ዶር ዳኛችው ፈላስፋ ወይስ ዳኛ? (ሀይለገብርኤል አያሌው)

2019-07-18 * ጀነራል አሳምነው ላይ ፍርድ ለመስጠት ምን መረጃ አለዎት? ዶር ዳኛቸው በአደባባይ ምሁርነታቸው ይታወቃሉ::ስለ ሞራልና ፍልስፍና ገለጻ ሲያደርጉ የማይደመም ስለ ፖለቲካችን በድፍረት ሲናገሩ የማይደሰት አልነበረም:: ዶር በሕዝብ ዘንድ የተከበሩ  መልካም ሰው በመሆናችው ብዙዎቻችን እሳቸውን ለማድመጥ እንምርጣለን:: ይህ መከበርና መወደድ ስለ መልካም ስብዕናቸውና አድራጎታቸው እንጂ ከሌላ አንጻር አይደለም:: እንዲያውም የእህታቸው የወሮ ገነት ዘውዴ(ዮዲት ጉዲት) ተቃራኒ […]

ይዋል ይደር መባል የሌለበት የብሔራዊ ዕርቅ ጉዳይና መንገዱ

July 18, 2019 ይዋልይደርመባልየሌለበትየብሔራዊዕርቅ ጉዳይና መንገዱ የብሄራዊ ዕርቅ ሂደት በረዥም የጊዜ ርቀት ጉዞ ውስጥ የሚከናወን እንጂ በጥቂት ቀናት ሰብሰባ ተጀምሮ በጭብጨባ የሚጠናቀቅ የቀናት ክንውን አይደለም፡፡  የሂደቱ ዋነኛ መርህ ጣት መጠቋቆም ሳይሆን በየጊዜው እያመረቀዘ ያገሪቱን ጤና የሚያውከውን ቁስል በጋራ ከፍቶ የማየትና ፈውሱንም አብሮ ባንድነት የመፈለግ ጥረት ነው፡፡ ማንኛውም ለአገራዊ ዕርቅ የተቋቋመ አካል ለስራው ስኬት የሚያስፈለጉት በርካታ […]

«ኢህአፓ የራሱ አማራጭ የፌዴራሊዝም ሥርዓት አደረጃጀት አለው» የኢህአፓ ከፍተኛ አመራርና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ወይዘሮ ቆንጅት ብርሃን

Konjit interview With Addis Zemen  «ኢህአፓ የራሱ አማራጭ የፌዴራሊዝም ሥርዓት አደረጃጀት አለው» የኢህአፓ ከፍተኛ አመራርና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ወይዘሮ ቆንጅት ብርሃን   July 5, 2019       በአሁኑ ጊዜ የኢህአፓ አመራር ሆነው እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡ የፓርቲው የማዕከላዊ ኮሚቴም አባል ናቸው፡፡ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪ በኢኮኖሚክስ ያገኙት ወይዘሮ ቆንጅት ብርሃን መንግሥታዊና መንግሥታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች ባለሙያና […]

ኢሬቻ ምንድነው? የኦሮሞ ባለስልጣናት በእምነታቶች ላይ የሚያቡት ሴራ! ( ሰርፀ ደስታ)

July 17, 2019 እኔ የኦሮሞ ፖለቲካን ጉዳይ ከጅምሩም አሳምሬ አውቀዋለሁ፡፡ ይሁንና እንደለማ የመሳሰሉ ሰዎች አንስተውት የነበረውን ብዝሐነት የመሰለኝ ነገር እኔንም እንደ ብዙሀኑ ኢትዮጵያውያን ሸውዶኛል፡፡ በእርግጥም እኔ ከለማ ውጭ ያለውን የኦሮሞ ባለስልጣን ሰው መግደል ሽንፈት ነው ሲል የነበረውን፣ አንድም ጋዜጠኛ የታሰረ የለንም እያለ ሲያወራ የነበረውን፣ በአጠቃላይ ዛሬ ላይ ከቃሎቹ በተቃራነው የምናየውን ሰውዬ ጨምሮ የምከታተላቸው በከፍተኛ ጥርጣሬ […]

《ሥርዓት-ጠልነት》 እና 《ሥርዓት አልበኝነት》የወለዱት የጥፋት ድባብ እና የመፍትሔ አቅጣጫዎች

July 17, 2019   Source:https://voiceofgihon.com መግቢያ፤ ሥርዓት-ጠልነት ወይም አናርኪዝም በ19ኛው ክፍለ-ዘመን አጋማሽ ኢንዱስትሪያዊ ካፒታሊዝምን እና ፖለቲካዊ ኢኮኖሚን በመቃወም በአውሮጳ የተወለደ ፖለቲካዊ ፍልስፍና ሲሆን ከፈረንሳያዊው ፔሬ-ጆሴፍ ፕራዦን ጀምሮ እንደ ኢማ ጉድዊን፣ ፒተር ክሮፖትኪን፣ ሚካኤል ባኩኒን፣ ሉሲ ፓርሰንስ ወዘተ በጽሑፋቸው እና በድርሰቶቻቸው ያበለፀጉት ፅንሰ ሐሳብ መሆኑ ይነገራል። አናርኪዝም ገዥዎች ወይንም መንግሥታት መዋቅሮቻቸውን በመጠቀም ህዝብን ይመዘብራሉ ይበድላሉ የሚል መነሻ […]

የጋዜጠኛ ኤልያስ ጠበቃ “አካልን ነፃ የማውጣት” አቤቱታ አቀረቡ (የትነበርክ ታደለ)

2019-07-17 የጋዜጠኛ ኤልያስ ጠበቃ “አካልን ነፃ የማውጣት” አቤቱታ አቀረቡየትነበርክ ታደለ በእሥር ላይ የሚገኘው የጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ጠበቃ፣ አቶ ተማም አባ ቡልጉ “አካልን ነፃ የማውጣት” (ሃቢየስ ኮርፐስ) አቤቱታ፣ ዛሬ ማክሰኞ ሐምሌ 9 ቀን 2011 ዓ.ም ለፍርድ ቤት ማቅረባቸውን ለኢትዮ-ኦንላይን አስታወቁ፡፡ አዲስ አበባ ፖሊስ፣ ጋዜጠኛ Elias Gebru Godana በሕገ-ወጥ መንገድ እንደያዘው ጠበቃ ተማም አባ ቡልጉ ፍርድ ቤት […]

የኦዲፒ ህዝብ ላይ ፍርሃት መልቀቅ እና የስነልቦና ተሸናፊነት እንዲያዳብር የማድረግ አካሄድ!!!-ሚኪ አምሀራ

2019-07-17 ስለ ጠ/ምኒስትሩና ፓርቲያቸው በኦህዴድ ላይ እየሄድንበት ያለዉ አካሃድ አደገኛ ነዉ፡፡ ለኦህዴድ ሁሉ ሰጋጅ፤ ሁሉም ነገር ኦህዴድ ብቻ ባለዉ መንገድ እንደሚሄድ አድርጎ መሳል ይህ ፍርክርክ ድርጅት የሌለዉን ስነልቦና እና ኮንፊደነስ ማጎናጸፍ  መስሎ እየተሰማኝ ነዉ፡፡ በፊት ትህነግን አግዝፈን በመሳላችን ህዝቡን ለፍርሃት ዳርገነዉ ትህነግንም ልቡ እንዲያብጥ እና ተፈሪነቱን በማስፋት አፍኖ እንዲገዛ አድርገነዋል፡፡ ኦህዴድ ኮንስፓየር አያደርግም ማለት አይደለም፡፡ […]

የ‹‹ፌዴራሊስቶቹ›› ኅፀፅ (ቢንያም መንበረወርቅ)

2019-07-17 የ‹‹ፌዴራሊስቶቹ›› ኅፀፅቢንያም መንበረወርቅ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሰርክ የምትታይ፣ ከዚህ ቀደም ደግሞ እንዲሁ ችግር ሲፈጠር ተደጋግማ ብቅ የምትል ቅጥፈት/ዝንፈት አለች፡፡ እሷም የኢትዮጵያ የፖለቲካ ኃይሎችን ‹‹ፌዴራሊስት››ና ‹‹አሀዳዊያን›› አድርጎ የመክፈል ሙከራ ናት፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ‹‹ፌዴራሊስት›› ነኝ ማለት የተራማጅነትና የሞራል ልዕልና መገለጫ ተደርጎም ይቀርባል፡፡ እነዚህን ሁለት ጉዳዮች አፍታተን እንያቸው፡፡ ፌዴራሊስትና አሀዳዊያን፡- ሀሳዊ ምደባ ምናልባትም ‹‹ፌዴራሊስት ነን›› የሚሉ […]

ወደድንም ጠላን – ሁላችንም – የወያኔ የእጁ ስራ ውጤት ሆነናል!!! (አሰፋ ሃይሉ)

2019-07-16 ወደድንም ጠላን – ሁላችንም – የወያኔ የእጁ ስራ ውጤት ሆነናል!!!አሰፋ ሃይሉ“ወይ ታሪክ ዋሽቷል ፥ ወይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ወኔውን ሸንቶታል!”           – ሌተና. ኮ/ል ጓድ መንግሥቱ ኃይለማርያም ጓድ መንግሥቱ በግድ ታፍሶ በሚዋጋ የውጊያ ሞራል በሌለው ሠራዊት እና ከእግር ጥፍሩ እስከ ራስ ፀጉሩ በዘረኝነትና ጥላቻ እልህ በተንተከተከ አጥፍቶ-ጠፊ ሠራዊት መካከል ያለው የመዋጋትና […]

ገና በህፃንነቴ የተጠየፍኩት ትህነግ …!?! (ወዲ ሻምበል)

2019-07-16 ገና በህፃንነቴ የተጠየፍኩት ትህነግ …!?!ወዲ ሻምበል   “አንተ የአማራ ተላላኪ  የትግራይ ህዝብ ጠላት ነህ” ለምትሉኝ  የህወሓት ደጋፊዎች እና እንዲሁም እውነት ለማወቅ ለሚፈልጉት ወገኖቼ  ይህንን መራራ እውነት የኖርኩበት እውነተኛ ታሪክ በፎቶ አስደግፌ ለመንገር እገደዳለሁ እንዲያው ከረጅሙ የህይወት ታሪኬ ውስጥ በጭልፋ ጨልፌ እንደ ማለት ነው።በደርግ ስርዓት ውስጥ በተደረገው የእርስ በእርስ ጦርነት በትግራይ ክፍለ ሃገር ከመደበኛው ሰራዊት ውጪ ፀረ […]