Why Ethiopia Sailed While Zimbabwe Sank – Foreign Policy 16:36

The countries’ leaders both promised change, but only one has delivered. By Hilary Matfess, Alexander Noyes | September 6, 2019, 4:31 PM Former Zimbabwean leader Robert Mugabe, in power for 37 years, died at 95 on Sept. 6. But his legacy, and his ruthless brand of authoritarian politics, lives on through his successor, Emmerson Mnangagwa. […]
Extremism exacerbates, it never alleviates in Ethiopian political situation

September 5, 2019 Source: https://www.satenaw.com By Yilma Gebru The political situation in Ethiopia is still inauspicious. Myriads of factors come in to the play as to why the problem persists. In my view, all the political actors are responsible in one way or another. Every political actor is busy at figure pointing, but bringing no […]
ኢትዮጵያዊ በየትኛውም አጀንዳ ጊዜ ሊሰጥህና ሊታገስህ ይችላል፤ በእምነቱ ከመጣህበት ግን…!!! (መምህር ታየ ቦጋለ አረጋ)

2019-09-05 ኢትዮጵያዊ በየትኛውም አጀንዳ ጊዜ ሊሰጥህና ሊታገስህ ይችላል፤ በእምነቱ ከመጣህበት ግን…!!!! መምህር ታዬ ቦጋለ አረጋ በኢትዮጵያ በአጠቃላይና በተዋህዶ ሀይማኖት በተለይ መጠነ ሰፊ ዘመቻ ሲከፈት ይህ የመጀመሪያው አይደለም። መለስ ዜናዊና ታጋይ ጳውሎስ ከዋልድባ ገዳም ጀምሮ በሠሩት ሴራ – በፍጥነት ተጠርተው ጉዳያቸው በሰማይ ችሎት ዕየታየ ነው። * ጓድ በላይ፦ የኦህዴድ የፓርላማ ተወካይ፣ የኦሮሚያ ዕንባ ጠባቂ ተቋም አመራር ከመሆኑም […]
ሃገሬን እፈራታለሁ፤ የሚታየው የሚሰማው ሁሉ በፍርሀት ልብ ያርዳል!!! (መስከረም አበራ)

2019-09-04 ሃገሬን እፈራታለሁ፤ የሚታየው የሚሰማው ሁሉ በፍርሀት ልብ ያርዳል!!! መስከረም አበራ አዎ ሃገሬን እፈራታለሁ ፤ የዘር ፖቲከኞቿ የፅንፈኝነት ውድድር፣ የዜጎቿ መደናገር፣የመሪዎቿ ሙልጭልጭነት፣የኢህአዴግ የሽንገላ ፖለቲካዊ ባህል ሁሉ ተደማምሮ ሃገሬ አንድ ቀን ወደ እልቂት ማዕከልነት ትቀየር ይሆን ብየ እንድፈራት ያደርገኛል፡፡ፍርሃቴ የሚበረታው ደግሞ ብዙ ባይባልም በመጠኑ ስለ ሩዋንዳ ጥቂት ስለ ናይጀሪያ የዘር ዕልቂቶች፣በመጠኑ ስለ ህንድ የሃይማኖት ግጭት ወለድ መተራረድ ለማንበብ […]
ስለ “ቀሲስ” በላይ መኮንን እኛም እንናገር …. በላይ ማነው? ከምንስ ተነስቶ የት ደረሰ? (ባያብል ሙላቴ)

2019-09-04 ለ “ቀሲስ” በላይ መኮንን እኛም እንናገር …. በላይ ማነው? ከምንስ ተነስቶ የት ደረሰ? ባያብል ሙላቴ(ክፍል ፩) ምርጫ 1997ን ተከትሎ መንግሥት የወሰደውን የግድያ፣ እስራት፣ አካል ማጉደል ወዘተ እርምጃዎች እንዲያጣሩ ከተሾሙት ሰዎች መካከል አንዱ “መምሬ” በላይ መኮንን ነው። በተለይ በኦሮሚያ፣ አዲስ አበባ እና አማራ ክልል ላይ የተፈጸመው ድርጊት ማንም የሚያውቀው ቢሆንም “መምሬ” በላይ ግን የመንግሥት እርምጃ […]
እንቅልፍ ማብዛትም ይሁን በቂ እንቅልፍ አለመተኛት የልብ ህመም ተጋላጭነትን ያስከትላል-ጥናት

September 4, 2019 Source: https://fanabc.com/2019 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 29፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከልክ በላይ ለረጅም ሰዓታት እንቅልፍ መተኛትም ይሆን በቂ እንቅልፍ አለመተኛት የልብ ህመም የመጋለጥ እድልን ከፍ እንደሚያደርግ ጥናት አመለከተ። አንድ ሰው በቀን ውስጥ የሚተኛው እንቅል ቢያንስ 6 ሰዓት፤ ቢበዛ ደግሞ 9 ሰዓት ማለፍ እንደሌለበት ባለሙያዎች ይመክራሉ። ነገር ግን በቀን ውስጥ ከ6 ሰዓታት ላነሰ ጊዜ መተኛት […]
“ቅዳሴ” ፣በኦሮምኛ ፣ “አዛን” በትግሪኛ ፣ በመላው ኢትዮጵያ መሥጊዶች ና ቤተክርስቲያናት አሁኑኑ!!!” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ
September 3,2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/96607 ” “ቅዳሴ” ፣በኦሮምኛ ፣ “አዛን” በትግሪኛ ፣ በመላው ኢትዮጵያ መሥጊዶች ና ቤተክርስቲያናት አሁኑኑ!!!” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ መጠየቅ ያለበት ጥያቄ ነው። ሰሞነኛው ለኢትዮጵያ ህዝብ የተሰጠ የማበጣበጥ የቤት ሥራ ነው።ሰዎች ዝም ብለው የፈጣሪን ሥራ እያሥተዋሉ በመንገዱ መጎዝ ሲገባቸው ፣ ፈጣሪን አቅመ ቢሥና በቋንቋቸው ካለመኑት የማይሰማ አድርገውታል።ሩሲያ ፣ግብፅ ፣ ግሪክ፣እየሩሳሌም የኦርቶዶክስ ቤተክርስቴያን አለች ።ብዙ […]
የፈተናው ዘርፈ ብዙና ከባድ ነው – ጠገናው ጎሹ

September 3, 2019 SourceURL:https://www.zehabesha.com September 2, 2019ጠገናው ጎሹ የአገራችን ሁኔታ በዘርፈ ብዙና ከባድ ፈተና ውስጥ ከወደቀ ብዙ ዘመን ተቆጠረ ። ፖለቲካዊ፣ኢኮኖሚዊ ፣ማህበራዊ ፣ ባህላዊ፣ ሞራላዊ ፣ ሥነ ምግባራዊ ፣ ሥነ ልቦናዊና መንፈሳዊ (ሃይማኖታዊ) እሴቶቻችንን እያደር ከመዝቀት አዙሪት ለመታደግ ያለመቻላችን እንቆቅልሽ በእጅጉ የማያሳስበውና የማይቆጨው ነፃነትና ፍትህ ፈላጊ ቅን የአገሬ ሰው የሚኖር አይመስለኝም። ለግማሽ መቶ ክፍለ ዘመን […]
የቋንቋ ፖለቲካ -በፍቃዱ ኃይሉ

2019-08-31 በኦሕዴድ/ኦዴፓ የሚመራው የኢሕአዴግ መንግሥት ሥልጣን ሲቆጣጠር አስቀድሞ ይወስዳቸዋል ብዬ ጠብቄያቸው ከነበሩት እርምጃዎች መካከል ኦሮምኛን የፌዴራሉ ሁለተኛ የሥራ ቋንቋ ማድረግ አንደኛው ነበር። የኦሮምኛ የፌዴራሉ የሥራ ቋንቋ መሆን ላይ የጎላ ተቃውሞ የለም። በማኒፌስቶው ላይ ይህንን የሚቃወም የተደራጀ ኃይልም የለም። ይሁንና ባልታወቀ ምክንያት መንግሥት ይህንን እምብዛም ተቃውሞ የሌለበትን ጥያቄ መመለስ አልፈለገም ወይም አልቻለም። ይህ በእንዲህ እያለ የትምህርት […]
የትግራይ ብሔረተኞች በአማራ ላይ ያላቸው ጥላቻ ከምን የመነጨ ነው?” (ጥናታዊ ጽሑፍ | ክፍል ሁለት) ጌታቸው ረዳ)

2019-08-30 የትግራይ ብሔረተኞች በአማራ ላይ ያላቸው ጥላቻ ከምን የመነጨ ነው?” (ክፍል አንድ) አሰፋ ሃይሉ (ጥናታዊ ጽሑፍ – በጌታቸው ረዳ) ጥብቅ ቅድመ-ንባብ ማሳሰቢያ፦ የዚህ ጥናታዊ ፅሑፍ አቅራቢ ብዙዎቻችን በቲቪ መስኮት የምናውቀው የወያኔው ጌታቸው ረዳ አይደለም። ይሄኛው የምርምር ፅሑፍ አቅራቢ ጌታቸው ረዳ ሌላ የተከበረ ምሁር ነው። ይህ አሁን ጥናቱን የማጋራለት አስገራሚ ሰው – ይሄኛው ጌታቸው ረዳ – […]
