“የኦሮሚያ ልዩ ጥቅም ጥያቄ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ባለቤትነት መብት ጥያቄ ተሸጋግሯል” የፖለቲካ ፓርቲዎች
አዲስ አበባን ለማትረፍ ከሳሪያቮ ትምህርት እንውሰድ – ፟ከመንግስቱ ሙሴ ፌስ ቡክ የተወሰደ

ኢትዮጵያን ቦዝኒያ አናድርጋት አዲስ አበባን ለማትረፍ ከሳሪያቮ ትምህርት እንውሰድ ================================ የሰሞኑ የአዲስ አበባ እና በሀገሪቱ ዙሪያ የሚታየው ውጥረት እጅግ አስፈሪ እና ጥንቃቄ ሊሰጠው የሚገባ ነው። በእርግጥ ነው ኢትዮጵያ አትጠፋም ዘመነ መሳፍንት እና አናርኪ ግን በሀገሪቱ ሊነግስ ይችላል። በአዲስ አበባ ዙሪያ የምናየው ጤናማ ያልሆነ የከተማ አስተዳዳሪወች እና የክልል መንግስታት ተግባር የሚያሳስብ ከመሆን አልፎ የዜጎችን በሰላም የመኖር፣ […]
የዐብይዋ ኢትዮጵያ አቅጣጫ ተጠቋሚ አላት ይሆን? (ነጋሽ መሐመድ- አዜብ ታደሰ)

March 19, 2019 ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ፖለቲካዊ-ምጣኔ ሐብታዊ-ጎሳዊ-ማሕበራዊ-ፍትሐዊ ቀዉስ ግን ሐገሪቱን አቅጣጫ ጠቋሚ እንዴላት መርከብ ከማዕበል ወጀቦ፣ ከከበረዶ ቋጥኝ ክምር እንዳያላጋት፣የዐቢይ መንግሥትም እንደቀዳሚዎቹ ሁለቱ ጅምር ምግባሩን እንደዘከረ እድሜ እንዳይቆጥር ነዉ የብዙዎች ሥጋት። *, [data-id=”gui_3644813442″] div, [data-id=”gui_3644813442″] svg{ display:inline-block; margin:0; padding:0; border:0; -webkit-box-sizing:border-box; box-sizing:border-box; } div{ background-position:center center; background-repeat:no-repeat; } .avp-pos-abs{ position:absolute; } .avp-pointer-none{ pointer-events:none; } […]
ለአቶ አድማሱ ዳምጠው የኦሮሚያ መንግስተ ቃል አቀባይ! ወዴት ወዴት! (ሰርፀ ደስታ)
March 19, 2019 በመጀመሪያ ቁመሩን አቁሙት፡፡ ኦሮሞ አገር መምራት አይችልም የሚል ዘመቻ ተከፍቶብናል እይላችሁ ራሳችሁ እየጻፋችሁ ከኦሮሞ ሕዝብ ውስጥ ልትደበቁ ትሞክራላችሁ፡፡ ኦሮሞን አገር ከገነቡና ከመሩ አባቶች ታሪክ አውጥታችሁ የራሳችሁ የጥላቻና ዘረኝነት ፖለቲካ ባሪያ ለማድረግ ብዙ ሰርታችኋል በብዙ መልኩም ተሳክቶላችኋል፡፡ አገር መምራት ደለም የተበታተነችን አገር እንድ አድርጎ መገንባት የቻሉትን አባቶች ኢትዮጵያ ትዘክራለች፡፡ አቶ አድማሱ ዛሬ የኦሮሞን […]
LTV WORLD: SEFEW MEHEDAR: ኦሮሞ የበላይ የሚሆንበት አንድ ካሬ መሬት ሊኖር አይገባም – ግርማ ሰይፉ

LTV WORLD: SEFEW MEHEDAR : ኦሮሞ የበላይ የሚሆንበት አንድ ካሬ መሬት ሊኖር አይገባም – ግርማ ሰይፉ (ክፍል 2) LTV WORLD: SEFEW MEHEDAR: ሚሊኒክን ለማወደስ ህሊናዬ አይፈቅድልኝም – ቶሌራ አዳባ | ኦነግ|
የቀድሞ ፕሬዝዳንት ነጋሶ ጊዳዳ በአዲስ አበባ ጉዳይ ያውሩት አስገራሚ ንግግር
ለጌዴኦ ተፈናቃዮች ዕርዳታ እንዳይደርስ ያደረጉ በሕግ ይጠየቁ!

ምንጭ – ኢትዮጵያ ሪፖርተር ርዕሰ አንቀጽ ርዕሰ አንቀጽ 17 March 2019 በጋዜጣዉ ሪፓርተር በኢትዮጵያ በአንድ ዓመት ውስጥ ከደረሱ ዋነኛ ቀውሶች መካከል አንደኛው፣ በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ጉጂ ዞን ከ800 ሺሕ በላይ የጌዴኦ ተወላጆች መፈናቀላቸው እንደነበር ይታወሳል፡፡ ሪፖርተር በሐምሌ መጨረሻ 2010 ዓ.ም. በሥፍራው ተገኝቶ በሠራው ሰፊ ዘገባ፣ በጉጂና በጌዴኦ ተወላጆች መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት ከ1.2 ሚሊዮን በላይ ሰዎች […]
የሕዝብና ቤቶች ቆጠራ በድጋሚ ተራዘመ

ምንጭ – ሪፖርተር ካ 18 March 2019 ዳዊት እንደሻው በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የሚመራዉ የሕዝብና ቤቶች ቆጠራ ኮሚሽን ዛሬ መጋቢት 9 ቀን 2011 ዓ.ም. በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ መጋቢት 29 ቀን 2011 ዓ.ም. ይደረጋል ተብሎ ዕቅድ የተያዘለት አራተኛዉ የሕዝብና ቤቶች ቆጠራ ላልተወሰነ ጊዜ እነዲራዘም ወሰነ፡፡ ለቆጠራዉ የሚያስፈልጉ ግብዓቶችን ማሰራጨት […]
ቃለ ምልልስ የአዲስ አበባ ውዝግብ እንዴት ነው የሚፈታው?

ምንጭ – አዲስ አድማስ በአለማየሁ አንበሴ የተጣፈ Sunday, 17 March 2019 የህገ መንግስቱ አንቀፅ 49 ስለ ርዕሰ መዲና እንዲህ ይደነግጋል፡፡ ንዑስ አንቀፅ 1፤ “የፌደራሉ መንግስት ርዕሰ ከተማ አዲስ አበባ ነው፡፡” ይላል፤ ንዑስ አንቀፅ 2 ደግሞ፤ “የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ራሱን በራሱ የማስተዳደር ሙሉ ስልጣን ይኖረዋል፡፡ ዝርዝሩ በህግ ይወሰናል” ይላል፡፡ ንዑስ አንቀፅ 3፤ “የአዲስ አበባ ከተማ […]
ይድረስ ለ23ቱ የአዲስ አበባ የተወካዮች ምክር ቤት ተመራጮች፤

በሙሼ ሰሙ የተጣፈ ምንጭ – አዲስ አድማስ Sunday, 17 March 2019 ያለ ውግንና ውክልና ትርጉም የለውም!! “የራሳችንን ዕድል በራሳችን የመወሰን መብታችንን ተጠቅመን፣ በነጻ ፍላጐታችን፣ በሕግ የበላይነት እና በራሳችን ፈቃድ ላይ የተመሰረተ አንድ የፖለቲካ ማኅበረሰብ በጋራ ለመገንባት ቆርጠን በመነሳት…. ከዚህ በላይ ለገለጽናቸው ዓላማዎችና እምነቶች ማሰሪያ እንዲሆነን እንዲወክሉን መርጠን በላክናቸው ተወካዮቻችን አማካይነት በሕገ መንግስት […]
