የሰሞኑ ዱብ ዕዳ! አዲስ አድማስ

Written by  አያሌው አስረስ      “–ጀነራሉ የተወሰኑትን አግተው በሌሎች ላይ በህይወታቸው ፈርደው፣ ያሰቡት ተሳክቶ፣ የክልሉን መስተዳደር መያዝ ቢችሉ ኖሮ፣ ክልሉን ምን ያደርጉት ነበር? ብሎ መጠየቅ አስፈላጊ ነው፡፡ መልሱ ግን “ምንም” ከሚለው ውጪ ሊሆን አይችልም፡፡–”      ሕወሓት ኢሕአዴግ ግንቦት 1983 ዓ.ም አዲስ አበባ ገባ፡፡ ሰኔ ሃያ የሽግግር መንግሥት መሠረተ፡፡ ሰማኒያ ሰባት አባላት ያሉት የተወካዮች ምክር ቤት […]

እንዴት በ30 ደቂቃ መፈንቀለ-መንግስት ነው ተባለ? – ሚኪ አማራ

July 4, 2019 አንድ ሀገር ከፍ ያለ አደጋ ሰያጋጥመዉ ለምሳሌ ቴረሪዝም ወይም መፈንቅለ መንግስት እንዲሁ ዝም ብሎ በደቂቃዎች ዉስጥ ተነስቶ ይህ መፈንቅለ መንግስት ነዉ፡፡ ይህ ቴረሪዝም ነዉ አይልም፡፡ መጀመሪያ ይጣራል፡፡ ችግሩን አደረሰ የተባለዉ ሰዉ ፕሮፋይሉ እና ያቀናበረዉ ነገር ብሎም ያደረሰዉ ጉዳት ይመረመር እና ለሀገሪቱ ሹማምንቶች ቀርቦ አዎ ይህ ነገር እንዲህ አይነት አደጋ ነዉ ይባላል፡፡ ባህርዳር […]

“ጄኔራል አሳምነውን ቀድቻቸዋለሁ” ጋዜጠኛ ፋሲካ ታደሰ – ቢቢሲ / አማርኛ

Source URL:https://www.bbc.com/amharic/news-48862811 “ጄኔራል አሳምነውን ቀድቻቸዋለሁ” ጋዜጠኛ ፋሲካ ታደሰ – BBC News አ ሰኔ 15 ምን ይመስል ነበር? ጋዜጣችን የእሑድ ጋዜጣ ነው፤ ቅዳሜ ምሽት ሁልጊዜም ቢዚ ነው። ጋዜጣውን ቅዳሜ ማታ ነው ማተሚያ ቤት የምናስገባው። ቅዳሜ ሁልጊዜ የሩጫ ቀን ነው። በዚህ ሩጫ ውስጥ ሆነሽ የባሕርዳሩን ክስተት ለመጀመርያ ጊዜ ስንት ሰዓት ላይ ሰማሽ? ምንድነው የሰማሽው? ከማንስ ነው የሰማሽው? […]

News: Lawyer for suspects detained in wake of assassinations says his clients kept isolated, in cold, dark room

July 3, 2019 Source: http://addisstandard.com/news-lawyer-for-suspects-detained-in-wake-of-assassinations-says-his-clients-kept-isolated-in-cold-dark-room/ Mahlet Fasil Addis Abeba, July 03/2019 – Henok Aklilu, the lawyer representing four suspects detained in connection with the June 21 killing of high level regional and federal officials, told Addis Standard that his clients are detained in “inhuman” condition inside the Addis Abeba Police Commission compound in Piassa which […]

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ኦሮሞው የፌዴራል ሥልጣኑን ያዘው ብሎ ዘመቱብን ብለዋል … (ያሬድ ጥበቡ)

July 3, 2019 ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በትናንትናው ዕለት በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ተገኝተው ስለወቅታዊው የፖለቲካ ቀውስ ለቀረበላቸው ጥያቄ ከሰጧቸው መልሶች መሃል፣ ከመፈንቅለ መንግስቱ በፊት እነዚሁ ሃይሎች ኦሮሞው የፌዴራል ሥልጣኑን ያዘው ብሎ ዘመቱብን ብለዋል። ቀጥለውም፣ ኦሮሞ ያልተገባውን ሥልጣን አልያዘም፣ ምክርቤቱም መመርመር ይችላል ብለዋል። ከሳምንታት በፊትም በደሴ ከህዝብ ጋር ባደረጉት ውይይት ላይም እኔ ወደ ሥልጣን ከመጣሁ ኦሮሞ […]

ማነው መክሥተ ደደቢትን አገራዊ ሰነድ ያደረገው? (ከይኄይስ እውነቱ)

2019-07-03 መክሥተ ደደቢት ወይም የወያኔ መግለጫ ያልኩት ሕወሓት በደደቢት ወጥኖት ከግብር ወንድሙ ኦነግ ጋር ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ለማጥፋት ተማምለው ያዘጋጁት እነሱ ‹ሕገ መንግሥት› የሚሉት መርዘኛ ሰነድ ነው፡፡ ይህን በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የጫኑትን ጠንቀኛ ሰነድ ነው ዐቢይ ‹‹ ሕገ መንግሥቱ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ሰነድ ነው፡፡›› በማለት በቅርቡ በተካሄደው የወያኔ ጉባኤ ላይ የተናገረው፡፡ ድንቄም ሕገ መንግሥት፡፡ ኢትዮጵያ አንድ ሉዐላዊ […]

እውን ይህ ሁሉ የሆነው በዳያስፖራው ነውን??? (ግርማ ካሣ )

2019-07-03 እውን ይህ ሁሉ የሆነው በዳያስፖራው ነውን???  ግርማ ካሣ  1) በሶማሌ ክልል ፣ በኦሮሞ ክልል በሃረርጌ፣ በባሌ፣ በቦረና ..ከስድስት መቶ ሺህ በላይ ኦሮሞዎች፣ ከአራት መቶ ሺህ በላይ ሶማሌዎች ተፈናቅለዋል። በሺሆች የሚቆጠሩ ሞተዋል። ይህ የሆነው በዳያስፖራው አይደለም። በሶማሌ ክልል ሚሊሻዎችና በኦሮሞ ክልል በኦህዴድ ሚሊሻዎች ምክንያት ነው። በአጭሩ በገዢው ፓርቲ ድርጅቶች ነው። 2) ከጌዲኦ ከስምንት መቶ ሺህ በላይ ዜጎች […]

በእርጋታ እንነጋገር! ከሰኔ 15 በኋላ የሆነው ይብቃ! (ጌታቸው ሽፈራው)

2019-07-03 በእርጋታ እንነጋገር!  ከሰኔ 15 በኋላ የሆነው ይብቃ!ጌታቸው ሽፈራው ማሕበራዊ ሚዲያው ላይ ብዙ ብዥታዎች አያለሁ። እርስ በእርስ ከሚጨቃጨቁት መካከል በጣም ጥቂቶቹ ብቻ እውነታውን እያወቁ የሚያጠፉ ናቸው። ቀሪዎች ስለ ወቅታዊ ሁኔታው መረጃ የሌላቸው ይመስለኛል።  በባሕርዳሩ ጉዳይ በርካታ መረጃዎች አሉ።  መረጃዎቹ አሁን ቢዘረገፉ ግን አይጠቅሙንም። ከክስተቱ ወርና ሁለት ሳምንት በፊት ባሕርዳር ላይ የነበረ ሰው እውነታውን ያውቀዋል። እኔ […]