ጥብቅ ማሳሰቢያ በተለይ ለአማራ ልሂቃንና የነፃነት ታጋዮች (ከትንቢቱ ደረሰ – አዲስ አበባ)

2019-08-09 ጥብቅ ማሳሰቢያ በተለይ ለአማራ ልሂቃንና የነፃነት ታጋዮች ከትንቢቱ ደረሰ  – አዲስ አበባ) አማራን ከተደገሰለት ብሔራዊና ዓለም አቀፋዊ የዘር ማጥፋት ፍጅት ለመታደግ ከልባችሁ የምትንቀሳቀሱ አማሮችና የማንኛውም ጎሣና ነገድ አባላት በሙሉ ይህችን ምክሬን እንድትሰሙኝ እለምናለሁ፡፡ ምክር ከየትም አቅጣጫ ቢመጣ ቆም ብሎ ማድመጥና የሚበጅ ሆኖ ከተገኘ ተቀብሎ ተግባራዊ ማድረግ ከአስተዋይና ብልኅ ሰዎች ይጠበቃል፡፡ መታበይና ሁሉን አውቃለሁ ባይነት […]

ወሎንም ሰላሟን ሊያደፈርሱ?!? (ኣብርሃ በላይ)

2019-08-09 ወሎንም ሰላሟን ሊያደፈርሱ?!?ኣብርሃ በላይ ፕሮፌሰር ህዝቅኤል ጋቢሳ ወሎ ኦሮሞ ነው ሲል “ኧረ! ለካ እብዶች ናቸው ስልጣን የጨበጡት!” ነበር ያልኩት። ወሎ የአማራው፣ የኦሮሞው፣ የአገው፣ የአፋር፣ የትግሬው፣ የሁሉም የፍቅር፣ የሰላም፣ የአብሮ መኖርነት ተምሳሌት ሆና ኑራለች። ወሎ ትንሽዋ ኢትዮጵያ ሆና ኑራለች። (Wollo, like Addis Ababa, has been the microcosm of Ethiopia):: ታድያ ደፋሮች መጡና ወሎ የአንድ ዘር […]

የፕሮፌሰር መስፍን ነገር:-በ50ቹ አማራን አገኙት:በ80ቹ አማራ ጠፋባቸዉ: በ2011 የራሳቸዉ አማራ ማንነት በዘወርዋሬ ተገለጠላቸዉ – ሸንቁጥ አየለ

Aug 5 at 9:40 PM በአንድ መጽሀፍ ዉስጥ በጨቋኝነት አለ የተባለዉ አማራ እንደገና የለም ይባላል——————ፕሮፌሰር መስፍን አገዛዝን : ባህልን: አምባ ገነንነትን እና ዲሞክራሲን በአንድ ላይ አዳብለዉ ፋይዳቸዉን ለመተንተን በሞከሩበት መጽሃፋቸዉ ዉስጥ አንድ ማጣቀሻ የምርምር ጽሁፍ ተጠቅመዋል::ይሄም ማጣቀሻ የምርምር ጽሁፍ የራሳቸዉ ስራ ነዉ::ማጣቀሻ ጽሁፉን ሲያትቱት እንዲህ ይላሉ” በ1950ቹ ዉስጥ በሶማሌ ክልል አንድ ምርምር አንድርጌ ጽሁፍ አሳትሜ […]

Ethiopia’s Policy Logjam and Unintended Consequences— Is the Abiy led government reverting to the TPLF model? Part III

August 8, 2019 — Part III of III By Aklog Birara (Dr) “ያልተማሩ ምሁራን ያቆዩዋትን ሃገር፤ የተማሩ መሃይማን አያፈርሷትም”   አቶ ታየ ቦጋለ My hypothesis in response to the question under the sub-tile is that Ethiopia’s Prime Minister Dr. Abiy Ahmed may not revert to the TPLF model of repressive and ethnic governance. Because, this reversal of […]

በባሌና በጉጂ “ብሔራቸው ያልተረጋገጠ” ኢትዮጵያውያኖች በረሃብ አለንጋ እየተቀጡ ነው!!! (ዘመድኩን በቀለ)

2019-08-08 በባሌና በጉጂ “ብሔራቸው ያልተረጋገጠ” ኢትዮጵያውያኖች በረሃብ አለንጋ እየተቀጡ ነው!!! ዘመድኩን በቀለ  * እነ አቢቹ ሆይ ከብሄር ሰውነት ቢቀድምም  ለእናንተ ዋጋ ያለው ብሄር ነውና እናጣራለን የምትሉትን የዜጎቹን ብሔር አጣርታችሁም ቢሆን በቶሎ ድረሱላቸው!!! ••• በዛሬዋ ኢትዮጵያ ለሚደርስብህ ማንኛውም በደል ሁሉ ከእግዚአብሔር ቁጣ በታች ዋነኛው ተጠያቂ የህወሓት ኢህአዴግ መራሹ የጎጠኞች ስብስብ ነው። እኔማ አንዳንዴ ሳስበው ህውሓትን የመሰለ ካንሰር ያመጣብን እኛ […]

Gilad Atzmon: Ethiopian Jews’ Protests Reveal Real Face of Inheritably Racist Israel – Fars News Agency 00:55

Wed Aug 07, 2019 9:17 Gilad Atzmon: Ethiopian Jews’ Protests Reveal Real Face of Inheritably Racist Israel TEHRAN (FNA)- Gilad Atzmon, political activist, says racial discrimination in Israel is the highest in the world, and the black community is of the lowest classes, causing the black Ethiopians migrants to protest against the ruling white supremacist […]

Second year anniversary of the Bahir Dar massacre (By Achamyeleh Tamiru)

2019-08-07 Second  year anniversary of the Bahir Dar massacre By Achamyeleh Tamiru Today marks the second-year anniversary of the Bahir Dar massacre in Ethiopia, where over 50 Amhara Ethiopias were gunned down by TPLF military snipers in just an hour. In addition to those who tragically lost their lives, the August 7 war on the […]

ነሐሴ ፩- አደባባይ የወጡ የአማራ እንቦቀቅላዎች የወደቁበት የእውነተኛ ሰማዕታት ቀን!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-08-07 ነሐሴ ፩-  አደባባይ የወጡ  የአማራ እንቦቀቅላዎች የወደቁበት የእውነተኛ ሰማዕታት ቀን!!!አቻምየለህ ታምሩ ስናይፐር በጦር ሜዳ እንኳ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ በጦር አዛዦች ብቻ የሚያዝ ትጥቅ ነበር። በፋሽስት ወያኔ የአፓርታይድ አገዛዝ ግን ስናይፐር  ተራ የፋሽስት ወያኔ ነፍሰ በላ ወታደሮች በአማራ ሰላማዊ  እምቢቀቅላዎች መካከል እየገቡ ሕጻናትን ለመረሸን የሚታጠቁት ተራ የጦር መሳሪያ ለመሆን በቅቷል። ነሐሴ አንድ 2008 ዓ.ም. የባሕር […]