“አሁን ያለው ህገ መንግሥት ለኢትዮጵያ አንድነት ዋስትና የሚሰጥ አይደለም” – አቶ ልደቱ አያሌው

Source: https://amharic.voanews.com/a/constitution-amendment-7-26-2019/5016905.htmlhttps://gdb.voanews.com/E92D8FBD-8C4B-44CA-AAEA-6F190ECDEC7A_w800_h450.jpg ሐምሌ 26, 2019 እስክንድር ፍሬው ፎቶ ፋይል፡- አቶ ልደቱ አያሌው አሁን ያለው ህገ መንግሥት ለኢትዮጵያ አንድነት ዋስትና የሚሰጥ አይደለም ሲሉ አንድ የቀድሞ የተቃዋሚ መሪና የፓርላማ አባል ተናገሩ፡፡ ህገ መንግሥቱ ለፌዴራሊዝም ሳይሆን ለኮንፌዴሬሽን ወይም ለመነጣጠል የሚሆን ነው ሲሉ ነው የተቃዋሚው መሪው አቶ ልደቱ አያሌው ለአሜሪካ ድምፅ የገለፁት፡፡ አዲስ አበባ —  ቀጣዩን ሀገር አቀፍ ምርጫ […]

The TPLF and its Donkey Philosophy (By Gemechu Aba Biya)

2019-07-24 During its twenty-seven-year stay in power, the TPLF used to tell us that if it were removed from power, Ethiopia would fall into a political crisis from which it will never recover. Meles Zenawi, Mesfin Seyoum, Sebhat Negga, and the other TPLF bigwigs warned us that if the TPLF loses power, Ethiopia will become […]

አፓርታይድ እስከመቼ? (አብርሃ በላይ)

2019-07-25 አፓርታይድ እስከመቼ?አብርሃ በላይ*  “ኢትዮጵያ አትፈርስም” እያሉ በባዶ ሜዳ መጮህ የሚሰጠው ትርጉም ቢኖር – “የማይነገረው ፕሮጀክታችን እስክንተገብር ድረስ፣ እባካችሁ ትንሽ ታገሱን!” ከማለት ውጪ ሌላ ሊሆን አይችልም!!! የኢትዮጵያ አፓርታይድ ከደቡብ አፍሪቃው አፓርታይድ እጅግ አስፈሪና አገር አፍራሽ፣ ህዝብ አጫራሽ የፖለቲካ ካንሰር ነው። የደቡብ አፍሪቃው አፓርታይድ ከ95% በላይ የሆነውን ጥቁር ህዝብ ህብረቱን አጠናክሮ አንድ ላይ እንዲቆምና አናሳው የነጮች (3%) […]

ሕገ መንግሥት ተብዬው እየተተገበረ የወለደውን ፍጅት፣ ጸሎትና ምሕላ በማወጅ አይፈታም!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-07-25 ሕገ መንግሥት ተብዬው  እየተተገበረ የወለደውን ፍጅት፣ ጸሎትና ምሕላ በማወጅ አይፈታም!!!አቻምየለህ ታምሩ በአገራችን ኢትዮጵያ  ምሁራንና የሃይማኖት አባቶች እንደሚባሉት የኅብረተሰባችን ክፍሎች  ከየመጣው ጋር አሰላለፉን የሚያስተካከልና የመንፈስ ደካማ  የሆነ የኅብረተሰብ ክፍለ ያለ  አይመስለኝም። ጥሊያን በአድዋ ጦርነት ድባቅ ተመትቶ ሽንፈት ከመከናነቡ ወራት በፊት ሸዋን እንዲወጋና ኢትዮጵያን ቅኝ እንዲይዝ እነ ባልዴሴራን በመስቀል ባርከው አምባላጌ ድረስ የሸኙት የአክሱሙ ንቡረእድ ነበሩ። […]

Agroecology as a Pathway Towards Food Sovereignty in Ethiopian Forest Communities – Resilience 08:23

By Million Belay, originally published by Agroecology Now! July 24, 2019 The social and ecological environment in southwest Ethiopia is in flux. This is probably the case in most forest communities. Changes in society are also reconfiguring the environment. Little towns and hamlets are growing both in width and height. The width comes from the […]

የሰላሌው ፍሬ የኢትዮጵያው ሰማእት የብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ያለህ !!! (ዘመድኩን በቀለ)

2019-07-24 የሰላሌው ፍሬ የኢትዮጵያው ሰማእት  የብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ያለህ !!!ዘመድኩን በቀለ ~ ኢትዮጵያ አሁን የምትገኝበትን ሁኔታ ከጳጳሳቱ አባቶቼ ይልቅ ለጄኔራል አሳምነው ጽጌ በገሃድ ተገልጦለት ነበር።   “ በዘመናችን የቅዱስ ሲኖዶስ ስብስብ  ውስጥ እንዴት አንድ እንኳ ዳግማዊ አቡነ ጴጥሮስን ይጠፋል። እኔማ ከዛሬ ነገ አንድ ነገር ይላሉ ብዬ ጠብቄ ዝም ሲሉ ባይ ጊዜ እየተጨነቅኩ የግዴን ይሄን ጻፍኩ። ይፍቱኝ […]

በቀጠሮ ለተፈጸመው ሰቆቃ ተጠያቂው ማን ነው? (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-07-24 በቀጠሮ ለተፈጸመው ሰቆቃ ተጠያቂው ማን ነው?ያሬድ ሀይለማርያም ባሳለፍነው ሳምንት የሲዳማን የክልል ጥያቄ ተከትሎ በአዋሣ እና አዋሳኝ ወረዳዎች በንጹሃን ዜጎች ላይ ግድያ፣ ድብደባ፣ የአካል ማጉደል፣ ወከባ እና ንብረት ውድመት ተፈጽሟል። ለደረሰው ጥቃት  ተጠያቂው ማን ነው? ይህ ጥቃት ሊፈጸም እንደሚችል በርካታ አመላካች ነገሮች ነበሩ። + አቶ ጃዋር የሲዳማ የክልል ጥያቄው በጉልበትም ቢሆን ምላሽ ያገኛል በሚል ከወር […]

መታረም ያለበት የአቶ ታዬ ቦጋለ ንግግር! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-07-23 መታረም ያለበት የአቶ ታዬ ቦጋለ ንግግር! አቻምየለህ ታምሩ* አቶ ታዬ ቦጋለ የኔ አባባል ያለውን ንግግር ያደረገው በተለምዶ ሲቀርብ እንደምናየው እነ ዳግማዊ ምኒልክን ያልተማሩ፤ እነ መለስ ዜናዊን ደግሞ የተማሩ አድርጎ ከማሰብ ይመስለኛል ግን ይህ ፈጽሞ የተሳሳተ ነው…— አቶ ታዬ ቦጋለ ከሰሞኑ በመዲናችን በአዲስ አበባ አንድ መድረክ ላይ ተገኝቶ ጥሩ ንግግር አድርጓል። በንግግሩ አጠቃላይ ይዘት  እምብዛም ልዩነት የለኝም። […]

ገራፊዬ ተንታኝ ሆኖ አገኘሁት!!! ኤርሚያስ ቶኩማ

2019-07-23 ገራፊዬ ተንታኝ ሆኖ አገኘሁት!!!ኤርሚያስ ቶኩማከትንተና ይቅርታ ይቅደም!!! 2002 ሰኔ ወር ላይ ነው፤ ተመርቄ እንደወጣሁ መምህር ከመሆኔ በፊት መምህራን በሙሉ አብዮታዊ ዴሞክራሲ መሰልጠን አለባቸው በሚል በሀገሪቱ እንገኝ የነበርን መምህራን በሙሉ ስልጠናውን መውሰድ ጀምረን ነበር። በወቅቱ ስልጠናውን ይሰጡ ከነበሩት አንዱ ቦሌ ክፍለ ከተማ ኢህአዴግ ፅህፈት ቤት ይሰራ የነበረው አቶ ታዬ ቦጋለ ነበረ። አቶ ታዬ ስልጠናው ላይ […]

ሕገ-መንግሥቱ በምክክር ስላልመጣ ችግር አምጥቶአል። DW ዉይይት

July 22, 2019 ዉይይት፤ የሲዳማ የክልልነት ጥያቄና ተግዳሮቶቹ DW – «በሲዳማ እስካሁን አስር ብሔር ብሔረሰቦች የክልል ጥያቄን አቅርበዋል። ሕገ-መንግሥት ፈቀደ ማለት፤ ሕገ-መንግሥትን መሠረት አድርጎ የሚያፈርስ ኃይል መኖር የለበትም። መንግሥት ይሄን ካላደረገ ክልል አዉጃለሁ ማለት ከሕግ አኳያ ጥያቄ ዉስጥ ለድርድር የሚቀርብ አይደለም። ለተከሰተዉ አደጋ በሲዳማ ሕዝብ ይቅርታን እንጠይቃለን» ተወያዮችAudio Player00:0000:00Use Up/Down Arrow keys to increase or decrease […]