የሌት ዕንቅልፍና የኅሊና ዕረፍት የሚነሳው የአዴፓ ጉዳይ (ምሕረት ዘገዬ – አዲስ አበባ)

2019-07-16 የሌት ዕንቅልፍና የኅሊና ዕረፍት የሚነሳው የአዴፓ ጉዳይ ምሕረት ዘገዬ (አዲስ አበባ) እንደየሰው ቢለያይም ሀገር በመፈራረስ ጠርዝ ላይ እያለች ዝም ማለት አያስችልም፡፡ ምንም ለውጥ ባናመጣ ቢያንስ የሚሰማንን የምንናገር ዜጎች ልንወቀስ አይገባም፡፡ ተያይዘን ልንጠፋ ከአንድ ክረምት ያነሰ ጊዜ በቀረበት በአሁኑ ወቅት ብዙዎች እንደዘመነ ኖኅና ሎጥ በፈንጠዝያና በቸበርቻቻ ባህር ሰምጠው ግዴለሽ ሆነው ሲታዩ ወዴት እየሄድን እንደሆነ በእጅጉ […]

የኦሮሞ ብሔርተኞች ለሲዳማ የክልልነት ጥያቄ የኃይል አማራጭን ጭምር ያካተተው ድጋፋቸው ምን አስልተው ነው? (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-07-16 የኦሮሞ ብሔርተኞች ለሲዳማ የክልልነት ጥያቄ የኃይል አማራጭን ጭምር ያካተተው ድጋፋቸው ምን አስልተው ነው?አቻምየለህ ታምሩ የኦሮሞ ብሔርተኞችን ያህል የሲዳማን የክልልነት ጥያቄ በኃይል ጭምር ለማስመለስ  የደገፈና መድረክ የፈጠረ አካል ያለ አይመስለኝም። የኦሮሞ ብሐርተኞች «የሐረሪ ክልል ይፍረስ፣ ሐረር የኦሮሞ ነች» እያሉ  የሲዳማ  ክልል ግን  እንዲፈጠር  ለሲዳማ ክልልነት ጥያቄ  የሰጡትን ያላሰለሰ ድጋፍ  ዓላማ በሚመለከት የተለያዩ ሰዎች በተለያዬ መንገድ […]

የአፍሪካውያን የቡና ፍጆታ ማሳደግ ተገቢ ነው፡፡ – በስንታየሁ ግርማ

July 15, 2019 Posted by: ዘ-ሐበሻ ከቅርብ አመታት ወዲህ የቡና ባህል በአፍሪካ እያደገ ነው፡፡ ምንም እንኳ አፍሪካ ለአለም ከሚቀርበው 13 በመቶ ብታበረክትም እና የቡና መገኛ አኅጉር ብትሆንም ከሌላው ዓለም ጋር ሲወዳደር የአፍሪካውያን ቡና የመጠጣት ባህል አሁንም የተፈለገውን ያህል አይደለም፡፡ ከኢትዮጵያ በስተቀር፡፡ በአፍሪካ ከሚመረተው ምርት አብዛኛው ለአለም ገበያ የሚቀርብ ሲሆን ከፍጆታ አንጻር ግን በጣም ትንሽ ነበር፡፡ አሁን […]

Ethiopia: 90% of children ‘multidimensional’ poor

SourceURL:https://www.aa.com.tr/en/africa/ethiopia-90-of-children-multidimensional-poor/1530080 Ethiopia: 90% of children ‘multidimensional’ poor breaking   • Health, Africa Ethiopia: 90% of children ‘multidimensional’ poor Rate at which population is growing is faster than rate at which poverty is being reduced: UNDP representative for Ethiopia Addis Getachew Tadesse   |12.07.2019 FILE PHOTO ADDIS ABABA, Ethiopia  In spite of marked improvements in the […]

Magufulification of Africa by Prof. PLO Lumumba. Part one, 2 & 3…

2017-08-03 · Magufulification of Africa by Prof. PLO Lumumba at Nkrumah Hall, University of Dar es Salaam, Tanzania. Magufulification of Africa by Prof. PLO Lumumba at Nkrumah Hall, University of Dar es Salaam, Tanzania. Released on: August 03, 2017 Views: 371 Author: AntonioWade71755258 Magufulification of Africa by Prof. PLO Lumumba. Part 2 & 3 … MESSAGE […]

Magufulification of Africa by Prof. PLO Lumumba – Part one and two …

Magufulification of Africa by Prof. PLO Lumumba. Part one … 2017-06-20 · Magufulification of Africa by Prof. PLO Lumumba at Nkrumah Hall, University of Dar es Salaam, Tanzania #Magufulification #MagufulificationsofPROfPLoLUMuMBA #Mojazaidi. Author: African Intellectuals Views: 1.8M Magufulification of Africa by Prof. PLO Lumumba – Part two … 2017-06-21 · Magufulification of Africa by Prof. PLO Lumumba at […]

Medical Education and the Ethiopian Exodus of Talent – Inside Higher Ed 17:51

A 2012 study at Addis Ababa University showed that around 53 percent of medical students hoped to emigrate upon graduating, particularly to the United States and Europe. By Wondwosen Tamrat July 15, 2019 This is the second essay on government policy in Ethiopia directed at developing and retaining talent.  Last week’s post addressed the challenge of […]