በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ኢኮኖሚያዊ ትስስሩ እንዲጠናከር ህጋዊ ማዕቀፍ ያለው የንግድ ግንኙነት ሊጀመር እንደሚገባ ምሁራን ተናገሩ

በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ኢኮኖሚያዊ ትስስሩ እንዲጠናከር ህጋዊ ማዕቀፍ ያለው የንግድ ግንኙነት ሊጀመር እንደሚገባ ምሁራን ተናገሩ On Mar 18, 2019469 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2011(ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ኢኮኖሚያዊ ትስስሩ እንዲጠናከር ህጋዊ ማዕቀፍ ያለው የንግድ ግንኙነት ሊጀመር እንደሚገባ ምሁራን ተናገሩ። አሜሪካ በሚገኘው የኦሃዮ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነት ትምህርት ክፍል መምህሩና የአፍሪካ ጉዳይ ተመራማሪው ፕሮፌሰር ብሩክ ሃይሉ ከፋና ብሮድካስቲንግ […]
በምንጃራ ሸንኮራ ወረዳና ኦሮሚያ ወረዳዎች አዋሳኝ ግጭት ተቀሰቀሰ

March 18, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/101638 ኢሳት ዲሲ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አካባቢ ግጭት መከሰቱ ተነገረ። የግጭቱ መንስኤ ረዥም ጊዜ የቆየና በዘላቂነት ለመፍታት ሂደት ላይ የነበረ የወሰን አለመግባባት ነው ተብሏል፡፡ በግጭቱ ሰዎች ሞተዋል ከመባሉ ውጭ ስለደረሰው የጉዳት መጠን የተገለጸ ነገር የለም። የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ከኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ወረዳዎች የሚዋሰን ነው። ግጭቱ […]
የህዝብና ቤት ቆጠራው ላልተወሰነ ጊዜ እንዲራዘም የቆጠራ ኮሚሽኑ የውሳኔ ሀሳብ አቀረበ

የህዝብና ቤት ቆጠራው ላልተወሰነ ጊዜ እንዲራዘም የቆጠራ ኮሚሽኑ የውሳኔ ሀሳብ አቀረበ On Mar 18, 2019250 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2011(ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብና ቤት ቆጠራ ላልተወሰነ ጊዜ እንዲራዘም የቆጠራ ኮሚሽኑ በመወሰን የውሳኔ ሃሳቡን ለተወካዮችና ለፌዴሬሽን ምክር ቤቶች እንዲቀርብ መላኩን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ገለፀ። ፅህፈት ቤቱ ማምሻውን ባወጣው መግለጫ የህዝብና ቤት ቆጠራ ኮሚሽን ዛሬ መጋቢት 7 ቀን […]
አገር በአንድ ጠንቀኛ ‹‹ሰነድ›› ምክንያት ስትጠፋ እያየን እንዴት ዝም እንላለን? (ከይኄይስ እውነቱ)

March 18, 2019 አገር በአንድ ጠንቀኛ ‹‹ሰነድ›› ምክንያት ስትጠፋ እያየን እንዴት ዝም እንላለን? ከይኄይስ እውነቱ ወያኔ ትግሬ ከዛሬ 24 ዓመት በፊት የራሱን የጥፋት ዓላማ ለማስፈጸም ሲል በኢትዮጵያ ምድር በ‹‹ሕገ መንግሥት›› ስም ስለተከተለው ነቀርሳ በተለያዩ ጸሐፍት ብዙ ተብሏል፡፡ የአሁኑ አስተያየት አቅራቢም በርእሰ ጉዳዩ ላይ የሚከተሉትን አስተያየቶች አቅርቧል፡፡ • የወያኔ የማስመሰያ ‹‹ሕገ መንግሥት›› (façade constitution) ፤ በማር […]
የቀድሞ ፕሬዝዳንት ነጋሶ ጊዳዳ በአዲስ አበባ ጉዳይ …

March 18, 2019 F
ደመቀ ያቺን ሰአት!!! ክፍል ሁለት – (ያሬድ ጥበቡ)

March 18, 2019 ደመቀ ያቺን ሰአት!!! ክፍል ሁለት – ያሬድ ጥበቡ(አቶ ደመቀ የአማራ ክልል ተፈናቃዮችን ለመርዳት የተደረገው ቴሌቶን ላይ በክብር እንግድነት ተገኝተው የሞቀ አቀባበል ከተደረገላቸው በኋላ፣ ደስ የሚል የሰላም እንቅልፍ ቢተኙም፣ የአዲስ አበባ ውጥረት አልፎ አልፎ በእንቅልፋቸው መሃል እየገባ ሲያገላብጣቸው አድሮ ዛሬ በማለዳ ለውይይት ወደ ምንሊክ ቤተመንግስት ደርሰው ከዶክተር አቢይ ቢሮ ሲገቡ አቢይ፣ ለማ፣ ሙፍሪያትና […]
ባላብዙ ስሟ አዲስ አበባ (የዳዊት ከተማ ፥ ሸገር፥ እንጦጦ፥ በረራ ፥ ፊንፊኔ) [ሀብታሙ ተገኘ]

March 18, 20 ባላብዙ ስሟ አዲስ አበባ (የዳዊት ከተማ ፥ ሸገር፥ እንጦጦ፥ በረራ ፥ ፊንፊኔ)ሀብታሙ ተገኘ አንዳንድ የኢትዮጵያ ከተሞች ከአንድ በላይ ስያሜ አላቸው። አዲስ አበባም እንዲሁ በኦፊሳላዊ ደረጃ ከሚታወቀው በተጨማሪ ሸገር በሚል ስያሜ የሚጠሯት ሰዎች አሉ። ሌላው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኦሮሞ ፖለቲከኞች አዲስ አበባን ፊንፊኔ ብለው ኢንደሚጥሯት የሚታወቅ ነው። የኦሮሞ አክራሪ ፖለቲከኞች ፊንፊኔ ከሚለው ቃል ላይ ሙዝዝ […]
ኦነግ ፣ የኦዴፓ ልዩ ሀይልና ቄሮ በጥምረት የአርጎባ ህዝብ ላይ ወረራ እያካሄዱበት ነው!!! (ሸንቁጥ አየለ ና ሱሌይማን አበበ)

March 18, 2019 ኦነግ ፣ የኦዴፓ ልዩ ሀይልና ቄሮ በጥምረት የአርጎባ ህዝብ ላይ ወረራ እያካሄዱበት ነው!!! ሸንቁጥ አየለ ና ሱሌይማን አበበ * እጅግ አሳዛኙ ነገር “የሀገር መከላከያ” ሰራዊትም ቀጥታ ከኦሮሚያ ልዩ ሀይል ጎን ቆሞ በአርጎባዎች ላይ እየተኮሰ መሆኑ ነው!!! በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አሞራቤቴ ቀበሌ ለማ መገረሳ የኦሮሞ ልዩ ሃይልና ኦነግን በማቀናጀት በቄሮ የሽብር ቡድን ፊት አውራሪነት በአርጎባ […]
ዶር አብይ ነውጠኞችን በጊዜ ካላስቆማቸው ራዕዩ እንደከሸፈና እሱም እንደፖለቲከኛ መክሸፉን ማመንና ማሳወቅ ይኖርበታል!!! (ኤፍሬም ለገሰ)

March 18, 2019 ዶ/ር አብይ ነውጠኞችን በጊዜ ካላስቆማቸው ራዕዩ እንደከሸፈና እሱም እንደፖለቲከኛ መክሸፉን ማመንና ማሳወቅ ይኖርበታል!!! ኤፍሬም ለገሰ ያ እንደዚያ የተጨበጨበለት፣ በኢትዮጲያዊነት ስሜት ያስፈነጠዘን፣ የተሰገደለት፥ የፈጣሪ መልዕክተኛ አድርገን ስናየው የነበር ሰው ምነው በአጭር ጊዜ ውስጥ ጠፋብን? በኔ እይታ ትላንት እንደዚያ ሲናበቡና እጅና ጓንት ሆነው የነበሩት በቲም ለማ ይጠሩ የነበሩት ዛሬ ሁሉም ወደ ተለያየ አቅጣጫ መጓዝ […]
የኦዴፓ ግርግር እቃ ለማንሳት ነው! (ቴዎድሮስ ሀይለ ማርያም)

March 18, 2019 የኦዴፓ ግርግር እቃ ለማንሳት ነው! ቴዎድሮስ ሀይለ ማርያም የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ “ዜጎች በመላ ሀገሪቱ እየተፈናቀሉ ነው። በአዲስ አበባ ዙሪያ የሚደረገው የደሃ ጎጆ ማፍረስ ድርጊት ኢሰብአዊ ነው። ድርጅቱ አካሄዱን ካላረመ ለለውጡም ሂደት ለሀገራችንም ህልውና አደጋ አለው” ብለን መጮሃችን ክፉኛ አስቆጥቶታል። ሌላው ቀርቶ ኦዲፒና ኦነጋውያን በገዛ ሀገሩ […]
