የዐብይዋ ኢትዮጵያ አቅጣጫ ተጠቋሚ አላት ይሆን? -DW

March 19, 2019 ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ፖለቲካዊ-ምጣኔ ሐብታዊ-ጎሳዊ-ማሕበራዊ-ፍትሐዊ ቀዉስ ግን ሐገሪቱን አቅጣጫ ጠቋሚ እንዴላት መርከብ ከማዕበል ወጀቦ፣ ከከበረዶ ቋጥኝ ክምር እንዳያላጋት፣የዐቢይ መንግሥትም እንደቀዳሚዎቹ ሁለቱ ጅምር ምግባሩን እንደዘከረ እድሜ እንዳይቆጥር ነዉ የብዙዎች ሥጋት። «ወጣቱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር» ይላል፣ ዘ-ኢኮኖሚስት የተባለዉ የብሪታንያ እዉቅ መፅሔት፣ ዶር ዐቢይ አሕመድን ማለቱ ነዉ። «ኢትዮጵያን ዴሞክራሲያዊ አደርጋለሁ ሲሉ ከልባቸዉ ነዉ።»የእስካሁኑ ጉዞ ግን […]

አዲስ አበባ የኢትዮጵያዊነት ማሰሪያ ውል ነች – አዲስ አበባ ለኢትዮጵያውያን ንቅናቄ

March 19, 2019 የፖለቲካ ፍላጎት እንደሌለው የሚናገረው ንቅናቄው አዲስ አበባ የመላው ኢትዮጵያዊያን እና የአፍሪካ መዲና መሆኗን ስለምናም ለሁለንተናዊ እድገቷ እና ለህዝቦቿ ጥቅም እንጮሃለን ብሏል፡፡ አዲስ አበባ የኢትዮጵያዊነት ማሰሪያ ውል ነች የሚለው ንቅናቄው በመላው ዓለም የሃሳቡ ተጋሪ ከሆኑት ጋር በጉዳዩ ላይ ጠንክሮ እንደሚሰራ አስታውቋል። https://youtu.be/9Xi3sjgAU4I «አዲስ አበባን እና ሰማይን የኔ ነው» የሚልን አንቀበልም ሲል አዲስ አበባ […]

የባልደራስ እና የኢንጂነር ታከለ ም/ቤት ፍጥጫ – ( በዳንዔል መኮንን )

March19,2019 በአዲስ አበባ በአሁን ሰዓት ሁለት_ም/ቤት ያለ ይመስላል፡፡ የመጀመሪያውና ተወደደም ተጠላ ህጋዊ እውቅና ያለው የኢንጂነር ታከለ ኡማ አስተዳደር ሲሆን ሁለተኛው “ለኢንጂነሩና ለኦዲፒ እንቅስቃሴዎች ምላሽ” በሚል ብሶት የወለደው የሚመስለው በባልደራስ እስክንድር የሚመራው የአ.አ የባላደራ ም/ቤት ነው፡፡ እውነቱን ለመናገር ሁለቱም በአዲስ አበባ ሙሉ ህጋዊ_እውቅና_የላቸውም፡፡ ሁለቱም በህዝብ አልተመረጡም፡፡ ግን ሁለቱም ይህ ነው የማይባል ህዝባዊ_ድጋፍ አላቸው፡፡ በሂደት ይህ የሁለቱም […]

ኢትዮጵያ በማህበራዊ ሚዲያ የሀሰት ዘመቻ አትፈርስም ያለው የጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ አሁን በሃገሪቱ ላለው ውጥረት ግን መነሻ ምክንያት ነው ብሏል።

March 19,2019 ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ከሀሰት ዜና እና ከጥላቻ ንግግሮች እንዲቆጠቡ ጥሪ አቀረበ። ኢትዮጵያ በማህበራዊ ሚዲያ የሀሰት ዘመቻ አትፈርስም ያለው የጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ አሁን በሃገሪቱ ላለው ውጥረት ግን መነሻ ምክንያት ነው ብሏል። በዚህ የለውጥ ወቅት ግጭት በመቀስቀስና ብጥብጥ በማንገስ የህዝብ መፈናቀልና ስቃይን ለማባባስ በማህበራዊ ሚዲያ ከፍተኛ ጥረት በመደረግ ላይ እንደሚገኝ የጠቅላይ ሚኒስትር […]

የባልደራስ ህዝባዊ ስብሰባ ውሳኔ፣ ለአብይ አህመድ (ዶ/ር)፣ ለአቶ ለማ መገርሳ እና ለአቶ ታከለ ኡማ ተላከ።

March 19, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/101948 የባልደራስ ህዝባዊ ስብሰባ ውሳኔ፣ ለአብይ አህመድ (ዶ/ር)፣ ለአቶ ለማ መገርሳ እና ለአቶ ታከለ ኡማ ተላከ። መጋቢት 1 ቀን 2011 ዓ.ም በባልደራስ አዳራሽ ውይይት በህዝብ ከተሰጠ የአቋም መግለጫ መካከል አንዱ የሆነው፣ በአዲስ አበባ ከተማና በኦሮሚያ ክልል መስተዳድሮች መካከል ስላለው የወሰንና የሚደረጉ ሰፈራዎችን በተመለከተ “የሚቀጥለው ምርጫ ተደርጎ በሁለቱም በኩል በህዝብ የተመረጡ መስተዳድሮች […]

Don’t Let Ethiopia Become the Next Yugoslavia

March 19,2019 Source: https://www.satenaw.com/dont-let-ethiopia-become-the-next-yugoslavia/ Federations of ethnonational states can become explosive during moments of political liberalization. Abiy Ahmed must tread carefully to avoid a Balkan nightmare. BY FLORIAN BIEBER, WONDEMAGEGN TADESSE GOSHU ithin a few shorts months, Ethiopia has witnessed a dramatic transformation. The new prime minister, Abiy Ahmed, signed a peace agreement with Eritrea after years […]

የአብይዋ ኢትዮጵያ አቅጣጫ ጠቋሚ አላት ይሆን??? (ነጋሽ መሐመድና አዜብ ታደሰ)

March 19, 2019 የአብይዋ ኢትዮጵያ አቅጣጫ ጠቋሚ አላት ይሆን??? ነጋሽ መሐመድ ና አዜብ ታደሰ (D . W)ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ፖለቲካዊ-ምጣኔ ሐብታዊ-ጎሳዊ-ማሕበራዊ-ፍትሐዊ ቀዉስ ግን ሐገሪቱን አቅጣጫ ጠቋሚ እንዴላት መርከብ ከማዕበል ወጀቦ፣ ከከበረዶ ቋጥኝ ክምር እንዳያላጋት፣የዐቢይ መንግሥትም እንደቀዳሚዎቹ ሁለቱ ጅምር ምግባሩን እንደዘከረ እድሜ እንዳይቆጥር ነዉ የብዙዎች ሥጋት!!! «ወጣቱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር» ይላል፣ ዘ-ኢኮኖሚስት የተባለዉ የብሪታንያ እዉቅ መፅሔት፣ […]

“የአምቦ ህዝብ ዘረኝነትን አይሰብክም! ጥብቅናው ለኢትዮጵያ አንድነት ነው! ዘረኝነትን አይደግፍም!!!” (የአምቦ ወጣቶችና ምሁራኖች ንቅናቄ ሀሮምሳ ቱለማ)

March 19, 2019 “የአምቦ ህዝብ ዘረኝነትን አይሰብክም! ጥብቅናው ለኢትዮጵያ አንድነት ነው! ዘረኝነትን አይደግፍም!!!” የአምቦ ወጣቶችና ምሁራኖች ንቅናቄ ሀሮምሳ ቱለማ ጀግናው የአምቦ ወጣቶችና የምሁራኖች የውስጥ ስብሰባ በማድረግ  ከጥንት እስከዘሬ የለውን የአከባቢው ህዝባዊ እንቅስቃሴ ትግልና አላማን በመገናዘብ በሁኑ ግዜ የደረስንበትንም በማጤን በአንድ አንድ ጉዳዮች ላይ ትኩረትን ሰጥተዋል። 1-የአምቦ ወጣቶች ከጥንት እስከዘሬ እንዲሁም ታሪኩና አቋሙ በተመለከተ 2- የአምቦ […]

ኦዲፓ/ኦህዴድ በእስልምና እምነት ላይ ሴራ እየሸረበ ይሆን?!? ( ዘመድኩን በቀለ)

March 19, 2019 ኦዲፓ/ኦህዴድ በእስልምና እምነት ላይ  ሴራ እየሸረበ ይሆን?!? ዘመድኩን በቀለ ★ ለጭካኔ መግለጫዎች ሙስሊም ሴቶችን ያውም ሂጃብ ያጠለቁትን ከፊት አስቀምጦ እስልምና በህዝብ ዘንድ በክፉ እንዲታይ እያደረገ ይመስለኛል። ••• ኦዲፒ በለገጣፎ ለገዳዲ፣ ለገጣፎ በሱሉልታ እና በደቡብ በተከሰተው ራብ ላይም ጠንከር ያለ መግለጫ እንዲሰጡ እያደረገ ያለው ሂጃብ ያደረጉ ሙስሊም ሴቶችን ነው። የሚገርመው ከእነዚህ ሂጃብ ካጠለቁ ሙስሊም […]

የኦዴፓ – ውንብድና እና ሽብር በቄሮ ሽፋን!!! (ሲሳይ አበበ)

March 19, 2019 የኦዴፓ – ውንብድና እና  ሽብር በቄሮ ሽፋን!!! ሲሳይ አበበ * መንግስታዊ መዋቅርን ለወንጀል ተግባር ማዋል * ኦሮሚያን ለማፍረስ የተጠነሰሰ የኦዴፓ ሞኛ ሞኝ ሴራኦዴፓ የሚጠቀማቸው ተንኮሎች በሙሉ ከህውሀት ጓዳ የተቀዱ ናቸው።ለምሳሌ ህውሀት የሆነ ነገር ሲያደርግ የኢትዮጵያ ህዝብ ከተቃወመው : ይል የነበረው “የትግራይ ህዝብ ተነካ” ብሎ በትግራይ ህዝብ ሽፋን ይሰጥ ነበር።አሁን ደግሞ ኦዴፓ/ ኦነግ ሁሉን […]