የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ኬንያና ሶማሊያን በማሸማገል ለነበራቸው ሚና አመሰገኑ

ምንጭ – ቢቢሲ/ አማርኛ በምስራቅ አፍሪካ በሚገኙት የተለያዩ ሃገራት ላይ ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ከሶማሊያ መንግሥት ምስጋና ተችሯቸዋል። በጠቅላይ ሚኒስት ዐብይ አህመድ አስተባባሪነት ፕሬዚዳንት ሞሐመድ አብዱላሂ መሐመድ ፋርማጆና ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ዛሬ ጥዋት በኬንያዋ መዲና ናይሮቢ የተገናኙ ሲሆን በሃገራቱ ላይ ለተፈጠረው የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መሻከርን መፍትሄ ማምጣት ላይ ተወያይተዋል። •“የጠቅላይ ሚኒስትሩ ትልቁ […]
የድኅረ ዐብይ ሚዲያ ምን ያህል ነፃ ነው?

5 ማርች 2019 የቢቢሲ አማርኛ ባልደረቦች በተለያዩ ስፍራዎች ጉዞ በማድረግ ከተለያዩ የማህብረሰብ ክፍል አባላት ጋር በበርካታ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ውይይቶች በማድረግ ላይ ናቸው። ከነዚህም አንዱ ትናንት ሰኞ የካቲት 25 ረፋድ ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነት እና ተግባቦት ትምህርት ክፍል ጋር በመተባበር የውይይት መድረክ በዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ ውስጥ ተዘጋጅቶ ነበር። የውይይቱ ዋነኛ ጭብጥ የነበረውም ወደ ስልጣን ከመጣ […]
ፌዴራሊዝምና ዲሞክራሲያዊ ሽግግር በኢትዮጵያ – DW ውይይት

March 4, 2019 ↓ የኢትዮጵያን የፌዴራል ሥርዓት አንዳንዶች በኢትዮጵያውያን መካከል መቃቃር እና ግጭት እንዲስፋፋ ያደረገ «የጎሣ ፌዴራሊዝም» ሲሉ ይኮንኑታል። ሌሎች በበኩላቸው፦ ኢትዮጵያውያን ቋንቋቸውን እና ባሕላቸውን እንዲያዳብሩ እድል ፈጥሯል በማለት ያወድሱታል። ኢትዮጵያ ኅዳር 29 ቀን፣ 1987 ዓ.ም በአዋጅ በጸደቀው ሕገ-መንግሥት መሰረት ካለፉት ኹለት ዐሥርተ-ዓመታት በላይ የምትመራው ቋንቋን መሰረት ባደረገ የፌዴራል ሥርዓት ነው። ይኽን ሥርዓት አንዳንዶች በኢትዮጵያውያን […]
“የራያ ሕዝብ ዕጣ ፋንታው ከአማራ ጋር ነው ብዬ አምናለሁ” አቶ ዛዲግ አብርሃ የቀድሞ የህወሓት ከፍተኛ አመራር
Ethiopian premier to meet Machar ‘soon’ in Khartoum – official

March 4, 2019EditorsLeave a comment Rebel leader Dr. Riek Machar Teny (L) South Sudan President Salva Kiir Mayardiit (C) and Ethiopian Prime Minister Dr. Abiy Ahmed (R) posting for a photo after the face-to-face meeting in Addis Ababa, Ethiopia on 20th June 2018 (File photo) March 5th 2019 (Nyamilepedia) – The Ethiopian Prime Minister, Dr. […]
ታላቋ ድምጻዊት “አድዋን” እንዴትና ለምን ዘፈነችው? (የኑስ ሙሐመድ)

March 5, 2019 ታላቋ ድምጻዊት “አድዋን” እንዴትና ለምን ዘፈነችው? የኑስ ሙሐመድ * አድዋ ኢትዮጵያኖች ናቸዉ፡፡ ለእኔ፣ ለወገኖቻቸዉ የሞቱት የታረዱት … ብዙ ነገር የሆነዉ። እና ከዚያ ምክንያት ተነስቼ ነዉ። የሰዉ ሃገር ሄደን አልነካንም መጡብን እንጂ እና ይሄ የጀግንነት ታሪክ አይደለም የሰዉ ልጅ ታሪክ እንጂ ! ” አዎ አድዋ የሰው ልጅ ሁሉ ታሪክ ነው፡፡ ጂጂ ከሁላችን ቀድማ ነበረ!!!—- ከእለታት […]
የጥበብ ሰው ፖለቲካ ውስጥ መግባት የለበትም የሚሉ ፈሪ ዎች ናቸው!” (አንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ)

March 5, 2019 የጥበብ ሰው ፖለቲካ ውስጥ መግባት የለበትም የሚሉ ፈሪ ዎች ናቸው!” አንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ ተዋናይ፣ኮሜዲያን፣ አዘጋጅ ሆኖ ለረዥም ዓመታት አገልግሏል። በመድረክ፣ በሬዲዮ፣ በቴሌቪዥን፣ በፊልም ስራ እና በጋዜጠኝነት ሙያ ሠርቷል። የአፍሪካ የመድረክ ሙያተኞችን ማህበር በሊቀመንበርነት መርቷል፣ ቅንጅት የተሰኘው ፓርቲም ቃል አቀባይ ነበር። የዛሬው የዘመን እንግዳችን አርቲስት ደበበ እሸቱ (ጋሽ ደቤ) ለታሪክ የሚተላለፉ ህያው […]
“ህገ መንግስቱ” በህገ-ኢትዮጲያ ይለወጥ!!! (ኤፍሬም ለገሰ)

March 5, 2019 0 “ህገ መንግስቱ” በህገ-ኢትዮጲያ ይለወጥ!!! ኤፍሬም ለገሰ * ህገ-ኢትዮጲያ ይገባኛል፣ የኛ፣ ኬኛ፣ ልዩ ጥቅም፣ ፊንፊኔ-አዲሰ አበባ ወዘተ የጎጥ አስተሳሰብ ብሄርተኞች ታሪክን እያዛቡ ህዝብን በመሰሪ ሴራዎች ወደ ግለሰቦች ጥቅምና ጥላቻ በመውሰድ ዓላማቸውን እንዳያሳኩ በህግ ይደነግጋል!!! — በሃሰትና በመሰሪነት ላይ የተመሰረተው ትላንት ህወሃት ያመጣብን የጎጥ ፖለቲካ ዛሬም በሌላ መልኩ የአገራችንን አንድነት ለማጥፋትና ህዝባችንን ለማመስ እየተሰራ […]
ለማ እና ዐቢይ ለውጡን እየቀለበሱት ነው – ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም

March 5, 2019 ለማ መገርሳ እና ዐቢይ አሕመድ ከእግዚአብሄር የተላኩ ናቸው ሲሉ የቆዩት ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም፣ ራሳቸው ለማ እና ዐቢይ ለውጡን እየቀለበሱት ነው ብለዋል። ,,, ( ቪዲዮን ያዳምጡት ) 00:00/01:0700:00Next Video× “…..ነገሩ በንግግር ደረጃ: ለማ መገርሳንም ስሰማ (በተለይ ለማ መገርሳ!) በዘር ፖለቲካ ላይ: በጣም ጫን ብሎ: ተቃውሞ ድምፅ ያሰማ ይመስለኛል–እኔ እንደሰማሁት:: አብይ እንደሱ [እንደ ለማ] […]
እኩልነትን ስንጠይቃቸው መጨፍለቁንና የበላይ መሆኑን መረጡ – ግርማካሳ

March 4, 2019↓ አንዳንዶች የኦሮሞ ፖለቲከኞች ላይ ታከራለህ ይሉኛል። ማክረር የሚለው ቃል ትንሽ ጠንከር ያለ ቃል ቢሆንም ፖለቲካቸውንና አመለካከታቸውን ግን ጠንከር ባለ መልኩ ቻሌንጅ ማድረግ ብቻ ሳይሆን አደገኛ እንደሆነ ጽፊያለሁ። ለዚያም ምክንያት አለኝ። ከሶስት አመታት በፊት የኦሮሞ ተቃዉሞ (#Oromo Protest) በሚል ብዙ ተቃወሞ በተወስኑ የኦሮሞ ክልል አካባቢዎች በስፋት ይደረግ ነበር። በወለጋ፣ በሃረርጌ፣ በምእራብ ሸዋና በምእራብ […]
