ሰባት የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥምረት ለመፍጠር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ

February 27, 2019e ሰባት የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥምረት ለመፍጠር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ (ኤፍ ቢ ሲ) ሰባት የፖለቲካ ፓርቲዎች በግንባር ለመስራት የሚያስችላቸውን ጥምረት ለመፍጠር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ። ሰነዱን የተፈራረሙት የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፣ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢህአፓ)፣ የኢትዮጵያ ዴሞክራቲክ ህብረት (ኢዴህ)፣ የኢትዮጵያ ብሄራዊ አንድነት ፓርቲ (ኢብአፓ)፣ የአፋር ህዝቦች ፍትሃዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ የአፋር ህዝቦች ነፃነት ፓርቲ […]

የትግራይ ክልል የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽ አዋጅ ላይ ያለውን ተቃውሞ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት አስገባ

February 27, 2019e የትግራይ ክልል የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽ አዋጅ ላይ ያለውን ተቃውሞ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት አስገባ የትግራይ ክልል የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን አዋጅ ህገ መንግስቱን የሚጥስ በመሆኑ እንዲጣራለት የተቃውሞ አቤቱታውን ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ማስገባቱ ተገለጸ። በፌዴሬሽን ምክር ቤት የዴሞክራሲያዊ አንድነት፣ የህገ መንግስት አስተምህሮና የሰብዓዊ መብት ግንባታ ቋሚ ኮሚቴ ጸሀፊ ወይዘሮ ፍረወይኒ ገብረእግዚአብሔር፤ […]

The battle for the Nile with Egypt over Ethiopia’s Grand Renaissance Dam has just begun

By Shimelis Dessu, Florida International University February 26, 2019 DAM DIPLOMACY The battle for the Nile with Egypt over Ethiopia’s Grand Renaissance Dam has just begun By Shimelis Dessu, Florida International UniversityFebruary 26, 2019 Africa’s longest river, the Nile runs through 11 countries. One of them is Ethiopia which contributes about 85% of the Nile […]

Tracing Agricultural Transformation in Ethiopia

February 26, 2019 There is a “new talisman” on the African continent. According to the Financial Times, it is Abiy Ahmed, Ethiopia’s recently-installed, Obama-esque premier, widely hailed for his promises to open political space, usher in economic liberalization, and remake the country’s poor record on human rights. To use the language of the recent letter […]

KenGen bags Sh7.6bn Ethiopia geothermal deal

Tuesday February 26 2019 A geothermal project site in Nakuru. FILE PHOTO | NMG  In Summary KenGen runs several geothermal stations in Kenya, with Olkaria I power station being the first geothermal power plant in Africa. The first unit of the 45 megawatt (MW) plant was commissioned in June 1981, the second and third units […]

ለተማሩና ሐሳብ ላላቸው ዜጎች የብድር ሥርዓት ሊዘረጋ ነው

February 26, 2019t ባሕር ዳር፡ የካቲት 19/2011 ዓ.ም(አብመድ) ለተማሩና ሐሳብ ላላቸው ዜጎች የብድር ሥርዓት ሊዘረጋ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አሕመድ ተናገሩ።የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስር ዶክተር ዐብይ አህመድ እንደተናገሩት ኢትዮጵያ ባለፉት ጊዜያት ትልልቅ ሐሳብ ላላቸው ሳይሆን ትልልቀቅ ሀብት ላላቸው ብቻ ከፍተኛ የብድር አገልግሎት ስትሰጥ ቆይታለች፤ በዚህም የሚፈለገው ለውጥ ሳይመዘገብ ቀርቷል፡፡ ይህንን ችግር በመረዳትም ለተማሩ ዜጎች ሐሳባቸውን […]

የሕዝብን ስብጥር ሆን ብሎ ለመቀየር መስራት በኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ ሳይቀር የዘር ማጥፋት እንደሆነ ስንት ሰው ያውቃል? – አቻምየለህ ታምሩ

February 26, 2019 በነ ዐቢይና ለማ ቴያትር አዳሜ ተደምረናል እያለ ሲደናበር የበላውና የጠገበው ሄዶ የራበውና ሁሉ ብርቁ መተካቱን፤ የቆላን ተወግዶ የሚያሳርረን መምጣቱን የታየንን ብንናገር ሁሉ እብደት ላይ ስለነበር የሚሰማ አልነበረም። እነሆ ዛሬ የለውጥ ሐዋርያዎቹ ለውጥ ማለት እኛን ማጥፋት ማለት እንደሆነ በአንደበታቸው ተገለጡ። ተንታኝ ዶክተርና ፕሮፌሰሮች ሳይቀር አርቲስት ሺመልስ «እኛ ቲያትረኞችም በቲያትረኞች ተበልጠናል» ያለውን ያህል ማስተዋል […]

Ethiopian Smallholder Farmers Move Into Manufacturing

February 26, 2019r Over 128,000 smallholder farmers organized in union in the Amhara Region of Ethiopia have moved into manufacturing by inaugurating today a new cooking oil manufacturing and packaging factory. Tsehay Farmers’ Cooperative Union has inaugurates today a 100 million birr (about $3.6 million) cooking oil factory. The farmers will use their oil seeds […]

የመሬት ወረራና ሕገ ወጥ ግንባታን ለመከላከል ስራዎች እየተሰሩ ነው :- አቶ ለማ መገርሳ

February 26, 2019 የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት አቶ ለማ መገርሳ የ6 ወራት የስራ አፈጻጸምን ለጨፌ ኦሮሚያ ያቀረቡ ሲሆን፣ በሪፖርታቸው የመሬት ወረራና ሕግ ወጥ ግንባታን ለመከላከል ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን ገልጸው፣ ህዝቡ የሕግ የበላይነትን በማስከበር ሂደት ውስጥ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማድረጉን ተናግረዋል፡፡ በክልሉ ተከስቶ የነበረውን የጸጥታ ችግር ለመፍታት ባለፉት 6 ወራት በርካታ ስራዎች መሰራታቸውን አቶ ለማ ተናግረዋል፡፡ የክልሉ […]