የቁጥሩ ምልክት እና የንስሯ ኢትዮጵያ ትንሳኤ!! (ዘመድኩን በቀለ)

March 14, 2019 የቁጥሩ ምልክት እና የንስሯ ኢትዮጵያ ትንሳኤ!!! ዘመድኩን በቀለ በዚህ ዓለም በአሁኑ ጊዜ ምንም ነገር ባጋጣሚ የሚከሰት ብሎ ነገር የለም። በተለይ አሁን በምንገኝበት በጨለማው የዓለም መንግሥት ዋዜማ ላይ የሚፈጸሙ አሰቃቂ ተግባራቶች ሁሉ በቀመር የሚፈጸሙ ናቸው። ••• ተመልከትልኝማ ሲጀመር አውሮጵላኑ ወደቀ የተባለበት ስፍራ ካልጠፋ ቦታ በቢሾፍቱ አካባቢ ነው። ቢሾፍቱን ያዝልኝ። ቆሪጥንም አስታውስ። አንድ አልክልኝ። […]
ህወሓት ያቦካውን ሊጥ ኦህዴድ ሲጋግር፤ ,… (አሥራደው ከፈረንሳይ)

March 14, 2019 ህወሓት ያቦካውን ሊጥ ኦህዴድ ሲጋግር፤ ብአዴን ማገዶ ያቀብላል!! ጎበዝ ! በኢትዮጵያ ከአሁን በኋላ ከመሸ ተመልሶ አይነጋም !! (አሥራደው ከፈረንሳይ) መግቢያ : በዚህ መጣጥፌ ያለወትሮዬ በጥያቄ መጀመሩን መርጫለሁ : – ለመሆኑ ሶርያ ከኢትዮጵያ ምን ያህል ትርቃለች ?! – የመንስ ከኢትዮጵያ ርቀቷ ምን ያህል ነው ?! – ጎረቤታችን ሶማሊያስ ?! – የነዚህን አገራት ሁኔታ […]
የኢትዮጵያ በሽታ (መስፍን ማሞ ተሰማ – ሲድኒ አውስትራሊያ)
March 14, 2019 የኢትዮጵያ በሽታ መስፍን ማሞ ተሰማ ሠላም ለናንተ ይሁን! እንግዲህ ምን ይሻላል? ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉም አጥሩን /ክልሉን እያጠበቀ አትድረሱብኝ ማለቱ ብቻ ሳይሆን እዛው ተወልደውና ከብደው ቤተሰብና ንብረት አፍርተው ለዘመናት የኖሩትንም ከደርቡሽ ወይም ከጣልያን የመጡ ይመስል – ወራሪ፤ መጤ፤ ሰፋሪ – እየተባሉ ማቄን ጨርቄን ሳይሉ በአንድ ጀንበር ከነ እንቦቃቅላ ህፃናት ጭምር <የመሬት ባለቤት ነን> […]
“ልዩ ጥቅም ብሔር ማፅዳት እንጂ የመብት ጥያቄ አይደለም” ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ

March 14, 2019
ተከብረሽ የኖርሽው ባባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም ማህሙድ አህመድ

ከቁም ነገር ዝግጅት ክፍል የተወስደ ከጥቂት ዓመታት በፊት የተጀመረው የበጎ ሰው ሽልማት በየዓመቱ የሚካሄድ ፕሮግራም ነው፡፡ በአንድ ወቅት ከሽልማት ሥነ ሥርዓቱ ቀደም ብሎ ስለዝግጅቱ በተጠራ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ለፕሮግራሙ አዘጋጆች ከጋዜጠኞች የቀረበ አንድ ጥያቄ ነበር፡፡ ‹ የበጎ ሰው ሽልማት ከሚሸልማቸው ዘርፎች መሀከል የዓመቱ የሰላም ሰው የሚል ነበር፡፡ ነገር ግን ዘንድሮ የለም፤ ለምንድነው?› የሚል፡ ፡ ከፕሮግራሙ […]
“እስካሁን ሙሉ የሰውነት ክፍል ማግኘት እንደተቸገርን ለቤተሰብ እያስረዳን ነው” አቶ ተወልደ ገ/ማርያም ቢቢሲ

ባለፈው እሁድ ከቦሌ ዓለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተነስቶ ወደ ኬንያ ሲያቀና ቢሾፍቱ አቅራቢያ በተከሰከሰው አውሮፕላን የምርመራ ሂደትና ኢትዮጵያ በአውሮፕላኑ ላይ የጣለችውን የበረራ ዕገዳ በተመለከተ ቢቢሲ ከአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል፡፡ “እሁድ ዕለት እኔ አደጋ የደረሰበት ቦታ ስደርስ አውሮፕላኑ ሙሉ በሙሉ ከመሬት በታች ነበር፤ ከላይ ሲታይ ምንም ዓይነት የአውሮፕላን ማመልከቻ […]
የተከሰከሰው አውሮፕላን የመረጃ ሳጥን ወደ ፈረንሳይ ተወሰደ – ቢቢሲ

እሁድ መጋቢት 1 ቀን 2011 ዓ.ም ከአዲስ አበባው ቦሌ አለም ዓቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተነስቶ ወደ ናይሮቢ ሲበር ቢሾፍቱ አቅራቢያ የተከሰከሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ቦይንግ 737-8 ማክስ የበረራ ቁጥር ET 302 አውሮፕላን መረጃ ሳጥን በፈረንሳይ አገር እንዲመረመር ዛሬ ወደ ፓሪስ መወሰዱን ኢትዮጵያ አየር መንገድ በትዊተር ገፁ አስፍሯል። Ethiopian Airlines ✔ @flyethiopian An Ethiopian delegation led […]
በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳሩ ሙሉ ለሙሉ መዘጋቱን አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ገለጹ

March 13, 2019 አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በተለይ ለDW በሰጡት ቃለ ምልልስ ዶክተር አብይ ስልጣን እንደያዙ የፖለቲካ ምህዳሩ መስፋት ቢጀምርም በየክልሉ ያሉ የኢህአዴግ አባላት ከቀደመው ሥርዓት በከፋ መልኩ ሙሉ ለሙሉ የፖለቲካ ምህዳሩን እንደዘጉት ይፋ አድርገዋል::የዜግነት ፖለቲካ አራማጅ ድርጅቶችን በጠላትነት ፈርጀው እንቅስቃሴያቸውን ገድበዋል ሲሉም ተናግረዋል። Audio Player00:0000:00Use Up/Down Arrow keys to increase or decrease volume. የኢትዮጵያ መንግሥት […]
Boeing 737 Max 8 planes grounded across the World after Ethiopian…

March 13, 2019 FAA chief says data aligns Ethiopia flight data to Lion Air accident When the Natural & Spiritual Intertwine https://youtu.be/d5Rlk0bw_AM From CNN’s Greg Wallace Speaking with reporters on a conference call, acting FAA Administrator Daniel Elwell said the grounding of the 737 Max 8 and 9 will remain in effect pending new information […]
CNN Host Says Ethiopian Plane Crashed Because of US Government Shutdown -Sputnik International

Black Boxes of Ethiopian Boeing 737 MAX to Be Analysed in France 14.03.2019 The unlikely connection did not survive fact checking, though. CNN host Brianna Keilar connected the Sunday crash of Ethiopian Airlines flight ET302 with the recent temporary government shutdown in the US. Talking with US Rep. Dan Kildee (D-MI) Wednesday, Keilar asserted that the plane crashed because […]
