“ፈረንጆቹ ከዓመታት በፊት የናቁትንና የጣሉትን ብሄርተኝነት ነው እኛ እንደ ስልጣኔ የምናራግበው!!!” (ዮናታን አክሊሉ)

2019-06-29 “ፈረንጆቹ ከዓመታት በፊት የናቁትንና የጣሉትን ብሄርተኝነት ነው እኛ እንደ ስልጣኔ የምናራግበው!!!” ዮናታን አክሊሉ የተወለደው ክብረ መንግስት ሲሆን ያደገው አርሲ ነገሌ ነው። አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን የተማረው እዛው አርሲ ነገሌ ነው። አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ገብቶ በአካውንቲንግ ኤንድ ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ተምሯል። በአድቬንቲስት ኮሌጅ፥ ኩየራ አፍሪካ ቤዛ፥ ሪፍት ባሊ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በመምህርነት ያገለገለባቸው ተቋማት ናቸው። ባለትዳርና […]

የሀገራችን ኢትዮጵያ ብሄራዊ አንድነትና ህልውና ዘላቂነት ያሳስበናል!!! (አብርሀም አለሙ)

2019-06-28 የሀገራችን ኢትዮጵያ ብሄራዊ አንድነትና ህልውና ዘላቂነት ያሳስበናል!!!አብርሀም አለሙ ሀገራችን ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ሀገራዊ ሰላምና ህልውናዋን የሚፈታተን ከባድ ውስጣዊ አደጋ ተደቅኖባታል፡፡ በህዝብ ትግል ከዓመት በፊት በሀገሪቱ የመጣዉን ፖለቲካዊ ለውጥ ጅማሮ በርካታ  ዜጎች ተስፋ ጥለውበት የነበረ ቢሆንም፣ አሁን ያለው የሀገራችን ፖለቲካዊ፣ ኤኮኖሚያዊና ማህበራዊ ሁኔታ ከተስፋ ይልቅ ከፍተኛ ስጋት ያንዣበበበት ሆኗል፡፡ ባለፈው አንድ ዓመት በኢትዮጵያ ከመቼውም ጊዜ […]

Will Ethiopia withstand the setback or return to dictatorship : Metta-Alem Sinishaw, Washington, DC

June 28, 2019 Source: https://www.satenaw.com Summary: Based on shared grievance, ADP and ODP forged partnership, ended TPLF’s hegemony, and agreed to perfect their relationship within democratic Ethiopia. Despite improvement, ODP’s claim over Addis Ababa, its domination on federal power structure, and absence of transformative vision brought a disappointment. Increasing ethnic tension, lack of law and order, […]

እየተደረገ ያለው ምንድነው? – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

June 28, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/95811 ( በእርግጥ እውነቱን ተናግረነዋልን??”አለባብሶ ማረስ ዋጋ እንደሚያስከፍል የኢትዮጵያ  ገበሬ አሳምሮ ያውቀዋል።) በኢፌድሪ መንግሥት የአማራ  ክልላዊ አሥተዳደር  መንግሥትን በኃይል ማሶገድ ና ሥልጣነ   መንግሥቱን መያዝ ነው ፣የአዴፖ አንጃዎች ፍላጎት፣ወይስ የእኛን ሃሳብ ካልተቀበላችሁ ና ካልተገበራችሁ በህይወትም አትኖሩም ነው?ወይስ “ከእኛ ሰልፍ ጋር የመሰለፍ ወይም ያለመሰለፍ ፣በህይወት የመኖር ወይም ያለመኖር ምርጫ ነው።” ተብሎ ተነግሯቸው፣ሰልፋቸውን ለመሰለፍ […]

“በአማራ ክልልና በአዲስ አበባ የደረሰው አሳዛኝ ክስተት ሁሉንም ኢትዮጵያውያን የሚመለከት ነው።” – ዶ/ር ዮሃንስ ገዳሙ

June 28, 2019 ዶ/ር ዮሃንስ ገዳሙ፤ በ Georgia Gwinnett College የፖለቲካ ሳይንስ መምህር፤ ሰኔ 15, 2011 በአማራ ክልል አመራሮች ላይ የደረሰውን ፖለቲካዊ ግድያና በአዲስ አበባ በኢፌዴሪ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹምና አንድ ጡረተኛ ሜጀር ጄኔራል ላይ የተፈጸሙት ግድያዎችን አሉታዊ እንድምታዎች አስመልክተው ይናገራሉ። 

Herman Cohen’s Second “Coup” in Ethiopia? We Demand an Apology! By Prof. Al Mariam

How true the saying, “There is no fool like an old fool.” My readers know I don’t tolerate old fools. Of course, there are old fools; and there are offensive and villainous old fools. Herman Cohen is an offensive and villainous old fool. On June 24, 2019, Herman Cohen tweeted: Failed coup in #Ethiopia’s Amhara state was […]

The long-suffering of East Africa’s Anuak people who were persecuted by Ethiopia – Face2Face Africa 11:06

Mildred Europa Taylor | Staff Writer June 26, 2019 at 05:00 pm Support Pan-African Journalism Anyuak people from Gambella area, Ethiopia. Pic credit: trip down memory lane December 13, 2003, is a day that the long-suffering Anuak people from the fertile Gambella forest region of south-western Ethiopia would never forget. A shocking massacre, led by […]

ውድ የውጪሰው ኢትዮጵያዊ ዐማራዎች – አንዱ ዓለም ተፈራ

June 26,2019 Posted by: ዘ-ሐበሻ አንዱ ዓለም ተፈራ – ረቡዕ ሰኔ ፲፱ ፳ ፻ ፲ ፩ ዓመተ ምህረት መረጋጋት አለብን አሁን በባሕርዳር የተከሰተውን ድርጊት አልፈን ወደፊት ለመሄድ፤ በሁሉም ወገን ያለን፤ መነጋገር፣ መተማመንና፣ መተሳሰብ አለብን። የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሀቅ ሆኖብን፤ የውጪሰው ኢትዮጵያዊ ዐማራዎች፤ በዚህ ጉዳይ ከማንም በላይ ከፍቶን እየተከታተልን ነው። እያንዳንዳችን ከተለያዬ ምንጮች፤ የየራሳችን የሆኑ መረጃዎችን እያገኘን፤ […]

አቢይ ባንድ ድንጋይ መከላከያውን አስተካክሎ፤ ብዓዴንን ታማኝ ሎሌው አድርጎ ወደቤቱ ተመልሷል!!! (ዮናስ ብርሀኑ)

2019-06-26 አቢይ ባንድ ድንጋይ መከላከያውን አስተካክሎ፤ ብዓዴንን ታማኝ ሎሌው አድርጎ ወደቤቱ ተመልሷል!!!ዮናስ ብርሀኑ* መከላከያውን የኢትዮጵያ ሊያስብለው ይችል የነበረው ብቸኛ ግለሰብም ተወግዶ አሁን ኦፊሽያሊ መከላከያውን የኦህዴድ ሆኗል!! ድሮ ድሮ በሕወሐት/ኢህአዴግ ዘመን ነው አሉ። «ምርኮኞች» በሚል ስያሜ በአብዛኛው የኦሮሞ ማሕበረሰብ የሚታወቁት ኦህዴዶች ከኦነግና ደጋፊዎቻቸው መቀናቀን ሲበዛባቸው ጉዳዩን በሚስጥር ለሕወሐት ይነግሩና እነርሱ ዳር ይይዛሉ። ሕወሐት ያንን የፈረደበት አግዓዚ […]