በዋልታ ቴሌቪዥን የነፃ ሃሳብ ፕሮግራም ከሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሐመድ ኡመር ጋር የተደረገውን ቃለምልልስ

waltainfo.comFollow June 14 at 1:05 AM · “… በእኔ እምነት ሁሉም ዜጋ ሃገራዊ ዘግነቱን ተቀብሎ ፣ ኢትዮጵያዊነቱን Primary identity (ተቀዳሚ ማንነት) ተቀብሎ፣ እንደ ሃገር የተገነባ Nation ሁኖ የምንነጋገርው በዘር ሳይሆን በኢትዮጵያዊነት ደረጃ ቢሆን እና ሰዎች Association (ስብስብ) የሚፈጥሩት በዘር ሳይሆን በአመለካከት ቢሆን ይሻላል የሚል እምነት አለኝ …” “… እኔ የምናገረው የፓርቲዬን አቋም አይደለም… እንደ እኔ […]

እናንት አባት አስለቃሾች እንኳን ደስ ያላችሁ። (ዘመድኩን በቀለ)

2019-06-15 እናንት አባት አስለቃሾች    እንኳን ደስ ያላችሁ። ዘመድኩን በቀለ★ አብሮ ከማልቀስ ውጪ ምንአደርጋለሁ? ምንም? ምንም ማድረግ አልችልም። በዚህ ደግሞ የባሰ አዝናለሁ።  ★ የወንድ ልጅ እንባ እሳት ነው። ያውም የአባት፣ የሽማግሌ፣ የአረጋዊ እንባ እሳት ነው።  ••• አረጋዊ አባትን ማስለቀስ በ666 ሃይማኖት አላውቅም እንጂ በክርስትና ግፍ ነው። በደል ኃጢአት ነው። በእስልምናም ሃራም ነው። አባት ሽማግሌ ይጦሩታል እንጂ አያስለቅሱትም። ወዴት […]

ኦሮምኛ በግእዝ ፊደል የመጻፉን ጥቅም- ከቋንቋ ምሁሩ ዶ/ር ጌታቸው ሃይሌ

June 16, 2019 የኢትዮጵያ ፊደል፤ ስለ ኢትዮጵያ ፊደል ሌላ ጊዜ ጽፌ ሌላ ቦታ ያሳተምኩትን በመጠኑ ለዋውጬ ላካፍላችሁ። 2:4000:10/01:04Replay ኢትዮጵያ የትም ከሌላ አገር የማይገኝ የራሷ ፊደል አላት። የሩቅ ምሥራቁን (የቻይናን፥ የኮሪያን . . .) ለብቻ ትተን የቀረውን ስናየው የተለያዩ ቋንቋዎች ፊደሎቻቸው ዝምድና እንዳላቸው ምልክት እናያለን። በላቲንና በኢትዮጵያ ፊደል መካከል ያለው ዝምድና እንኳን ደብዛው ፈጽሞ አልጠፋም። ለምሳሌ፥ […]

የመንግስት ድርጅቶች የቦርድ አባላት የሚመረጡትና የስራ አፈፃፀማቸው የሚመዘነው እንዴት ነው?

Sheger FM : የመንግስት ድርጅቶች አትራፊና ቀጣይ እንዲሆኑ ለማብቃት ከስራ አስፈፃሚዎች በላይ የቦርድ አባላት ይሾማሉ፡፡ የቦርድ አባላት፣ በአብዛኛው የመንግስት የጊዜው ባለስልጣናት ይሆናሉ፡፡ በተለይም ገንዘብ አመንጪ በመሆናቸው በሚታወቁት ተቋማት የሚመደቡት ቢናገሩ የሚደመጡ ጎምቱ ባለስልጣናት ሲሆኑ ይታያል፡፡ እንዲያውም፣ ጠቀም ያለ የቦርድን ክፍያ ለማግኘት በሚያስችሉ ቦታዎች እንዲጠቀሙ የሚፈለጉ ሹማምንት ይመደባሉ የሚል ሐሜት በተደጋጋሚ ይሰማል፡፡ ይሁንና አሿሿማቸው ላይ የሚሰጠው […]

ከሲሳይ አጌኔ እና ብርሃኑ ነጋ በላይ የቆሸሸ ታሪክ ተሸካሚ ማን ሊሆን ነዉ? -ሸንቁጥ አየለ

ከቆሻሻም ቆሻሻ ዘረኛ ኦነጋዉያን/ኦህዴዳዉያን ጋር የሚርመጠመጠዉ ሲሳይ አጌኔ የቆሸሸ ታሪክ የለኝም ሊል እንዴት ደፈረ? የትናት የኢሳት ባልደረቦችን ቆሻሻ ታሪክ ያላቸዉ ብሎ ለመሳደብ ያላፈረዉ ሲሳይ አጌኔ ከሱ በላይ ቆሻሻ ታሪክ ያለዉ ሰዉ ማን እንደሆነ አላወቀም ማለት ነዉ?ሰዉ ዘቅዝቀዉ የሚገሉ ኦነጋዉያንን/ኦህዴዳዉያንን ቂጥ የሚደግፍ ሰዉ ቆሻሻ ታሪክ የለኝም ካለ አስገራሚ ነዉ::ሰዉ በማጅራቱ በጅማ : በአርሲ : በቡራዩ የሚያርዱት […]

የብሔር ማንነት ከሌሎች ማንነቶች በተለየ የግጭቶች መንስዔና ሥጋት እንደሆነ ተገለጸ

ፖለቲካ 16 June 2019 ብሩክ አብዱ በኢትዮጵያ ሥጋት ከሆኑትና የአገሪቱን አንድነት እየተፈታተኑ ከሚገኙ ጉዳዮች አንዱ የብሔር ማንነት እንደሆነ ተገለጸ፡፡ ይኼን ያሉት የጠቅላይ ሚኒስትሩ የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ አቶ ንጉሡ ጥላሁን ናቸው፡፡ በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት ‹‹አዲስ ወግ›› በተሰኘው ተከታታይነት ያለው የውይይት መድረክ ‹‹ብሔርተኝነት በኢትዮጵያ›› በሚል ርዕስ ዓርብ ሰኔ 7 ቀን 2011 ዓ.ም. በተደረገ ውይይት ላይ አስተያየት […]

Ethnocentrism, Ethiopia and the Ethiopian Experience-Part One [Tesfaye Demmellash]

SourceURL:http://quatero.net/ethnocentrism-ethiopia-and-the-ethiopian-experience-part-one-tesfaye-demmellash/ June 14, 2019 Reckoning with Ethnocentrism One might say that the crisis Ethiopia is in today has to do with ethnicity in the raw, tribal consciousness pure and simple. But from a broader, historically informed and critical perspective, the crisis concerns not so much ethnicity simply as the politics of ethnic recognition or identity, […]

ኢትዮጵያን ከሚያስተዳድራት ኃይል ጋር እንተዋወቅ (ግርማ በላይ)

2019-06-14 ኢትዮጵያን ከሚያስተዳድራት ኃይል ጋር እንተዋወቅ ግርማ በላይ ታላላቅ ሰዎችን ጨምሮ በብዙዎች ዘንድ እንደግሪክ አማልክት በመድረኮች ሣይቀር በይፋ የሚመለከው ጠ/ሚ ዶ/ር አቢይ አህመድ የሚዘውረው ቲም ለማ ከሚባለው የኦህዲድ ገዢ ኃይል ጋር አይደለም የምንተዋወቀው፡፡ ሌላ ነው፡፡ “የዶ/ር አቢይ ኢትዮጵያዊነት ከእኔም የኢትዮጵያዊነት (ስሜት) ይበልጣል” ከሚለው እወደድ ባይና አድር ባይ የቤተ መንግሥት ተስፈኛ ቡድን ጋርም አይደለም እዚህ አሁን […]