“አገር እንደ አገር እንዲቀጥል – የሰላም ዘንባባ ብቻ ሳይሆ የፍትህ ሰይፍም ያስፈልጋታል!!!” (መጋቢ ዘሪሁን ደጉ)

April 29, 2019 “አገር እንደ አገር እንዲቀጥል – የሰላም ዘንባባ ብቻ ሳይሆ የፍትህ ሰይፍም ያስፈልጋታል!!!” መጋቢ ዘሪሁን ደጉ (ኢፕድ) ሕግ ከሌለ ሰው መረን ይወጣል። ሰው ሕግ እንዲያከበር የተፈጠረ ፍጡር ነው፤ ስለዚህ ሕግን የማስከበር ኃላፊነት የተጣለበትና በአደራ የተሰጠው መንግሥት ነው። በመሆኑም ህዝቡ አስተዳድረኝ የሚል አደራ የተሰጠው መንግሥት ህዝቡ በአግባቡ የሕግ የበላይነት እንዲከበር መሥራት አለበት። ክፍተቶችን መንግሥት […]

አይቆሜው የህገ ውጥ ቤት ሥራና፤የማፍረስ ዘመቻ (መንገሻ ዘውዱ ተፈራ)

April 29, 2019 አይቆሜው የህገ ውጥ ቤት ሥራና፤የማፍረስ ዘመቻ መንገሻ ዘውዱ ተፈራ ህገ ወጥነት፤ለአንድ ሐገርና ህዝብ፤ትልቅ የስጋት ምንጭ ብቻ ሳይሆን፤የጥፋትም መስረት ነው።ዛሬ በዓለም ላይ፤በተረጋጋ ማህበራዊ፣ባህላዊና፣ኢኮኖሚያው ይዞታቸው የሚገኙ ሐገራት ዋናውና ትልቁ ሚስጥራቸው፤በህጋቸው ላይ አለመደራደራቸውና፤ህጋዊነትን ከአስትንፋሳቸው በላቅ፤ትልቅ ዋጋ ሰጥተው መገኘታቸው ነው።በአፍሪካ በአንድም ሐገር፤የተረጋጋ ማህብራዊ፣ባህላዊና፣ኢኮኖሚያው ይዘት ያለው ሁኔታ ለአለመኖሩ፤ዋናውና ቁልፉ ችግር፤ይኸው በወጣ ህግ ላይ የሚደረግ ድርድርና፤ህገ ወጥነት ነው።ይህ […]

ICL drops charge against Ethiopian gov’t at The Hague

April 28, 2019 27 April 2019 By Kaleyesus Bekele The Israeli fertilizer giant, Israel Chemicals (ICL), which filed a law suit against the Ethiopian government at the Permanent Court of Arbitration at The Hague in 2017 in connection with a controversial tax claim, recently dropped the charge. ICL was involved in potash mine development project […]

“ዘረኝነት” በፊዚክሱ ቤተ-ሙከራ ሲመረመር – ከበ.ከ

April 27,2019 Posted by: ዘ-ሐበሻ በህዋ ላይ ጠንካራ የስበት ተፅዕኖ (strong gravitational effects)ያለው ጥልቅ ቀዳዳ ወይም ጉድጓድ አለ። ይህ ቀዳዳ ትልቁንም ትንሹንም ቁስ–አካል፣ ቅንጣት ኤሌክትሮማግኔቲክ ፍንጣቂዎችን እንዲሁም የብርሃን ጨረሮችን (light)ሳይቀር ውጦ የሚያስቀር ነው። በዚህ ሽንቁር አጠገብ ያለፈ ሁል ከመዋጥ አይተርፍም። ጥቁር ቀዳዳ (Black Hole – BH) የተባለው ይህ አስፈሪ ሽንቁር ብርሃን አልባ ጥልቅ ጨለማ ነው። በሃገራችን ኢትዮጵያውም ከጊዜ ወዲህ የመሳብ […]

በአማራ ህዝብ ላይ የተደነቀሩ ከፀጥታ ጋ የተያያዙ ችግሮችና መፍትሄ ሊሆኑ የሚችሉ ሃሳቦች – ከመሰረት ተስፉ

April 26,2019 ዘ-ሐበሻ እንደሚታወቀው ባለፉት 27 አመታት የአማራ ህዝብ እንደህዝብ በቀደሙት ስርዓቶች ሳይጠቀም እንደተጠቀመ፣ ሳይገዛ እንደገዛ፣ ሳይጨቁን እንደጨቆነ፣ የበላይ ሳይሆን የበላይ ፣ ነፍጠኛ ሳይሆን ነፍጠኛና ትምክህተኛ ሳይሆን ትምክህተኛ እንደሆነ ተደርጎ እንዲታይ ያደረጉ በርካታ ልሂቃን አሉ። በዚህም ምክንያት ይህ ህዝብ እንደህዝብ ትኩረት ተነፍጎትና አልፎም ግፍና መከራ ሲፈራረቅበት ቆይቷል። በዚህ ረገድ ምሳሌ ለመጥቀስ ያህል ህወሃት መራሹ ኢህአዴግ […]

The Impossible task of leading Ethiopia: let PM Abiy do his job – By Dr. Abdusebur Jemal

April 26, 2019 f Ever since he emerged as the new leader of Ethiopia, Dr. Abiy Ahmed has crafted a new style of leadership hitherto unknown to the ears, mind and heart of Ethiopians. Indeed, when you look at his achievements so far, it is remarkable both in terms of substance and style. Where as […]

የኢሳት “ኢዲቶሪያል ቦርድ” መግለጫ የተሰነዘረውን የአፈና ትችት የበለጠ የሚያጠናክር ነው።(ሔኖክ ዋይ. ተሰማ)

April 26, 2019 የኢሳት “ኢዲቶሪያል ቦርድ” የሰጠው መግለጫ የጉዳዩን ፍሬ-ነገር የማይገልጥ ብቻ ሳይሆን ቦርዱ ላይ የተሰነዘረውን የአፈና ትችት የበለጠ የሚያጠናክር ነው። (ሔኖክ ዋይ. ተሰማ) አንደኛ፣ ከቦርዱ የሚጠበቀው፤ የቴዎድሮስ ፀጋዬን ቃለ-ምልልስ፣ በመጀመሪያ ለማገድ ቆይቶ ደግሞ ከግማሽ በላይ እንዲቆረጥ የወሰነበትን ምክንያት የተቋሙን የአርትኦት ደንብ እና አንቀፅ ጠቅሶ ማብራራት ሆኖ ሳለ፣ መግለጫው የሚለው ግን በደፈናው ተቋሙ የዝግጅቶችን ይዘት […]

የወከለውን ህዝብ የሚታገል በዓለም የመጀመሪያው ድርጅት!!! (የሺሀሳብ አበራ)

April 25, 2019 የወከለውን ህዝብ የሚታገል በዓለም የመጀመሪያው ድርጅት!!! የሺሀሳብ አበራ ” በአዲስ አበባ ላይ ኦሮሚያ ልዮ ተጠቃሚ እንዲሆን እንታገላለን–ብአዴን”፡፡ መልካም ትግል፡፡ ግን ማንን ነው የሚታገለው?  አማራን እኮ ነው፡፡ የሚገርም ነው፡፡ የወከለውን ህዝብ የሚታገል የዓለም የመጀመሪያው ድርጅት ሆነልን፡፡  እነ ጊነስ ቡክ ምናምን ቢመዘግቡልን ጥሩ ነው፡፡ አዲስ አበባ ላይ በልዮ ሁኔታ ለኦሮሚያ እንድትሆን እታገላለሁ ካለ በኃላ […]