ታቦተ ጽዮንን መንካትም ሆነ ማየት አይቻልም!!!’ (ታደለ ጥበቡ)

2019-06-21 ታቦተ ጽዮንን መንካትም ሆነ ማየት አይቻልም!!!’ታደለ ጥበቡ *ዶክተር አብይ በጽህፈት ቤታቸው የፕሮቴስታንት ሰዎችን ሰብሰቦ ሳለ ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ የተባለ ሰው “”ለሙሴ የተሰጠው የቃልኪዳኑ ታቦት (ታቦተ ጽዮን) ኢትዮጵያ ውስጥ አክሱም ጽዮን ነው ያለው። ይህንን ደግሞ ሁሉም ጥንታውያን የታሪክ ማስረጃዎች የሚመሩት ወደዚህ ነው፣ ብዙ የታሪክ ተመራማሪዎችና የሀይማኖት አባቶችም ያረጋገጡት ይህንኑ ነው። እስከ ቅርብ ጊዜ የተሰሩ ዓለም […]

ኧረ የመካሪም የአማካሪም ያለህ? (ዘመድኩን በቀለ)

2019-06-21 ኧረ የመካሪም የአማካሪም ያለህ?     ዘመድኩን በቀለ• ለእኔ ሰኔ 20 ም ሆነ ግንቦት 20 የኢትዮጵያ ወታደሮች ለኢትዮጵያ አንድነት ሲሉ ክቡር ህይወታቸውን በከንቱ ሲገብሩ የኖሩበት ዘመን ያበቃበት ቀን ነው። • የአቢቹ ደብዳቤ ደስ አትልም። አንዳንዴም እኮ ባላየ ባልሰማ ይታለፋል። ኧረ የአማካሪም የመካሪም ያለህ።   የኢትዮጵያዬ ጠቅላይ ሚንስትር የእኔው ጉድ ጠሚዶኮዬ አቢይ አህመድ የኤርትራ ተገንጣዮች ከኢትዮጵያ ወታደሮች ጋር […]

የኦሮሞ ገዳ፡ የቀማኞች ዲሞክራሲ – መስፍን አረጋ

2019-06-21 ብያኔወች በዚህ ጦማር ላይ ኦነግ እና ኦነጋዊ የሚሉትን ቃሎች የምንጠቀመው ሁሉንም የኦሮሞ ጎጠኛ ድርጅቶና ግለሰቦች (ኦፒዲኦ፣ ኦዴፓ፣ በቀለ ገርባ፣ ጃዋር ሙሐመድ፣ ሙሐመድ ሐሰን፣ ወዘተ.) በሚያጠቃልል መልክ ነው፡፡ በጎጠኝነት ተጸንሶ፣ ደቁኖ የቀሰሰው የጎጠኘነቱ ሊቅ መለስ ዜናዊ እንዳለው፣ ኦፒዲኦ ፋቅ ቢያደርጉት ኦነግ እንደሆነ ሁሉ፣ ሌሎቹም የኦሮሞ ጎጠኞች እንዲሁ ናቸው፡፡ ብያኔ (definition)፡ ኦነግ ማለት ማናቸውም የኦሮሞ ጎጠኛ […]

ዳር ልንቆም አይገባንም – ከቆንጂት ብርሃኔ ፌስ ቡክ የተወሰደ

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=442742289856920&id=100023634581032ዳር ልንቆም አይገባንም የተወደዳችሁ ወገኖቼ! የትውልድ ዘመን ተጋሪዎቼና ከእኛ በኋላ የተከተላችሁ ሁሉ፤ በዚህች መዳረሻዋ ባልለየላት፣ እንደሀገር በመቀጠልና ባለመቀጠል መስቀለኛ መንገድ ላይ የምትገኝ ሀገር ዜጎች ሁሉ በምንም መመዘኛ ቢሆን ዳር ቆመን ልንመለከት አይገባንም።የትውልድ ዘመን ተጋሪዎቼ ያለምንም ማጋነን ከራሳችን በላይ ለኢትዮጵያንና ለሕዝቧ አስበን ወደተሻለ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት እናሻግራለን ብለን ታላቅ ዓላማ ይዘን የተነሳን ነበርን። ብዙዎች ዓላማቸውን ከግብ እንድናደርስና […]

Facts why Ethiopia does not fit “The Failed State” Status Response to Major Dawit Woldegiorgis: (Final)

The author, Tibebe Samuel Ferenj By Tibebe Samuel Ferenji June 17, 2019      “A failure is not always a mistake, it may simply be the best one can do under the circumstances. The real mistake is to stop trying.” American Psychologist Burrhus Frederic Skinner   (B. F. Skinner) In the last two parts of my articles on this topic, I have touched […]

የኢትዮጵያ መዳኛ መንገድ የኢትዮጵያውያን የኖረ የዴሞክራሲ እሴት እና አብሮነት ነው- ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሃቅ

June 19, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/125636 የኢትዮጵያ መዳኛ መንገድ የኢትዮጵያውያን የኖረ የዴሞክራሲ እሴት እና አብሮነት መሆኑን ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሃቅ ገለፁ፡፡ኢትዮጵያ ወደ ዴሞክራሲ ጉዞ በሚል ርእስ ሀገር አቀፍ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።የሰላም እና ልማት ማእከል የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ባዘጋጀው መድረክ ምሁራን፣ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች እና የውጭ ሀገር ተጋባዥ እንግዶች እየተሳተፉ ነው። በመድረኩ ላይ የመክፈቻ […]