A truth about EPRP In Short: 20 July 2018
Reply to a member of Gefore/Zarma forum on the said “EPRP`serious mistakes” hidden ይህ ጽሁፍ – ኢ.ሕ አ ፓ 8ኛውን ጉባኤውን አስመልክቶ ለአደባባይ ያወጣውን መግለጫ በዘርማ ሶሺያል ሚዲያ ውይይት መድረክ ለጥፌው ካነበቡት-አንዱ “ኢ.ሕ አ ፓ አስክፊ ሥህተት ሠርቷል ፤ስለሆነም ጥሩ መልስ እፈልጋለሁ” “EPRP has committed serious mistakes, I need serious answer” በማለት በእንግሊዘኛ ለጻፈው አስተያየት […]
“የለውጥ ሂደቱ ባለቤትነትና አሸናፊነት የህዝብ ነው!” ስንል ምን እያልን ነው? (ጠገናው ጎሹ)

Source: https://ecadforum.com/Amharic/archives/19588/ May 29, 2019 ከ1960/70ዎቹ ፣ ከ1980ዎቹና ከ1990ዎቹ ሁለተኛ አጋማሽ የነፃነትና የፍትህ ሥርዓት ፍለጋ ህዝባዊ እንቅስቃሴዎች ውድቀትና ካስከተሉት አስከፊ ውጤት ከምር ተምረን ተገቢውን ባለማድረጋችን እጅግ ግዙፍና መሪር መስዋእትነት ያስከፈሉንና አሁንም እያስከፈሉን ያሉ ጉዳዮች በርካታ ናቸው። ከነዚህ መካከል ግን “ህዝብ የለውጥ ሂደትና የድሉም ባለቤት ነው” የሚለውን አጠቃላይ እውነት (general truth) መሬት ላይ አውርደን አጠቃላይ እውነት […]
አንድ ጉልበተኛን በዘጠኝ ጉልበተኛ ተክተን የት ልንደርስ ይሆን? (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-05-29 አንድ ጉልበተኛን በዘጠኝ ጉልበተኛ ተክተን የት ልንደርስ ይሆን?ያሬድ ሀይለማርያም በለየለት አንባገነናዊ ሥርዓት ውስጥ ጉልበተኛው እና ፈላጭ ቆራጩ አንድ ግለሰብ ወይም አንድ ቡድን ነው። ያሻውን ያስራል፣ ይገድላል፣ ይዘርፋል፣ ያፈናቅላል፣ ከአገር ያሳድዳል። ሚሊዮኖችን ጸጥ ለጥ አድርጎ እና አሽቆጥቁጦ ይገዛል። በታሪክ እንደታየውም አንድ ጉልበተኛ አንባገነናዊ ሥርዓት ፍርሃትን እና ነፍጥን እንደ መሳሪያ በመጠቀም ትንሽም ይሁን እንደ ኢትዮጵያ ያለ […]
አዲስ አበባ የእግር ኳስ ሜዳዎቿ በ “ባለ ጊዜ ነን” ባዮች ወደ እርሻ ማሳነት እየተቀየሩ ነው!!! (አበበ ለማ)

2019-05-29 አዲስ አበባ የእግር ኳስ ሜዳዎቿ በ “ባለ ጊዜ ነን” ባዮች ወደ እርሻ ማሳነት እየተቀየሩ ነው!!!አበበ ለማ ከአሁን በኋላ የአዲስ አበባ ጓዳና ላይ የምታየው እንደድሮው በጀርባው ጆንያ ተሸከሞ “ቁሪያለው” የሚል የመርኬ ስራ ፈጣሪ ሳይሆን…በምትኩ ሞፈር፣ ቀንበር እና በሬዋቹን አቀናጅቶ የሚታረስ የእግርኳስ ሜዳ የሚያስስ ገበሬ ነው የምታየው። ለምን? ብለህ ከጠየከኝ መልሴ ሂድና ታኬ ከንቲባውን ጠይቀው መልስ […]
ግንቦት ፳ – ሪፑብሊክ ለመመስረት ጫካ የወረዱ ፋሽስቶች ኢትዮጵያን የወረሩበትና አፓርታይድን ሕጋዊ ያደረጉበት ርጉም ቀን ነው! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-05-29 ግንቦት ፳ – ሪፑብሊክ ለመመስረት ጫካ የወረዱ ፋሽስቶች ኢትዮጵያን የወረሩበትና አፓርታይድን ሕጋዊ ያደረጉበት ርጉም ቀን ነው!አቻምየለህ ታምሩ ግንቦት ፳ የኢትዮጵያ ሻለቆችና የበታች መኮንኖች የመሰረቱት የጭካኔ አገዛዝ ተወግዶ ኢትዮጵያን ለማጥፋት ጫካ የወረዱት ፋሽስት ወያኔዎችና ናዚ ኦነጎች የመሰረቱት የአፓርታይድ አገዛዝ የተተካበት ቀን እንጂ የኢትዮጵያ «የድል ቀን» አይደለም! ሆኖም ግን የወያኔውን ዲቃላ ዐብይ አሕመድን ጨምሮ የአገዛዙ ባላደራዎቹ […]
የብሄር ፖለቲካ ካልቆመ በብሄራቸው ምክንያት የሚጠቁ ዜጎች ይበዛሉ! (አብረሐ ደስታ )

May 29, 2019 ተጋሩ በአማራ ክልልና በመላው ኢትዮጵያ፣ አማራዎች በቤኑሻንጉልና በመላ ኢትዮጵያ፣ ኦሮሞዎች በሶማሌና በመላ ኢትዮጵያ፣ ጌደኦዎች በኦሮምያና በመላው ኢትዮጵያ፣ ሶማሌዎች በዓፋርና በመላ ኢትዮጵያ ወዘተ በብሄራቸው ምክንያት ጥቃት ሳይደርስባቸው እንደ ዜጋ በእኩልነት የሚኖሩበት ስርዓት በመገንባት የሀገራችን አንድነትና የህዝባችን ደህንነት እንጠብቅ! አብሮነትንና አንድነትን እንስበክ! ስለብሄርና ስለመለያየት የምናወራ ከሆነ ግን መጠቃቃቱ የሚቀጥል ይሆናል። የትግራይ ብሄር ተወላጅ የሆነው […]
“ግንቦት20 ‘ብሔራዊ የውርደት ቀን’ ተብሎ በየአመቱ ሊከበር ይገባል!” ዶ/ር ደረጀ ዘለቀ
2019-05-28
¨ብሄርተኝነት በድህነታችን የተወጋነው ማደንዘዣ ነው አሁን ግን ነቅተናል¨ [ፓስተር ዮናታን አክሊሉ]

2019-05-28 Filed in:Amharic
ኢትዮጵያችን ‹‹ሰንበት›› እንድታደርግ (ከይኄይስ እውነቱ)

2019-05-28 ኢትዮጵያችን ‹‹ሰንበት›› እንድታደርግ ከይኄይስ እውነቱ በዚህ አስተያየት አግባብ ‹‹ሰንበት›› የሚለው ቃል ዕረፍት፣ ኅድአት/ፀጥታ፣ ርጋታ እፎይታ፣ ሰላም፣ የሚሉትን አሳቦች ይወክላል፡፡ ኢትዮጵያችን በተለይ ላለፉት 3 ዐሥርታት በዘመነ ሀውክ ወጸብእ /ሁከት÷ ብጥብጥ÷ አምባ ጓሮ÷ሽብር /፣ በዘመነ ቀጠና ወብድብድ /ረሃብ÷ቸነፈር÷መቅሠፍት÷ችጋር/፣ በዘመነ ምንዳቤ ወዐጸባ /ችግር÷ድኽነት/ በዘመነ ጻማ ወጻዕር /መከራ÷ሥቃይ÷ጭንቅ÷ጣር/፣ በዘመነ መንሱት ወዕለታተ እኪት /ፍጹም መከራ÷ፈተና÷የከፉ ቀናት/ በዘመነ ጽማዌ /ድንቁርና/፣ […]
From women’s rights activist to Supreme Court chief: meet Meaza Ashenafi – Christian Science Monitor

As a lawyer, Meaza Ashenafi tried to create the Ethiopia she wanted to live in – from creating a term for sexual harassment, so she could prosecute it, to getting women into the banking system. Today, she’s the country’s top justice. Maheder Haileselassie/Special to The Christian Science Monitor Meaza Ashenafi, president of the Federal Supreme Court […]
