አትሳሳቱ! አታሳስቱንም! አዲስ አበባ ከኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ከአፍሪካ ከተሞችም የተለየች ነች! (ጌታቸው ሽፈራው)

March 27, 2019 አትሳሳቱ! አታሳስቱንም! አዲስ አበባ ከኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ከአፍሪካ ከተሞችም የተለየች ነች!ጌታቸው ሽፈራው ትንሽ ቆይተው ደግሞ “አዲስ አበባ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዱባይ፣ ዋሽንግተን፣ ካርቱም፣ ሞቃዲሾ ሄዶ እንደሚሰራውና እንደሚኖረው የሁሉም መኖርያ ነች” ይሉናል! በዚህ ንግግር አዲስ አበባ እንደ ኦሮሚያዋ ከተማ ነቀምት ዜጎች ሄደው የሚኖሩባት የኦሮሞ ከተማ ነች ነው የተባለችው። ጭራሹን “ፊንፊኔ የኦሮሞ ናት” የሚሉት ይሻላሉኮ። ስግብግብነታቸውን […]
የጭምብል አስወላቂው እስክንድር ነጋ ጉዳይ!!! (አስቻለው አበራ)

March 27, 2019 የጭምብል አስወላቂው እስክንድር ነጋ ጉዳይ!!! አስቻለው አበራ የዓለም ባንክ ፈንድ የሚያደርጋቸውን ፕሮጀክቶች ውጤታማ መሆናቸውን ወይም አለመሆናቸውን የሚገመግምበት ሁለት መሰረታዊ መስፈርቶች አሉት። እነሱም አንደኛው መስፈርት ፕሮጀክቱ ቢኖር ወይም ባይኖር (with or without) የሚል ሲሆን፣ ሁለተኛው መስፈርት ደግሞ ከፕሮጀክቱ በፊት እና ከፕሮጀክቱ በሗላ (before and after) በሚል ማነፃፀር ነው። የእስክንድርንም ጉዳይ በእነዚህ በሁለቱ መስፈርቶች […]
የሸዋቱለማን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የ“ዋቄፈታ ቄሮዎች” በእሳት ማንደድ ጀምረዋል (ዘመድኩን በቀለ)

March 27, 2019 የሸዋቱ ለማን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የ“ዋቄፈታ ቄሮዎች” በእሳት ማንደድ ጀምረዋልዘመድኩን በቀለ★ ይህ ለሸዋ ኦሮሞ “ የምጥ ጣር ” መጀመሪያው ምልክቱ ነው። ★ ወዳጄ አብያተ ክርስቲያናትን የማቃጠሉ ዜና ከሩቁ የሱማሌ ክልል እዚህ አፍንጫህ ስር ሰሜን ሸዋ ኤጄሬ ደርሶልሃል። አዲስ አበባ አፍንጫዋ ስር ማለት ነው። ሰምታችኋል። ★ ዋቄፈታቄሮዎቹ ጽላቱን ሰርቀው ከወንዝ ውስጥ ቢደብቁትም ሊቀመልአኩ ቅዱስ […]
በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳር ውስጥ ያለው ፖለቲከኛ፤ ጠባብና የተደበቀ አጀንዳ ያለው ነው!!! (ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ)

March 27, 2019 0 በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳር ውስጥ ያለው ፖለቲከኛ፤ ጠባብና የተደበቀ አጀንዳ ያለው ነው!!! ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ አዲስ ዘመን ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮሳይንስ መምህርና ተመራማሪ ናቸው። ቋሚ ስራቸውየሶስተኛ ዲግሪ ተማሪዎችን ማስተማርና ማማከር ነው።ከመደበኛ ስራቸው በተጨማሪ ለ28 ዓመታት የነቃ የፖለቲካተሳታፊ ነበሩ። አሁንም የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክፓርቲን በሊቀመንበርነት ይመራሉ። ፓርቲያቸው የመድረክስብስብ አባል ሲሆን፤ እርሳቸውም የስብስቡ ምክትልሊቀመንበር ናቸው። ፕሮፌሰር በየነ፤ ለ28 ዓመታት በፖለቲካ ንቁ ተሳታፊስላደረጋቸው ምክንያት ሲናገሩ “የኢትዮጵያ የፖለቲካህይወት አለመቃናት ዕልህ አሲዞኝ ነው፤” ይላሉ።እንደርሳቸው እምነት የሰው ልጅ የፖለቲካ ፍጡር ነው።ይህ እንዲቃና ሁሉም ኢትዮጵያዊ ዜጋ ከሚሰራው ሙያበተጨማሪ በአገሪቱ የፖለቲካ ህይወት ውስጥ በነፃማገልግል መልመድ አለበት። ፖለቲካን ለጥቅምናለስልጣን ብቻ ሳይሆን ለአገርና ለህዝብ ሲባልም ዜጎችመሳተፍ እንዳለባቸው በጽኑ እምነት ይገልፃሉ።ከአንጋፈው ምሁርና ፖለቲካኛ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ጋርበኢትዮጵያ የፖለቲካ ትኩሳቶችና መፍትሄያቸው ዙሪያቆይታ አድርገናል። እንደሚከተለው አቅርበነዋል። አዲስ ዘመን፡– የኢትዮጵያ ፖለቲካ ያልተቃናው ለምንድንነው? ፕሮፌሰር በየነ፡– የኢትዮጵያ ፖለቲካ መቼም ተቃንቶ አያውቅም። ምክንያቱም መተማመን የለም። አንዱ ሌላኛውን በበላይነት መግዛት ነው የሚፈልገው፤ ሌላው ይህንን መቀበል የለብኝም በማለት ይንፈራገጣል። በመሆኑም ፖለቲካችን ሁሉም የበላይነት ለመያዝ የሚደረግ ግብግብ ነው። በፊውዳሉም ሆነ በወታደራዊው አገዛዝ ተመሳሳይ ነው። አሁንም […]
የዘመናዊ ጦር ግንባታና የማይጨው ሽንፈት [ዋዜማ ራዲዮ]

March 27, 2019 0
አጭር ማስታወሻ ለአዲሰ አበባ መብት ተሟጋቾች(በተለይ ለእስክንድር ነጋ) (አሰፋ በድሉ)

March 26, 2019 የአዲስ አበባ ጥያቄ ማስተካከያ ይደረግበት፡፡ሁለት ነገሮች ላይ 1ኛ-ህጋዊነትን በተመለከተ 2ኛ-ቃላት አጠቃቀምን (ፖለቲካዊ) በተመለከተ፡፡ይህ አሰተያየቴ የዶ/ር አብይን መግለጫ የተንተራሰ አይደለም፡፡ትግሉ ራሱን በራሱ እንዳይጠልፍ ከመስጋት እንጂ፡፡የጠ/ሚሩን ንግግር መስከረም አበራ የምትባል ጸሐፊ በደንብ ውሥጥን የምታነብ፤ሞራ የምትገልጥ ስለ ሄሰችው አንባቢወቼን እግረ መንገዴን እጋብዛለሁ፡፡ብለው፤ብለው ሱሉልታ፤ሰበታ …አለ ይሉ ጀመር፡፡አደገኛ ንግግር ለሁለተኛ ጊዜ፡፡ወታደሮች ቤተ-መንግስት ባቀኑ ጊዜ ተመሳሳይ ንግግር አድርገዋል፡፡በወቅቱ […]
ለበቀለ ገርባ ማስታወሻ (ከዳግማዊ ተፈሪ)

በሃሣብ ተለያይተን ተሟግተናል አልፎም ተዋግተናል። ከእኔ ዘር ካልሆነ ጋብቻ ይፍረስ ግብይት ይቁም የሚል ትርክት የተሰማዉ ግን አሁን ነዉ። ዘራችንና ቋንቋችንን ካጨነገፈና ካበላሸ ህብረተሰብ እራሳችንን እንለይ የተባባልነበት አግባብ የሰማሁት ከነበቀለ ገርባ ነዉ። የተገነጠለችዉ ኤርትራ እንኳን ይኸንን ዓይነት ጫፍ የረገጠ የስብዕና ክሽፈት አላወጀችም ። ሰዋዊ የሆነ አይደለምና። በቀለ ገርባ የተባለ ጽንፈኛ ገና ከጠዋቱ ፖሎቲከኛ አይደለሁም ብሎን ነበር። […]
የልባችንን ጫና አስተንፈሰን ተለያየን! በለንደን እንደራሴ ጽህፈት ቤት የተደረገው ቀዳሚና ህዝባዊ ጉባኤ (ናፍቆት በዛብህ)
March 26, 2019 የልባችንን ጫና አስተንፈሰን ተለያየን! በለንደን እንደራሴ ጽህፈት ቤት የተደረገው ቀዳሚና ህዝባዊ ጉባኤ – መጋቢት ፯፡ ፪ሺ፲፩ ዓ.ም. ናፍቆት በዛብህ ጉባኤው ሊጀመር ዐሥራ አምሥት ደቂቃ ሲቀረው፤ ለንደን ከሚገኘው የኢትዮጵያ እንደራሴ (Embassy) ደጃፍ ላይ ተገናኘን። በቀጠሯችን መሠረት ቃላችንን አክብረን በሰዓቱ መገናኘት በመቻላችን፤ በየበኩላችን ሳንደሰት አልቀረንም። ጉባኤው ይጀመራል ተብሎ የተነገረን ከቀኑ ኹለት ሰዓት ነው። ወንበር […]
21:58 / 50:36 ESAT Tikuret Habtamu and Teborne with Ato Solomon on EPRP Part 1 Mar 2019
ABIY AHMED, THE NEEDLE: Some Solutions to the current challenges facing Ethiopians

Amharic ABIY AHMED, THE NEEDLE: Some Solutions to the current challenges facing Ethiopians March 25, 2019 263 SHARES FacebookTwitter Tecola W. Hagos Tecola W Hagos, 25 March 2019 PART I. ABIY AHMED In General Prime Minister Abiy Ahmed keeps messing up my logic-oriented brain with his beautifully crafted speeches and messages. His recent address/message of […]
