በወሬና በፎቶ ጋጋታ ሀገር አይመራም!…. (ዘመድኩን በቀለ)

2019-07-29 በወሬና በፎቶ ጋጋታ ሀገር አይመራም! አቢቹ ሙት ልቀቅ – የምር ደክሞሃል!!!  ዘመድኩን በቀለ  ★ ዛሬው ማስቀየሻ ፤ የ200 ሚልየን የችግኝ ቀደዳ በዚህ ተፈጽሟል። የነገውን ማምለጫ ደግሞ መድኃኔዓለም ይወቀው።  ••• “ዳይ አዳሜ ወደ አሁን በሥነ ሥርዓት ወደ ቁዘማህ ተመለስ። ወደ ዘይት፣ ወደ ዳቦ፣ ስኳር፣ ስንዴና ታክሲ ሰልፍህ ተመለስ። ለዛሬ አራዳው አቢቹ የፈለሰማት በችግኝ ተከላም ሰበብ አስተንፍሶሃል። […]

ታከለ ኡማ ምን እያሉ ነው ? (ሙሉአለም ገ/መድህን)

2019-07-29 ታከለ ኡማ ምን እያሉ ነው ? ( ሙሉአለም ገ/መድህን) ‹‹ኦሳ ማዕከሉን በአዲስ አበባ እንዲከፍት ምክትል ከንቲባው ጠየቁ›› ይላል የቢቢቢ አማርኛ ዘገባ፤ ‹‹መልካም›› ብለናል፡፡ ኢትዮጵያዊ እስከሆኑ ድረስ መብታቸው ነው፡፡ የእኔ ጥያቄ ሌላ ነው፡፡ የኦሮሞ ጥናት ማዕከል (OSA) ከተመሰረተ 33 ዓመት ሆኖታል፡፡  በስደት ባሉ የኦሮሞ ምሁራን የተቋቋመው ይሄ የጥናት ማዕከል፣ የኢትዮጵያን ሀገረ-መንግሥት ምስረታ ፈጽሞ በማይቀበሉ ከቶም ‹‹ኢትዮጵያ […]

ከአውሮፓ የባህልና ስፖርት ፌዴሬሽን የሽቱትጋርት ዝግጅት ምን መማር ይቻላል?

በላፈው ዓመት በ2018 እንደ አውሮፓ አቆጣጠር የአውሮፓ የባህልን ስፖርት ፌዴሬሽን ዓመታዊ ዝግጅት የነበረው በሽቱትጋርት ከተማ፣ በጀርመን አገር ነበር።የዚህን ዝግጅት ሃላፊነት ወስዶ የነበረው የሽቱትጋርት ቡድን ነበር። ይህም ማለት የሽቱቱጋርት ቡድን ይህን የ2018 ዓ.ም. ዝግጅት በአዘጋጅነት ወስዷል ማለት ነው። አንድ ነገር ጥሩ ነበር ሊባል የሚችለው የእግር ኳስ ሜዳዎቹ ናቸው።የዝግጅቱ ቦታ ለእንዲህ ዓይነት ዝግጅት ከከተማ ወጣ ብሎ መደረጉ […]

LET’S NOT TWIST THINGS AROUND UNNECESSARILY! – Tegenaw Goshu

July 27, 2019 I am writing this comment which is a supplement to my previous piece titled “IS IT NOT FALLACIUOS?”   The purpose is neither simply to defend my view nor to provoke unnecessary dialogue. It is just to make my argument a straight-forwardly clear to those who seem trying to twist things around wittingly […]

የአገራችን የተወሳሰበ ችግር አንድን መሪ በሌላ በመተካት ብቻ የሚፈታ አይደለም !! – ፈቃዱ በቀለ፣ ዶ/ር

July 26, 2019 ሰኔ 26፣ 2019 መግቢያ በየጊዜው የተለያዩ ጸሀፊዎች አዳዲስ ጽሁፎችን በመጻፍ ለሰፊው ህዝብ ለንባብ ያቀርባሉ። እንደምገምተው ከሆነ በዚህ መልክ የታሪክን አደራ ለመወጣት በማሰብና አገራቸውም እንዳትበታተን ለማሳሰብ ነው። ይሁንና ግን አንደኛ፣ የአብዛኛዎች የአጻጻፍ ስልት ግልጽ አይደለም። ሁለተኛ፣ አብዛኛዎች ጽሁፎች በተወሰነ ሃሳብ ላይ ያተኮሩና በዚያው ላይ የሚሽከረከሩ አይደሉም። በሌላ አነጋገር፣ እንድንወያይበትና እንድንከራከርበት በር የሚከፍቱ አይደሉም። […]