ከ95% በላይ የሚሆነው የኦነግ ጦር አሁንም በወለጋ እና በኦሮምያ ጫካዎች እንደሸፈተ መሆኑ ታወቀ!! – welkait.com

መሮ የኦነግ ጦር አዛዥ “ከ[እኛ] የተለየን ጦር 5 በመቶ እንኳ አይሆንም” መሮ የኦነግ ጦር አዛዥ በመንግሥትና በኦነግ መካከል፣ በሽማግሌዎች አማካይነት የተደረሰውን ስምምነት ተከትሎ በርካታ የግንባሩ አባላት መሽገው ከነበሩባቸው ቦታዎች በሰላም እየተመለሱ ቢሆንም በምዕራብ ኦሮሚያ የሚንቀሳቀሰው የኦነግ ኃይል አዛዥ ግን ይህንን ለመፈፀም ዝግጁ እንዳልሆነ ገልጿል። በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች ተሰማርተው የሚገኙ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ጦር አባላት የአባገዳዎችን […]
የፖለቲካ ፓርቲዎችን ግንኙነት የሚገዛው ቃል ኪዳን ሰነድ ጸደቀ

On Feb 22, 2019
ዘረኝነት ቆሻሻ ነው! (ከአንተነህ መርዕድ)

February 22, 2019 ፈብሯሪ 2018 ዓ ም “የጎሳ ፖለቲካ” “የክልል ፖለቲካ” “የማንነት ፖለቲካ” …. እያልን ልዩ ልዩ የክርስትና ስም ብንሰጠውም የዘረኝነት ክርፋቱን ልናፀዳለት አንችልም። ማንም ያንሳው ማንም ሰው ከመሆኑ ባለፈ “እነሱ”፣ “እኛ” በሚል ቅርጫት ውስጥ ክቡር የሆነውን ሰው ከትቶ በመከፋፈል የተለየ ተጠቃሚ፣ የተለየ ተበዳይ እያደረገ የሚተርከው የአገራችን ፖለቲካ አገር የሚያጠፋ የከረፋ ዘረኝነት ነው። ጣልያኖች ዜጎቻቸውን […]
አብይ አህመድ – ጃዋር ሙሀመድ እና ሌንጮ ለታ – አንድም ሦስትም ናቸው! (ወንድይራድ አስማማው)

February 22, 2019 ሌንጮ ለታ – አብይ አህመድ – ጃዋር ሙሀመድ አብይ አህመድ – general anesthetic ጃዋር ሙሀመድ – surgeon ሌንጮ ለታ – Nurse ሦስቱ አካላት በተጠናና በተመከረ መልኩ የሥራ ክፍፍል አድርገው በመላ ኢትዮጵያውያን ላይ በተለይም በአማራው ላይ ሴራ እያሴሩ ናቸው። አማራውን ለማዳከም እየሠሩት ያለውን ሴራ በዝርዝር በሌላ ጽሁፍ ማቅረብ ይሻላል። አብይ አሀመድ ተስፈኛውን ኢትዮጵያዊ […]
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ከአጋር ፓርቲዎች ጋር እየተወያዩ ነው

February 22, 2019 ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከአፋር፣ ከሶማሌ፣ ከሐረሪ፣ ከቤንሻንጉል ጉሙዝና ከጋምቤላ ክልል አጋር ፓርቲዎች ጋር እየተወያዩ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአጋር ፓርቲዎች የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ጋር ውይይት እያደረጉ መሆኑን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። በውይይታቸው ወቅት በመደመር እሳቤ የመለወጥና አብሮ የማደግን አስፈላጊነት አስምረውበታል። ከዚህ ባለፈም ተሳታፊዎቹ ለግል ዕድገት፣ እምነት፣ ርኅራሄ እና […]
የቅማንት ኮሚቴ ነኝ በሚል ታጣቂ ቡድን ከቀያቸው የተፈናቀሉ አማራዎች ስቃይ

February 22, 2019
‹‹አሁንም የታገቱ ሰዎች አሉ›› ብ/ጀኔራል አሳምነዉ ፅጌ(የአማራ ክልል የሠላምና የህዝብ ደህንነት ግንባታ ቢሮ ሃላፊ)

February 22, 2019 ቢቢሲ፦ ሰሞኑን በተለይ ከጎንደር መተማና ከጎንደር ሁመራ በሚወስዱት መንገዶች ላይ መሳሪያ ይዞ መንቀሳቀስ ተከልክሏል። ከክልከላዉ በኋላም ግን እገታዎች እንደተፈጸሙ እየተነገረ ነዉ። እንዴት ይህን መከላከል አልተቻለም? ብ/ጀኔራል አሳምነዉ፦ እነዚህ መንገዶች ዓለም አቀፍ መንገዶች ናቸዉ። እነኝህን መንገዶች በራሳችን ፍላጎት መከላከያ በበላይነት ብቻ ሳይሆን በወሳኝነት እንዲቆጣጠራቸው አድርገናል። ሌላውን ሥራ ደግሞ እኛ እንድንሰራ ተደረጓል። ይህም የተልዕኮ […]
ይቅርታ እና ሕዝብ ዶ/ር አብይን ያሻግር (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

February 22, 2019 ይቅርታ እና ሕዝብ ዶ/ር አብይን ያሻግር ዶ/ር ዘላለም እሸቴ እስረኞች ሁሉ ተፈቱ። ዴሞክራሲም ተወለደ። በደስታ ሰከርን። አሁን አሁን ግን የጫጉላ ጊዜ እየጨረስን ይመስለኛል። ዶ/ር አብይ የምንቅፍብዎት አንድ ነገር አለኝ። በሕግ የጊዜ ሂደት ሳይሆን ኢሰብዓዊ በሆነ ሁኔታ ሕዝብን በወከባ ማፈናቀል የብርሃን ስራ አይመስለኝም። ጉዳዮን ወደ ፍርድ ቤት ይምሩትና ዜጎች መንግስትን ፍርድ ቤት ቆመው […]
ሰዎችን በማፈናቀል መናፈሻ ልትሰሩ?? … (ጋዜጠኛ – መስፍን ነጋሽ)

February 22, 2019 ሰዎችን በማፈናቀል መናፈሻ ልትሰሩ?? አይመስለኝም!!! ጋዜጠኛ – መስፍን ነጋሽ ኦዲፒ ስለ ሕግ የበላይነት ለመስበክ ከሚችልበት የሞራልና የተቋማዊ ታማኝነት ደረጃ ላይ አለመድረሱን የረሳው ይመስላል። በይቅርታና በሙከራ “ቅጥር” ላይ ናችሁ። ገና አልተመረጣችሁም፤ አልተቀጠራችሁም። አትርሱት! ብዙው ነገር ሕገ ወጥ እና ኢርትዐዊ በሆነበት አገርና ክልል፣ አቅመ ደካሞቹን “ሕገ ወጥ ስለሆናችሁ” ብሎ ማፈናቀል ይቻል ይሆናል። እስቲ የአካባቢውን […]
በግልጽ እንነጋገር!!! (ያሬድ ሀይል ማርያም)

February 22, 2019 በግልጽ እንነጋገር!!! ያሬድ ሀይል ማርያም* የተጀመረው ለውጥ በሁለት አደገኛ አስተሳሰቦች መካከል እየተዋከበና አቅጣጫውን እንዲስትም እየተናጠ ይመስላል። አንደኛው ‘ጌዜው የኛ ነው’ የሚል ቂላቂል አስተሳሰብ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ‘የእኔ ጥያቄ በቅድሚያ ካልተመለሰ ለውጥ የለም ወይም ለውጡ የጥቂቶች ብቻ ነው’ የሚል ጥሬ አስተሳሰብ። የጌዜ ነገር፤ ጊዜ ባለቤት የለውም። ጊዜው የኛ ነው የሚል ስሜት በአንዳንድ የኦሮሞ […]
