ኢትዮጵያ የሚለው ቃል የሰዎች ማስፈራሪያ እንዲሆን ተሰርቷል!!! ( ኦቦንግ ሜቶ)

2019-08-02 ኢትዮጵያ የሚለው ቃል የሰዎች ማስፈራሪያ እንዲሆን ተሰርቷል!!! በምህረትሞገስ አዲስአበባ፡– ህፃንን በጅብ እንደሚያስፈራሩ ሁሉ ኢትዮጵያ የሚለው ቃል የሰዎች ማስፈራሪያ ያሉት የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ኦቦንግ ሜቶ ናቸው። አቶ ኦቦንግ ሰዎች በብሔር እንዲያስቡ የተሰራውን ያህል በተገላቢጦሽ ሰብአዊነትን እንዲያውቁ በሚያስችል መልኩ መሰራት አለበት ካሉ በኋላ፤ ከብሔርተኝት ይልቅ ኢትዮጵያዊነትን መስበክ አስፈላጊ መሆኑን አብራርተዋል። አሁን በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ አስጊ ነው። […]
የሲዳማ ጥያቄ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ፖለቲካ (በቦጋለ ታከለ)
August 2, 2019 Source: http://amharic.abbaymedia.info/archives/46672 የሲዳማ ዞንን ወደ ክልልነት ለማሳደግ እታገላላሁ የሚለው የሲዳማ ልሂቃን ጥያቄ ውስጠ ሚስጥሩ ሲገለጥ የደቡብ ህዝቦች ሁሉ ተባብረው ያቀኗትን ውቧን የአዋሳ ከተማን ለሲዳማ ብቻ የማድረግ አምሮት ነው፡፡ይህ አምሮት የኢትዮጵያ ህዝቦች ሁሉ ተባብረው ያሳመሯትን አዲስ አበባን የኦሮሚያ ንብረት ለማድረግ በሚቋምጡ የኦሮሞ ብሄርተኛ ቢጤዎቻቸው ይደገፋል፡፡ የኦሮሞ ልሂቃን የሲዳማ ፖለቲከኞችን የክልል አምሮት አጥብቀው የሚደግፉበት […]
የውይይት መድረክ – የራያ ሕዝብ ታሪካዊ መነሻና ማንነት – ክፍል 1 እና 2 – ስቢስ /አማርኛ

የውይይት መድረክ – የራያ ሕዝብ ታሪካዊ መነሻና ማንነት – ክፍል 1 /SBS Amharic August 1, 2019 ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የራያ ማንነት ጥያቄ አነጋጋሪ ሆኗል። በአንድ ወገን በአማራነት በሌላ በኩል በትግራዋይነት እየተፈረጀ ነው። በዚሁ በማንነት ጥያቄ ጉዳይ ላይ የራያ ተወላጅ ከሆኑት ወ/ሮ አስቴር አስገዶም፣ አቶ በርሄ ሐጎስና ዶ/ር ተበጀ ሞላ ጋር በውውይት መድረካችን ተነጋግረናል። ወ/ሮ አስቴር “ኦሮሞ […]
ችግኝን በዘመቻ መትከል መቼ ተጀመረ? – ቢቢሲ/አማርኛ

ኢትዮጵያ፡ የዛፍ ችግኝ የመትከል ዘመቻ ታሪካዊ ዳራ ምን ያሳያል? ሐምሌ 22 ቀን 2011 ዓ.ም ‘አረንጓዴ አሻራ’ በሚል ዘመቻ ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድን ጨምሮ ከፍተኛ ባለሥልጣናትና የተለያዩ አካባቢ ነዋሪዎች በአገር አቀፍ ደረጃ ችግኝ ተክለዋል። በዚህ የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻም በአንድ ጀምበር ከ350 ሚሊዮን በላይ ችግኞችን በመትከል በሕንድ ተይዞ የነበረውን የዓለም ክብረ ወሰን ኢትዮጵያ መስበሯ ተዘግቧል። ለመሆኑ ችግኝን […]
የኦዴፓ እና የትህነግ ቀዝቃዛ ጦርነት (ጌታቸው ሽፈራው)

2019-08-01 የኦዴፓ እና የትህነግ ቀዝቃዛ ጦርነትጌታቸው ሽፈራው ትህነግ/ሕወሓት ቦታውን በኦዴፓ ተቀምቷል። ኦዴፓ ትህነግን በእስር መሰል ጉዳዮች ለማስገበር ጥረት አድርጓል። የተሳካለት አይመስልም። ትህነግ ድሮ ኦህዴድን ያደርገው እንደነበረው ኦዴፓ በትህነግ ላይ አዛዥ መሆን አልቻለም። ይልቁን ሁለቱ ድርጅቶች “ቀዝቃዛ ጦርነት” ውስጥ ገብተዋል። “ቀዝቃዛው ጦርነት” የሚባልው የዓለም ጦርነት ትልቁ መገለጫው ሀገራት የባላንጣቸውን ተቃዋሚዎች ከመቸውም ጊዜ በላይ በይፋ በመደገፍ የውክልና […]
የአንዳርጋቸው ጽጌ ነገር. . . (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-08-01 የአንዳርጋቸው ጽጌ ነገር. . .አቻምየለህ ታምሩ አንዳርጋቸው ጽጌ በትናንትናው እለት ከአባይ ሜዲያ ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ነው ያለውን «የዘር ፖለቲካ» ሲያወግዝ ሰምተነዋል። ይገርማ! ነገሩ ጅብ በማያውቁት አገር ሄዶ ቆርበት አንጥፉልኝ ይላል አይነት ሆነብኝ። የኢትዮጵያን ፖለቲካ የዘር ፖለቲካ በማድረግ ከበከሉት ተውሳኮችና ጸረ አማራ ፖለቲካን በሁለት እግሩ እንዲቆም ካደረጉት የ ያ ትውልድ አባላት […]
ችግን ተከላዉ ጥሩ ነዉ፤ ግን የአገር ችግር በችከኝ ተከላ፣ ዜጎችን በማሰር አይፈታም – ሚኪ አማራ

August 1, 2019 1. የዚችን ሃገር ፖለቲካ ሁኔታ በበለጠ ለመረዳት ማንበብ አስፈላጊ ነዉ በሚል ሰሞኑን ትቂት መጽሀፎች ይዠ ጠፋ ብየ ነበር፡፡ ካነበብኳቸዉ መጽኃፎች ዉስጥ ስለ መኢሶኑ አመራር ሃይሌ ፊዳ ይገኝበታል፡፡ ሃይሌ ፊዳ በፈረንሳይ አገር ሲታተም ለነበረ አንድ መጽሄት ጥቅምት 1967 ዓ.ም ባሰፈረዉ ጹሁፍ ላይ መንግስቱ ሃይለማሪያምን ገና ስልጣኑን ከመጀመሩ አካሄዱ አልጣመዉም እና እንዲህ ሲል እንዳሰፈረ […]
The ‘Bantustanization’ of Ethiopia and Its Looming Dangers – Dawit W Giorgis

July 31, 2019 The term Balkanization has frequently been used in reference to Ethiopia’s ethnic federalism, which has been codified in the country’s dysfunctional constitution that curiously defines politics, citizenship, rights and privileges on ethnic grounds. However, the use of the term Balkanization in reference to the current situation in Ethiopia is inaccurate, since it does […]
ግልጽ መልእክት ለጠ/ሚ አብይ አህመድ – ከኦሮሞ ጽንፈኞች ተፋተው ከሕዝብ ጋር ይወግኑ – ግርማካሳ

August 1, 2019 ጠ/ሚ አብይ አህመድ፣ «መደመር ውጤት እንደሚያመጣ ያየንበት ተጨባጭ ማስረጃ ነው። ተደምረን ይሄን አሳክተናል። ተደምረን ብዙ ጉዳይ እናሳካለን። በተደጋጋሚ እንዳልነው የሚጮሁ ድምጾች አሉ። እነሱ አቧራዎች ናቸው። እኛ አሻራ ለማሳረፍ ፣ ታሪክ ለመስራት በጋራ ከቆመን ኢትዮጵያ ለሁላችን የምትበቃ ፣ ሁላችን የምታኮራ ሃገር ስለሆነች ይህንን በማድረግ ኢትዮጵያውያን ዳግም አዳዲስ ታሪክ ማስመዝገብ ይችላሉ ፤ ያደርጋሉም የሚል […]
Interviews with Prof. Haggai Erlich Historian and Author of “HAILE SELASSIE HIS RISE,HIS FALL”

Wednesday, July 31, 2019 Source: https://www.gudayachn.com/2019/07/interviews-with-prof-haggai-erlich.html እስራኤላዊው የታሪክ ፕሮፌሰር ሃጋይ አርሊክ ”የቀዳማዊ አፄ ኃይለ ስላሴ አነሳስ እና አወዳደቅ ” በሚል ርዕስ አዲስ መፅሐፍ ፅፈዋል።የቴላቪቭ ዩንቨርስቲው ፕሮፌሰር ከእዚህ በፊትም በኢትዮጵያ እና በመካከለኛው ምስራቅ ጉዳዮች ዙርያ በመፃፍ ይታወቃሉ።የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን በእዚህ ሳምንት ቃለ መጠይቅ አድርጎላቸው ነበር።ቪድዮውን ይመልከቱ።Haggai Erlich is professor emeritus of Middle East and African history at […]
