የምጣዱ እያለ የእንቅቡን፤ የእርስ በርስ ግጭት እና የመንግስት ምላሽ (ያሬድ ሃይለማሪያም)

April 9, 2019 በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች አሁንም ግጭቶች መበራከታቸው እና መፈናቀል መቀጠሉ የአገራችንን ፖለቲካ አሳሳቢ እያደረገው እና አገሪቱንም ወደ ችግር ውስጥ እየከተታት ይመስላል። መንግስት ለችግሮቹ የሚሰጠው ትኩረት እና ፈጣን ምላሽ እንዲሁ አጠያያቂ እየሆነ ነው። በብዙዎቹ አካባቢዎች ግጭቶች ሊከሰቱ እንደሚችሉ ቅድመ ምልክቶች እየታዩ አፋጣኝ እርምጃ ሲወሰድ አይስተዋልም። ከዛም አልፎ ግጭቶቹ ተከስተው ሰዎች ከሞቱ፣ በሺዎች ከተፈናቀሉ እና […]
Ethiopia: A Country on the Brinks .[i]

ECf April 8, 2019 By Dawit W Giorgis * ‘Absolutely Oversold’ As instability and violence spreads across much of Ethiopia, with most recent incidents getting close to the capital in Northern Showa, it is becoming a matter of grave concern to Ethiopians and regional governments, whether there will be a full fledged civil war in […]
“It was inconceivable for a girl to get married without being cut.” – Mobilizing communities in Ethiopia against FGM – United Nations Population Fund

“It was inconceivable for a girl to get married without being cut.” – Mobilizing communities in Ethiopia against FGM 8 April 2019 0 0 0 0 Domboya District, ETHIOPIA—Ten years ago, Tadelech Ermias, 23, defied her family’s wishes and endured ridicule in her community over her decision to get married without having undergone female genital […]
የሽብርተኞች አጋፋሪ ዶክተር አብዮት አህመድ የአሁኑ አብይ አህመድ አሸባሪውን ኦነግ : አባቶርቤ-ባለሳምንት ነፍሰገዳይ ቡድንን እና ቄሮን አደራጅቶ በህዝብ ላይ ማዝመት ለምን አስፈለገው?

April 8, 2019 ከደማሪው ታየ! ” ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያ እንሆናለን ” የሚል ስላቃዊ መፈክር ይዞ አደባባይ ብቅ ያለው የድል አጥቢያው አርበኛ አብዮት አህመድ በአገር ፍቅር ስሜት ነድጃለሁ ብሎ የሰበከንን አቋሙን ወላጆቹ እንዳወጡለት ስም በአንድ ጀምበር እርግፍ አድርጎ ወዲያ ጥሎ በሌላ ስም እና ማንነት መከሰት ቀላል መሆኑን በተግባር እያስመሰከረ ነው:: የኢትዮጵያ ሕዝቦች ለብዙ ሺህ ዘመናት አብረን በክፉም በደጉም […]
ለመሆኑ ዶ/ር አብይ አገርና ህዝብ እየመራ ነው? – መሐመድ አሊ መሐመድ

April 9, 2019 ከወደ አጣዬ የሚሰማው; ትላንት አንድት ዘመዴ ደውላ አጣዬ እየተፈፀመ ስላለው ዘግናኝ ድርጊት አረዳችኝ። እሷ የነገረችኝን እንደወረደ ለመቀበል ተቸገርኩና ለእሷ መረጃውን የሰጣትን ሰው ስልክ ቁጥር እንድትሰጠኝ ጠይቄያት ከጥቃቱ የተረፈች ሴት አናገርኩ። ሴትዮዋ እንዳለችኝ ኦሮምኛ ቋንቋ የሚናገሩ; ገጀራን ጨምሮ የተለያዩ ተተኳሽ መሣሪያዎችን የያዙ አስፈሪ ሰዎች ቤት ለቤት እየዞሩ ወንዶችን ይሰበስቡ ነበር። እነሱ የሚኖሩበት ሰፊ […]
የዘር ፖለቲካ የሰውን ልጅን አዉሬ ያደርጋል – መስከረም አበራ

April 9, 2019 ” የዘር ፖለቲካ ዛር የሚጠጣውን ደም ከጠጣ በኋላ የሰውን የአእምሮ ጓዳ ለፀፀት አስረክቦ ወደ መሄጃው ይሄዳል !” የዘር ፖለቲካ የዕድገት ደረጃውን ሲጨርስ “በፈጣሪ አምሳል ተሰራሁ” የሚለውን የሰው ልጅ እንዴት የአውሬ መልክ እንደሚሰጥ እንደ ሩዋንዳ ምስክር የለም፡፡የሰው ልጅ ፓስተርነኝ ይበል ምሁር ነኝ መነኮስኩ ይበል ቀሰስኩ ጥላቻን ወደ ልቡ የጋበዘ ጊዜ የዱር አውሬን የሚያስንቅ […]
የኦሮማራን ጥምረት ማፍረስ የመጨረሻ ድንቁርና ነው! (ስዩም ተሾመ)

April 8, 2019 ስለ ኦሮማራ አስፈላጊነት እና ፋይዳ ያልተባለ ነገር የለም ማለት ይቻላል። ግማሾቹ ተጨባጭ መሰረት የሌለው ጥምረት እንደሆነ ሲናገሩ የተቀሩት ሌሎች ብሔሮችን አግላይ እንደሆነ ይገልፃሉ። አንዳንዶች ኦሮማራ ህወሓትን ለማስወገድ ብቻ ያለመ ወቅታዊ ጥምረት ነው ይላሉ። ሌሎች ደግሞ ጥምረቱ ኦህዴድ/ኦዴፓን በህወሓት ቦታ ለመተካት ተግባራዊ የተደረገ የአጭር ግዜ ስልት እንደሆነ ይገልፃሉ። ይሁን እንጂ ሁሉም ወገኖች የማይክዱት […]
ኦነግ ሽብር እያካሄደ ያለው ለዐቢይ አሕመድ በገበሩ ክልሎች ውስጥ መሆኑ ምን ያሳየናል? (አቻምየለህ ታምሩ)

April 8, 2019 ኦነግ ኦሮምያ ሲል የፈጠረው አገር ወያኔ ከፈጠራቸው ክልሎች ጋር ሁሉ ይዋሰናል። ኦነግ ኦሮምያ ሲል የፈጠረው አገር ጎረቤት ከሆኑ ክልሎች መካከል ወረራ ያላካሄደውና ሰራዊቱ በርካታ ንሑጸንን ያልፈጀበት ክልል ቢኖር ትግራይ ክልል ብቻ ነው። ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ ጋምቤላ ክልል፣ ሶማሌ፣ ክልል፣ ደቡብ ክልል፣ ሐረርጌ ክልል፣ አማራ ክልል ወዘተ የሚባሉ ክልሎች ሁሉ ኦሮምያ ከሚባለው የኦነግ […]
ተረኛው ኦህዴድ/ኦነግ የህወሀትን ተንኮል ሳይቀንስ ሳይጨምር እየተገበረው ነው!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

April 8, 2019 ተረኛው ኦህዴድ/ኦነግ የህወሀትን ተንኮል ሳይቀንስ ሳይጨምር እየተገበረው ነው!!! ቬሮኒካ መላኩ #ህወሀት ስልጣን እንደያዘች!ወታደሩን ህወሀት በምትፈልገው ልክ አሰፋችው።ከዛ ከአማራ የምትፈልገውን የራያና ወልቃይት መሬት ጠራርጋ ወሰደች።ያኔ የራያና የወልቃይት ህዝብ በመከላከያ ሳይቀር ተጨፍጭፏል። አሁንም ተረኛው ኦህዴድ/ኦነግ የህወሀትን ተንኮል ሳይቀንስ ሳይጨምር እየተገበረው ነው።በማን ላይ?በአማራ ላይ! ኦህዴድ/ኦነግ!ከሞላ ጎደል ወታደሩ የኦሮሞን ጥቅም በሚያስከብር መልኩ አደራጅቷል።ኦሮሞ ከአማራ ሽዋን መጠቅለል […]
የአብይ/ለማ “አብረቅራቂ” ድል! (መስከረም አበራ)

April 7, 2019 የአብይ/ለማ “አብረቅራቂ” ድል! መስከረም አበራ ሳምንታት ፅሁፎቼ የሃገራችንን ፖለቲካ ወደ አስፈሪ ገደል እየነዳ ባለው የኬኛ ፖለቲካ ዙሪያ ሃሳቦችን ሳነሳ ሰንብቻለሁ፡፡ ያለፈውን ሳምንት ፅሁፌን ስቋጭም የኬኛ ፖለቲካን ልጓም ለማስያዝ ማን ምን ማድረግ አለበት በሚለው ወሳኝ ጉዳይ ዙሪያ ሃሳቦችን እንደምሰነዝር ቀጠሮ ይዤ ነበር፡፡ሆኖም ሰሞኑን አቶ ለማ መገርሳ እና ዶ/ር አብይ የተናገሯቸው ንግግሮች እና ተያያዥ […]
