይ መንግስቱ ሃይለማሪያምን ገና ስልጣኑን ከመጀመሩ አካሄዱ አልጣመዉም እና እንዲህ ሲል እንዳሰፈረ […]

The ‘Bantustanization’ of Ethiopia and Its Looming Dangers – Dawit W Giorgis

July 31, 2019 The term Balkanization has frequently been used in reference to Ethiopia’s ethnic federalism, which has been codified in the country’s dysfunctional constitution that curiously defines politics, citizenship, rights and privileges on ethnic grounds.  However, the use of the term Balkanization in reference to the current situation in Ethiopia is inaccurate, since it does […]

ግልጽ መልእክት ለጠ/ሚ አብይ አህመድ – ከኦሮሞ ጽንፈኞች ተፋተው ከሕዝብ ጋር ይወግኑ – ግርማካሳ

August 1, 2019 ጠ/ሚ አብይ አህመድ፣ «መደመር ውጤት እንደሚያመጣ ያየንበት ተጨባጭ ማስረጃ ነው። ተደምረን ይሄን አሳክተናል። ተደምረን ብዙ ጉዳይ እናሳካለን። በተደጋጋሚ እንዳልነው የሚጮሁ ድምጾች አሉ። እነሱ አቧራዎች ናቸው። እኛ አሻራ ለማሳረፍ ፣ ታሪክ ለመስራት በጋራ ከቆመን ኢትዮጵያ ለሁላችን የምትበቃ ፣ ሁላችን የምታኮራ ሃገር ስለሆነች ይህንን በማድረግ ኢትዮጵያውያን ዳግም አዳዲስ ታሪክ ማስመዝገብ ይችላሉ ፤ ያደርጋሉም የሚል […]

Interviews with Prof. Haggai Erlich Historian and Author of “HAILE SELASSIE HIS RISE,HIS FALL”

Wednesday, July 31, 2019 Source: https://www.gudayachn.com/2019/07/interviews-with-prof-haggai-erlich.html እስራኤላዊው የታሪክ ፕሮፌሰር  ሃጋይ አርሊክ ”የቀዳማዊ አፄ ኃይለ ስላሴ አነሳስ እና አወዳደቅ ” በሚል ርዕስ አዲስ መፅሐፍ ፅፈዋል።የቴላቪቭ  ዩንቨርስቲው ፕሮፌሰር  ከእዚህ  በፊትም በኢትዮጵያ  እና  በመካከለኛው  ምስራቅ  ጉዳዮች ዙርያ  በመፃፍ ይታወቃሉ።የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን  በእዚህ ሳምንት  ቃለ መጠይቅ  አድርጎላቸው ነበር።ቪድዮውን ይመልከቱ።Haggai Erlich is professor emeritus of Middle East and African history at […]

የ100 ዓመት የቤት ሥራ! አዲስ አድማስ

Saturday, 27 July 2019 12:34 Written by  አያሌው አስረስ  ለአምስት ዓመታት (ከ1928-1933) ኢትዮጵያን በወረራ ይዘው የነበሩት ጣሊያኖች፣ ለጊዜውም ቢሆን እቅዳቸው የተሳካው በተከተሉት የከፋፍለህ ግዛ ዘዴያቸው፣ የእስልምና እምነት ተከታዩን በክርስቲያኑ፣ ሌላውን ብሔረሰብ፣ በአማራው ላይ በማነሳሳት ነበር፡፡የቀይ ኮከብ ዘመቻን ለማስጀመር አሥመራ ላይ ለተዘጋጀ ውይይት በቀረበ አንድ ጽሑፍ፤ የሳለህ ሳቤን ቡድንን ለማዳከም ጀኔራል አባይ አበባ፣ ለአቶ ኢሳያስ አፈወርቂ […]

“የጭፍን ጥላቻ ማማ!”

July 30, 2019 ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ * “All we have to decide is what to do with the time that is given us.”   The Lord of the Rings በጽንሰ ሀሳባዊም ኾነ በተግባራዊ ኹለንተናዊ መለኪያዎች ጥላቻ በአሉታ እንጂ በአዎንታ በግልጽ ሲነገር፣ ሲጻፍና ሲሰበክ መስማት ያልተለመደ ቢኾንም የተለያየ ፍላጎት፣ ዓላማና ግብ የነበራቸውና ያላቸው ግለሰቦች፣ ቡድኖችና ተቋማቶች ጠላትነትን […]

የፍራንክፈርቱ የባልደራስ ስብሰባ ሂደትና ውጤቱ – EMF

July 30, 2019 የፍራንክፈርቱ የባልደራስ ስብሰባ ሂደት በተለያዩ የዜና አውታሮች ተዘግቧል። በአካል በቦታው የነበርነው ሰዎች የዜና አውታሮቹ የዘገቡትን ብቻ ሳይሆን፣ በዓይናችን ያየነውን እንመሰክራለን። ያልነበራችሁት ደግሞ የሰማችሁትን አንድም አምናችሁ ትቀበላላችሁ፣ አሊያም በመጠራጠር ታልፉታላችሁ። የስብሰባው አጀንዳ አንድ ነበር። እሱም – “ሕገ- መንግሥታዊ ለውጥ እስካልመጣ ወይም ሕገ መንግሥቱ እስካልተቀየረ ድረስ የአዲስ አበባ ጥያቄ መልስ አያገኝም” የሚል ነበር። ይህን […]

“ዋርካ ምድር ነካ ንገሩት ለዋንዛ ፍቅር ለባለጌ ይመሥለዋል ዋዛ ” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

July 30, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/96227 “ዋርካ ምድር ነካ ንገሩት ለዋንዛ ፍቅር ለባለጌ ይመሥለዋል ዋዛ። “ መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ    ዋርካ ትሑት ነወ። የፍቅር አሥተማሪ ነው። ዝቅ በማለት ለምድር ያለውን አክብሮት ገለፀ።እንዲህ በማለት ፥ ” ምድር ሆይ! ሥለሰጠሺኝ ማዕድን  ፣ ሥለአጠጣሺኝ ውሃ በእጅጉ አመሰግናለሁ።እኔ ያለአንቺ ፍቅር ና እንክብካቤ ምንም ነኝ። ሳትሰስቺ ሥለሰጠሺኝ ፍቅር ይኸው ዝቅ ብዬ […]