“ሸንጎው ከሌሎች መሰል የፖለቲካ ድርጅቶችጋር ተዋህደን አማራጭ የፖለቲካ ኃይል ሆነን እንድንወጣ እዚህ አድርሶናል።” – ወ/ሮ ጽጌረዳ ሙሉጌታ

March 3, 2019 “ሸንጎውከሌሎችመሰልየፖለቲካድርጅቶችጋርተዋህደንአማራጭየፖለቲካኃይልሆነንእንድንወጣእዚህአድርሶናል።” – ወ/ሮጽጌረዳሙሉጌታ

አዴፓ እጅግ ፈዟል! ( ተሰማ እውነቱ)

March 3, 2019 ዐቢይ አሕመድ በውጥረት የሚሰራ መሪ ነው::ስራውን ለማሰናከል ህውሀት ሌሊት ተቀን ይሰራል:: ፅንፈኛ ኦሮሞዎች የእኛ ነው ብለው አልተቀበሉትም:: የዐቢይ ኢትዮጵያዊነት ይጎረብጣቸዋል::ህውሀት በጥቅም ሰንሰለት የዘረጋው ኔትዎርክ ጥቅማቸው ስለሚቀርባቸው ሆን ብለው ዐቢይ ግዝገዛ ላይ ናቸው::የላጋጣፎ አስቀያሚ ሂደትን የወለደው የ27 አመታት የዘረፋ ብልሹ አስተዳደር ውጤት ነው::የወደፊት የፖለቲካ የስልጣን እድል የጨለመባቸው ዐቢይን ለማዳከም ጋዜጠኝነትን ሽፋን አድርገው ሰፊ […]

በወልቃይት ጉዳይ የፌድራል መንግስት ጣልቃ ይግባ፣ ጥያቂያችን መልስ እስኪያገኝ ድረስም የትግራይ ልዩ ሃይል አካባቢውን ለቆ ይውጣ’

March 4, 2019 ”በወልቃይት ጉዳይ የፌድራል መንግስት ጣልቃ ይግባ፣ ጥያቂያችን መልስ እስኪያገኝ ድረስም የትግራይ ልዩ ሃይል አካባቢውን ለቆ ይውጣ” የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ

“ የዓድዋው ድላችን ወደ ሌሎች ድርብ ድርብርብ ድሎች መሻገሪያችን፤ የድካም መርቻ ጉልበታችን፤ በዝለት ጊዜም መበርቻችን ነው” ጠ/ ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ

March 2, 2019 0 “ የዓድዋው ድላችን ወደ ሌሎች ድርብ ድርብርብ ድሎች መሻገሪያችን፤ የድካም መርቻ ጉልበታችን፤ በዝለት ጊዜም መበርቻችን ነው” ጠ/ ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ በሙሉ ለመላው አፍሪካውያንና ለዓለም ነጻነት ወዳድ ሕዝቦች ሁሉ በየዓመቱ የካቲት 23 ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ በተለያዩ ዝግጅቶች በታላቅ ድምቀት ለምናከብረው ለ123ኛው የዓድዋ ድል […]

ቪቫ ምንሊክ!!! (ዘመድኩን በቀለ)

March 2, 2019 ቪቫ ምንሊክ!!! ዘመድኩን በቀለ የዓድዋን ድል ሊቀብሩት ያሉ ሁሉ ተቀበሩ። ሊያጠፉት ያሉ ሁሉ ብን ብለው ጠፉ። ሊያፈርሱት የነበሩት ሁሉ በቁማቸው ፈረሱ። እምዬ ሚኒልክና የዓድዋ ድል ግን እንደ ደቦል አንበሳ በከፍተኛ ድምጽ እያገሳ ተነሳ!!!— • 7 ጦር • 5 ጎራዴ • 23 ጠብ መንጃ • 42 ጎራዴ የእንጨት • 10 ጋሻ • 17 ዝናር […]

የአማራ “ጨቋኙ” አቀንቃኞች እምቢኝ አረፋውን ባህሪ!

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ዚህ ዓመት አዳዲስና ወረተኛ የአድዋ በዓል አክባሪ ገጸ ባህሪያት የአድዋ በዓል እንዳይከበር ወይም ሥለ አደዋ እንዳይዘፈን ዘመቻ ከማድረግ ወደ “አድዋ በዓል የእኛ ነው!” ከመቅፅበት መሸጋገር በዶቃ ከሚጣሉ የአንድ ዓመት ልጆች ባህሪ ያነሰ ነው፡፡ እነዚህ አዳዲስ ገጸ-ባህሪያት “የአድዋ ድል ድላችሁ ነውና አብረን እናክብረው” ሲባሉ ” እምቢየው የጨቋኙ አማራ በዓል!” እያሉ ዛሬ እስከ ነጋች […]

የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ለማ መገርሳ በሜኖሶታ “የኢትዮጵያ” (ኦሮሚያ) ቆንፅላ ጽ/ቤትን መርቀው ከፈቱ

(አያሌው መንበር) የውጭ ገዳይ ሚኒስቴር ስራ ለኦሮሚያ ክልል ከተሰጠ ቆይቷል። የሜኖሶታ ቆንጽላ ጽ/ቤት ሀላፊ ተደርጎ የተሾመው የኦህዴዱ (ኦነግ ክንፍ) እውነቱ ብላታ ወደ ቦታው ሲያቀና ሌሎች ኢትዮጵያውያን በአቀባበሉ እንዳይገኙ በመደረጉ ከሳምንታት በፊት በውጩ ነዋሪ ዘንድ ከፍተኛ ቅሬታ አስነስቶ እንደነበር ይታወሳል። ዛሬ ደግሞ በክልሉ ፕሬዝዳንት ሲከፈት ኦህዴድ ለኢትዮጵያውያን “ምንም አታማጡም” የሚል ግልፅ መልዕክት እያስተላለፈ መሆኑ ነው። እነ […]

‹‹ባለፉት ዓመታት የነበረው ‹ራሳችሁን ቻሉ› አስተምህሮ ዛሬ በቀላሉ እንዳንተቃቀፍ አድርጎናል፡፡›› ፕሮፌሰር ሹመት ሲሻኝ

March 3, 2019e ‹‹ባለፉት ዓመታት የነበረው ‹ራሳችሁን ቻሉ› አስተምህሮ ዛሬ በቀላሉ እንዳንተቃቀፍ አድርጎናል፡፡›› ፕሮፌሰር ሹመት ሲሻኝ ‹‹ይህ ትውልድ የዓድዋን ድል መድገም የሚችለው ለሀገሩ አንድነት ዋጋ ሲከፍል ብቻ ነው፡፡›› ኡስታዝ አቡበከር (አብመድ) በግዮን ቀለም ሰው መሆን ክቡር ዝግጅት ላይ የታደሙት ፕሮፌሰር ሹመት ሲሻኝና ኡስዝ አቡበከር የማነቃቂያ ንግግር አድርገዋል፡፡ በንግግራቸውም ዓድዋን መነሻ ጭብጥ በማድረግ ያለውን ሀገራዊ ሁኔታ […]

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) በአዲስ አበባ ከሚኖሩ የአማራ ምሁራን ጋር ባደረገው ውይይት ምን ምን ሀሳቦች ተነሱ? የአማራ ውክልና፣ የአዲስ አበባ ጉዳይ፣ የአዴፓ አቋምና ሌሎችም አሉ።

March 3, 2019 Amhara Mass Media Agency የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) በአዲስ አበባ ከሚኖሩ የአማራ ምሁራን ጋር ባደረገው ውይይት ምን ምን ሀሳቦች ተነሱ? የአማራ ውክልና፣ የአዲስ አበባ ጉዳይ፣ የአዴፓ አቋምና ሌሎችም አሉ።youtube.com“ለአማራ ሕዝብ ባሪያ እንሆናለን።” አዴፓየአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) በአዲስ አበባ ከሚኖሩ የአማራ ምሁራን ጋር ባደረገው ውይይት ምን ምን ሀሳቦች ተነሱ? የአማራ ውክልና፣ የአዲስ አበባ […]