የእርግዝና መከላከያ ክኒን በእርግጥ ሴቶችን የበለጠ እንዲጨነቁ ሊያደርግ ይችላል?

ከ 9 ሰአት በፊት ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ብዙ ሴቶች ስለ የእርግዝና መከላከያ እንክብሎች የጎንዮሽ ጉዳት በተለይም በስሜታቸው እና በአእምሮ ጤንነታቸው ላይ ሊያደርሱ ስለሚችሉት ጉዳት በጣም ያሳስባቸዋል። ይህ ብቻም ሳይሆን ከጊዜ ወደ ጊዜ የእርግዝና መከላከያ ላይ ያሉ የተሳሳቱ አመለካከቶች ከተለያዩ ወገኖች ይሰማሉ። በተለይ በማኅበራዊ መገናኛ ብዙኃን ላይ የሚሠራጩ እንዲህ ያሉ መረጃዎች ሚሊዮኖች ይቀባበሏቸዋል። በእርግጥ ተገቢ የሆነ […]

በቀን ምን ያህል ጊዜ መጸዳጃ ቤት ይሄዳሉ? ዓይነ ምድራችን ስለጤናችን ምን ያመለክታል?

ከ 5 ሰአት በፊት በቀን ስንት ጊዜ ወደ መጸዳጃ ቤት ይሄዳሉ? አንዴ? ሁለቴ? ወይስ አልፎ አልፎ? ለመሆኑ ዓይነ ምድር ስለ ጤናዎ ምን ያናገራል? በምንበላበት ጊዜ ሁሉ ትልቁ አንጀት ምግብን ወደ ምግብ መፍጫ ቱቦ ይገፋል። ይህ ሂደት “ጋስትሮ-ኮሊክ ሪፍሌክስ” ሆርሞኖችን እንዲለቀቁ ያደርጋል። ይህም የመጸዳዳት ፍላጎትን ይፈጥራል። አብዛኞቻችን ይህንን ፍላጎት መቆጣጠርን ተምረናል። በዚህ ምክንያትም በቀን አንድ ወይም […]

Ethiopian Airlines Allocates 30 bln to Preparation Works for Airport Megaproject  – The Reporter 03:32

Business Ethiopian Airlines Allocates 30 bln to Preparation Works for Airport Megaproject Ethiopian Airlines Allocates 30 bln to Preparation Works for Airport Megaproject By Ashenafi Endale April 19, 2025 The Ethiopian Airlines Group is set to spend around 30 billion birr on preparing a massive 35 square kilometer plot near Bishoftu for its new operations […]

ስለምንመገበው ጥሬ ሥጋ ማወቅ ያሉብን ነገሮች እና ማድረግ ያለብን ጥንቃቄ

7 ጥር 2023 ተሻሽሏል 20 ሚያዚያ 2025 ዓውድ ዓመትን ዓውድ ዓመት ከሚያሰኙ ነገሮች መካከል ሁሉም እንደአቅሙ የሚዘጋጃቸው የበዓል ምግቦች እና መጠጦች ከፍ ያለ ድርሻ አላቸው። የወዳጅ ዘመድ መጠያየቅ፣ የቡናው መጫጫስ፣ የቄጠማው መጎዝጎዝ እና የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት በምግብ እና በመጠጡ ላይ የሚጨመሩ ሰበዞች ናቸው። በተለይ እንደ ፋሲካ ያሉ ትላልቆቹ ዓውደ ዓመቶች የሚመጡት ረዥም የጾም ወቅትን […]

የሐበሻ ዶሮ እና የፈረንጅ ዶሮ ልዩነታቸው ምንድን ነው?

19 ሚያዚያ 2025 በዓውደ ዓመት ገበያ በተለምዶ ‘የሐበሻ’ እና ‘የፈረንጅ’ የሚባሉ ዶሮዎች፣ እንቁላል እና ሌሎችም የምግብ ዓይነቶች እንዲሁም ግብዓቶች በተለያየ ዋጋ ይቀርባሉ። ሽንኩርት፣ እህል እና ሌሎችም የምግብ ሸቀጦች ‘የሐበሻ’ እና ‘የፈረንጅ’ በሚል ተለይተው ለገበያ ይቀርባሉ። ሸማቾች እንደየምርጫቸው ከሁለት አንዱን ሲሸምቱ፣ አንደኛው ዓይነት ከሌላኛው በጣዕም እና ለጤና በሚሰጠውም ጥቅምም እንደሚለያዩ ሲናገሩም ይደመጣል። ለመሆኑ የሐበሻ ዶሮ እና […]

ተመራማሪዎች በሰው ልጅ ዓይን ታይቶ የማያውቅ “አዲስ ቀለም” ማግኘታቸውን ይፋ አደረጉ

20 ሚያዚያ 2025, 10:07 EAT የዩኒቨርስቲ ኦፍ ካሊፎርኒያ ተመራማሪዎች የሰው ልጅ ዓይን አይቶት የማያውቅ አዲስ ቀለም ማግኘታቸውን ይፋ አደረጉ። “ኦሎ” ሲሉ የጠሩት የቀለም ዓይነት በሰው ልጅ ዓይን ታይቶ አይታወቅም ይበሉ እንጂ ሌሎች ምሁራን ግን ግኝቱን “አከካሪ” ሲሉ ገልጸውታል። ተመራማሪዎቹ ይህንን አዲስ የቀለም ዓይነት ያገኙት የዓይናችንን ምስል መቀበያ ሬቲና በተለየ ቴክኒክ በማነቃቃት እንደሆነ ተናግረዋል። ተመራማሪዎቹ ባደረጉት […]

Fears as deadliest Victorian disease spotted again in the UK – killer bug imported in ‘Holy water’ from Ethiopia  – MailOnline 05:55 

By EMILY STEARN, SENIOR HEALTH REPORTER Published: 05:52 EDT, 16 April 2025 | Updated: 06:29 EDT, 16 April 2025 British officials have sparked fears of a cholera outbreak after bottles of contaminated ‘holy water’ imported from Ethiopia left several Britons hospitalised.  The water, taken from a sacred well and flown back to the UK earlier this year, contained a drug-resistant strain of […]

ሚሊዮኖች የደም ግፊት እንዳለባቸው አያውቁም፤ ከፍተኛ የደም ግፊት እንዳለብዎ ለማወቅ የሚረዳ ቀላል ዘዴ

ከ 9 ሰአት በፊት ባለንበት ዘመን እየተስፋፋ ካሉት ተላላፊ ካልሆኑ የጤና ችግሮች መካከል ከፍተኛ የደም ግፊት አንዱ ነው። ይህ የጤና እክል በጊዜው ካልታወቀ እና አስፈላጊው እርምጃ ካልተወሰደ የሚያስከትለው ጉዳት ከባድ እና ውስብስብ ነው። ስለዚህም የደም ግፊትን በየጊዜው መለካት እና መቆጣጠር አንድ ሰው ከፍተኛ የደም ግፊት እንዳለበት ለማወቅ ወሳኙ መንገድ ነው፤ ምክንያቱም ብዙ ሰዎች ላይ ምልክቱ […]

በስህተት 45 ዓመታት በዩናይትድ ኪንግደም ሆስፒታል ውስጥ ያሳለፈችው ሴት

16 ሚያዚያ 2025, 06:58 EAT የመማር ችግር ያለባት የኦቲዝም ተጠቂዋ ካሲባ ለ45 ዓመታት በዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) የአእምሮ ሆስፒታል ውስጥ በስህተት እንድትቆይ መደረጓ መነጋገሪያ ሆኗል። የሴራሊዮን ተወላጅ መሆኗ የተገለፀው እና ለደኅንነቷ ሲባል በአካባቢው ባለሥልጣናት ካሲባ የሚል ስም የተሰጣት ሴት ለ25 ዓመታት ያህልም ብቻዋን ተለይታ እንድትቆይ ተደርጓል ተብሏል። ወደ ሕክምና ተቋሙ ከሰባት ዓመቷ ጀምሮ መግባቷ የተገለፀው ካሲባ […]