በአብዮታዊ ዴሞክራሲ ራስን በራስ የማስተዳደር መብት የተነፈገው የአዲስ አበባ ነዋሪ (በ ሙሉጌታ ገዛኸኝ)

March 26, 2019 በሀገራችን አንድነትን የሚያስተናግድ ብዝሃነት በመቀበል መደመሩ መልካም ሆኖ ካለንበት የፖለቲካ አወቃቀር ችግር እንዴት መላቀቅ እንደሚቻል ተስፋ የተጣለበት ቡራቡሬ ለውጥ እስከምን ድረስ ይዘልቃል ሲሉ በርካቶች ስጋታቸውን ያንፀባርቃሉ፡፡ ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት የአብዮታዊ ዴሞክራሲ አስተሳሰብ ሲምታታበት የሚታየው ኢሕአዴግ ሀገሪቱን ከተቆጣጠረበት ጊዜ ጀምሮ ከሽንገላ ያለፈ ሀገራዊ አንድነት ሳያመጣ እንዲሁ የሕዝብን ህልውና አዘቅት ውስጥ ከቶ መጓዙን […]
የጠቅላይ ሚኒስቴሩ ትዝብቶች

Office of the Prime Minister organized Addis Wog, a two-day panel discussion, at Sheraton Addis. Panelists Abebaw Ayalew (Assistant Professor in History), Dr. Dimo Negewo (Oromo Democratic Front deputy chairman), Ekram Mohammed (lecturer at Addis Ababa… Source: https://mereja.com/tv/watch.php?vid=f3db07a6e https://youtu.be/HOrdE_lfLK4
“ማንም ኃላፊነት ያለበት ድርጅት፣ ስብስብና ቡድን አደጋውን ተረድቶ፤ ስለ ሰላም መናገር፣ ያለውን ውጥረት ማርገብና መፍትሔ ማምጣት ነው ያለበት።” – ዶ/ር ታዬ ዘገየ

March 25, 2019 ዶ/ር ታየ ዘገየ፤ የኢትዮጵያ የጋራ ትግል ሸንጎ ሊቀመንበርና አቶ መሃሪ ረዳ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ – ዲሞክራሲያዊ አመራር አባል፤ ድርጅቶቻቸው የኢትዮጵያን የለውጥ ጅማሮ ተከትሎ እንደምንና ስለምን ወደ አገር ቤት እንደዘለቁ፣ ወቅታዊ ጉዳዮችንና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎቻቸውን አስመልክተው ይናገራሉ።
አብይነትዎ!!! (ደረጄ ደስታ)

March 25, 2019 አብይነትዎ!!! ደረጄ ደስታ አብይ ሆይ! ባነጋገረው የሰሞኑ ንግግርዎ፣ አስረውና ገድለው ያውቁ ይመስል፣ ማሰርና መግደል እንደሰለችዎት መናገርዎን ሰማሁ። እርስዎ ባይገድሉ እኛ እንገድልልዎታለን እሚሉትንስ ምን አሏቸው? እኛ ስንሞት ስንገደል ኖረናል፣ አሁን ደግሞ በተራችን ስለ በደል በቀላችን መግደል እንፈልጋለን፣ እሚሉትንስ ምን ብለዋቸዋል? እንኳን የሰለቻቸው፣ ገና ያልጀመሩ ወደ ጦርሜዳቸው እየዘመሩ እሚተሙትን ገዳዮችንስ እንዴት አይዋቸው? ከበትር እስከ […]
ዱላችን በጃችን – በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላይ ዐድማ ስለመጥራት (ይነጋል በላቸው)
March 25, 2019 ዱላችን በጃችን – በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላይ ዐድማ ስለመጥራት ይነጋል በላቸው ውድ ኢትዮጵያውያን በያላችሁበት ሰላምታየ ይድረሳችሁ፡፡ የኢትዮጵያ አምላክ በምሕረት ዐይኖቹ እንዲያየን እንጸልይ፤ በጸሎትና በንስሃ የማይፈታ ችግር የለምና ፊታችንን ወደርሱ እናዙር፡፡ ብዙዎቻችን ጆሮ ዳባ ያልነው የምንመስለው የሀገራችን ወቅታዊ ችግር እጅግ ከባድና ፈታኝ ነውና በየሃይማኖታችን ሱባኤ ገብተን እንጸልይ፡፡ ከፈሰሰ አይታፈስም፡፡ አደጋ ውስጥ ነን!! አንድ […]
Ethiopia in talks with China to ease ‘serious’ debt woes tied to railway – South China Morning Post

Ethiopia in talks with China to ease ‘serious debt pressure’ tied to New Silk Road rail link, envoy says https://www.scmp.com/news/china/diplomacy/article/3002957/ethiopia-talks-china-ease-serious-debt-pressure-tied-new-silk But Ethiopian ambassador to China Teshome Toga Chanaka insists signing on to the Belt and Road Initiative ‘makes a lot of sense’ He rejects criticism that the plan is a ‘debt trap’ for developing economies […]
ESAT Tikuret: Reeyot on Peace and Reconciliation – March 2019
ESAT Ethiopia Nege: Gizaw with Dr Semahegn and Dr Derese – March 2019 (Part 1 and 2)

ESAT Ethiopia Nege: Gizaw with Dr Semahegn and Dr Derese – March 2019 (Part 1) ESAT Ethiopia Nege: Gizaw with Dr Semahegn and Dr Derese – March 2019 (Part 2)
ESAT Tikuret Habtamu and Tborne with Ato Solomon on EPRP

Mar 2019
የጠ/ሚ አብይ የትናንቱ ንግግር ልብ ብሎ ላዳመጠው ብዙ ነገር ይነግራል – (መስከረም አበራ)

March 24, 2019 መስከረም አበራ ከንግግራቸው መረዳት የሚቻለው ትችት እና ጥያቄን በገንቢነት ለመረዳት የሚቸገሩ ሰው መሆናቸውን ነው፡፡መንግስታቸውም የሚፀናውም በሙገሳ ብቻ ሳይመስላቸውም አልቀረም፡፡ዕለት ዕለት ሳናቋርጥ እንድናሞግሳቸው ከመፈጋቸው የተነሳ የሚያስሞግሳቸውን ስራ በሰሩባቸው ወራት ብዙ እንደተመሰገኑም ረስተውታል፤ በምስጋና ቢስነት ሊወቅሱንም ሞክሯቸዋል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ እርሳቸውን እና ቡድናቸውን በተመለከተ ከጠዋቱ የወረደላቸው መወድስ የምስጋና ግሽበት አምጥቶ ህዝብ እንዳይፈሩ እንዳደረጋቸው የሚገምትም […]
