ደቀ መዛሙርቱ ታሪክ ሰሩ ዝምታውንም ሰበሩ!!! (ዘመድኩን በቀለ)

April 12, 2019 ደቀ መዛሙርቱ ታሪክ ሰሩ ዝምታውንም ሰበሩ!!!  ዘመድኩን በቀለ• ሀገርን ከእነ ድንበሩ፥ ነፃነትን ከነክብሩ፥ ፊደልን ከነ ቁጥሩ፥ አንድነትን ከነ ጀግንነቱ ለሀገር ያስረከበች ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ይሄ ፈጽሞ አይገባትም። • ጮማውን ትበላላችሁ፥ ጠጉሩንም ትለብሳለችሁ፥ የወፈሩትን ታርዳለችሁ፥ በጎቹን ግን አታሰማሩም። የሚል ኃይለ ቃል ያረፈበት ባነርም አጽፈው ይዘው ወጥተዋል።  — ★ ዝምታ፣ ትዕግስትም ልክ አለው። ምእመናን ከቀጠሉ፣ […]

ለሸዋ የብሄር/ዘር አወቃቀር አይሰራም – ግርማካሳ

April 11, 2019 የሚከተለው ሰነድ የተዘጋጀው እንደ ፈረንጆች አቆጣጠር በ 1994 ነው። ይሄን የሕዝብ ቆጠራ ውጤት ዋቢ በማድረግ አንዳንድ ሐሳቦች ለማመላከት እሞክራልሁ። ከ 1994 ቀጥሎ በ 2007 የተደረገ የሕዝብ ቆጠራ አለ። ሆኖ የቆጠራው ሪፖርት የተሟላ አይደለም። በወረዳ ደረጃ ነዋሪዎች የአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ምን እንደሆነ የ2007 ሪፖርት አላስቀመጠም። በዚህ ጽሁፍ የአፍ መፍቻ ቋንቋን እንጂ ማንነት/ብሄር ወይም […]

ከጨው ማብዛት ጋር በተያያዘ በየዓመቱ 3 ሚሊዮን ሰዎች ይሞታሉ – ቢቢሲ / አማርኛ

በምንመገበው ምግብ ምክንያት ብቻ በዓለማችን የ11 ሚሊየን ሰዎችን ህይወት በየዓመቱ እንደሚቀጠፍ አንድ ጥናት ጠቁሟል። በጥናቱ መሰረትም ከሲጋራ በበለጠ ከአምስት ሰዎች አንዱ ከምግብ ጋር በተያያዘ ምክንያት ህይወቱ ያልፋል። በየዕለቱ የምንመገበው ምግብ፤ ዳቦም ሆነ ወጥ፣ የተቀነባበረ ሥጋም ሆነ ጣፋጭ ምግብ፤ በውስጡ የሚገኘው የጨው መጠን በምድር ላይ የምንኖርበትን ጊዜ የማሳጠርና የማስረዘም ከፍተኛ አቅም አለው። • የምግብ ምርጫዎ ስለማንነትዎ […]

የማለዳ ወግ … ድምበር ተሻጋሪው አድልኦ ! (ነቢዩ ሲራክ)

April 11, 2019 Source: https://mereja.com የማለዳ ወግ … ድምበር ተሻጋሪው አድልኦ ! ============================ * ኦኤም ኤን በጅዳ ኮሚኒቲ እርዳታ ሊሰበስብ ነው * የጅዳ ቆንስል የእርዳታውን ፈቃድ አጽድቆታል በሀገር ቤት የተለያዩ ተቋማትና በአደባባይ የዘር መድልኦ ተደረገ ሲባል ነገር ላለማክረር ዝምታ የመረጥን ብዙዎች ነን ። መድልኦና ተጽዕኖው ድንበር ተሻግሮ ተመልክተንም ቢሆን ሆደ ሰፊ ሆነን ባሳለፍነው ቁጥር ነገሮች […]

Ethiopia in the last 12 months: change and challenges

April 11, 2019 by Solomon Hailemariam What is happening in Ethiopia is mesmerizing for all Ethiopians and now for Eritreans as well. History is in the making and unfolding. So many of us are absorbed by what is going on in Ethiopia. Some of my friends tell me that they have been having sleepless night […]

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ካልቻሉ፤ አልቻልኩም ብለው ከስልጣን ይልቀቁ – ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ

April 10, 2019 “አልተሸጋገርንም፤ ለውጥም የለም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ካልቻሉ፤ አልቻልኩም ብለው ከስልጣን ይልቀቁ” ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ ለቢቢሲ የሰጡት ቃለ ምልልስ BBC: ሃገሪቱ አዲሱ አስተዳደር ከመምጣቱ በፊት ከነበረው የባሰ ሁኔታ ውስጥ ናት ማለት ይቻላል? ሻለቃ ዳዊት፡ አዎ፤ በጣም እንጂ፤ በትክክል። በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያን በመፈናቀል ደረጃ የወሰድን እንደሆነ፤ ድሮም ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከመምጣታቸው በፊትም ነበረ። አሁን […]

ወርቅ መፍትሄ ኖሮህ አቅሙ ከሌለህ ተግባራዊ ማድረግ አትችልም – አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ

April 11, 2019 ‹ወርቅ መፍትሄ ኖሮህ አቅሙ ከሌለህ ተግባራዊ ማድረግ አትችልም›› የአርበኞች ግንቦት ሰባት ፀሐፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ (ለግዮን መፅሄት) ያለፈውን አንድ አመት ሙሉ በሙሉ ለመገምገም አልችልም። ምክንያቱም ከተፈታሁ አመት አልሞላኝም። ከዛ በፊት የነበረውን ለማወቅም የመረጃ አፈና ነበረብኝ። ያም ሆኖ ባለፈው አመት ውስጥ የነበሩትን አብዛኛዎቹን ወራት በተመለከተ ጥቂት ማለት እችላለሁ። በእነዚህ ወራት ብዙ ጥሩም መጥፎም […]