በሙዝ ጤናችንን እንዴት እንጠብቅ

February 21, 2019
የፌደራል ፖሊስ የአየር ሀይል ክንፍ ሊቋቋም ነው።

February 21, 2019↓ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የውስጥ መሰረታዊ ለውጥ ጀምሬያለሁ አለ፡፡አለም የደረሰበትን የፌደራል ፖሊስ አሰራርንም ለመከተል ጥናቱን እንደጀመረው ሰምተናል፡፡በለውጡ መሰረት የፌደራል ፖሊስ ሰራዊት አሰፋፈርና አደረጃጀት 4 ክላስተሮች ይኖሩታል ተብሏል፡፡ከዚህ ጋር ተያይዞ የከተማ ልዩ የፌደራል ፖሊስ ሀይልና የፌደራል ፖሊስ የአየር ሀይል ክንፍ እንደሚደራጅ ሰምተናል፡፡ ሕዝብ በተሰበሰበባቸው ቦታዎች የተለያዩ ቴክኖሎጂዎችንና ድሮኖችን በመጠቀም የቅድሚያ ወንጀል መከላከል ስራዬንም በለውጡ […]
አወዳደቅን የሚያከፉ የትዕቢትና የዕብሪት መልሶች (ነፃነት ዘለቀ)

February 21, 2019 አወዳደቅን የሚያከፉ የትዕቢትና የዕብሪት መልሶች ነፃነት ዘለቀ “He knows nothing; and he thinks he knows everything. That points clearly to a political career.” George Bernard Shaw “ምንም ነገር አያውቅም፤ ነገር ግን ሁሉንም ነገር የሚያውቅ ይመስለዋል፡፡ ያ ዓይነቱ ጠባይ ለፖለቲከኞች የሚስማማ የግትርነት ተፈጥሯዊ ዐመል ነው፡፡” ጆርጅ በርናንድ ሻው Don’t confuse confidence with arrogance. […]
ሰዉ በአባቶቹ ሀገር “መጤ ነህ” ሲባል እንዴት አሜን ብሎ ይቀበላል? የኦሮሞ: የትግሬ : የአማራ የሚባል ምድር የለም!!! (ሸንቁጥ አየለ)

February 21, 20190 ሰዉ በአባቶቹ ሀገር “መጤ ነህ” ሲባል እንዴት አሜን ብሎ ይቀበላል? የኦሮሞ: የትግሬ : የአማራ የሚባል ምድር የለም!!! ሸንቁጥ አየለ* የጀዋር ዋና አላማዉ መሃል ኢትዮጵያን ወደ ትርምስ ከቶ ክርስቲያኑን የሸዋ ኦሮሞ ከቀሪዉ ኢትዮጵያዊ ጋር ብጥብጥ ዉስጥ አስገብቶ እሱ አክራሪ የአይ ኤስ ኤስ እስልምና ጽንፈኝነትን ለማስፋፋት ነዉ!!! —– የአዲስ አበባ ህዝብ አራት ኪሎ: ፒያሳ: […]
“ተወረናል” ከሚል ጭንቀትና ዛሬ ቀኑ የኛ ነው “መጤ” ን እናፈናቅል የሚል ትምክህት ነገ ላይ አደጋ አለው!!! (አቶ ሙሼ ሰሙ)

February 21, 2019 0 “ተወረናል” ከሚል ጭንቀትና ዛሬ ቀኑ የኛ ነው “መጤ” ን እናፈናቅል የሚል ትምክህት ነገ ላይ አደጋ አለው!!! አቶ ሙሼ ሰሙ ——– ለገጣፎ ዛሬ የደረሰችበት ቦታ ለመድረስና እንዲህ አነጋጋሪና አጓጊ ከተማ ለመሆን የበቃችው በርካቶች ገንዘባቸውን ጊዚያቸውንና ጉልበታቸውን አፍስሰውባት ነው። በተለይ ደግሞ፣ ዛሬ ላይ ቤታቸው እየፈረሰ ያሉና የደም እምባ የሚያፈሱት የከተማዋ ኢትዮጵያውያን ነዋሪዎች ከቃለ […]
ጀግኖቻችን እና የፈረሶቻቸው ስሞቻቸው!! (ዳዊት ከበደ ወየሳ)

February 21, 2019 0 ጀግኖቻችን እና የፈረሶቻቸው ስሞቻቸው!! (ዳዊት ከበደ ወየሳ) የአንዳንዶቹን ታሪካዊ ሰዎች ስም እነሆ ላካፍላቹህ ወደድኩ። በቀደመው ዘመን የነበሩ አባቶቻችን ለሚዋጉበት ፈረስ ስም ይሰጠዋል። ስም ሰጪው ህዝቡ ሊሆን ይችላል፤ የጀግናውን ባህሪ በሚያንጸባርቅ መልኩ፤ ለፈረሱም ተመሳሳይ ስም ይሰጡታል። ብዙዎች የአጼ ቴዎድሮስን – አባ ታጠቅ፤ ወይም የቀዳማዊ ኃይለስላሴን – አባ ጠቅል… ፈረሶች እንደምታውቁ ይታመናል። የአጼ […]
አጥፊዉ- ወታደር ነዉ : ግን-ግን ገበሬ ይካስ! ይላል ያገሬ ሰዉ! ኦዴፓም ይቀጣ!!! (ቹቹ አለባቸው)

February 21, 20190 አጥፊዉ- ወታደር ነዉ : ግን-ግን ገበሬ ይካስ! ይላል ያገሬ ሰዉ! ኦዴፓም ይቀጣ!!! ቹቹ አለባቸው ሰሞኑን ODP ህግን ለማስከበር በሚል ሰበብ : በአዲስ አበባ ዙሪያ የመኖሪያ ቤቶችን በስፋት ማፈራረሱን ተያይዞታል። ይሄን ድርጊት ተከትሎ : የተለያዩ አስተያየቶች እየተደመጡ ነዉ: ለምሳሌ ድርጊቱ የሆኑ ዘሮችን/ብሄሮች መሰረት ያደረገና እነሱን ታርጌት ያደረገ ነዉ: ይህ ካልሆነ ለምን ከአዲስ በራቁ […]
ሰማያዊ ፓርቲ ከስሟል፤ ግንቦት 7 አባላት ምልመላ ላይ ተጠምዷል፤ ኢዴፓ አድፍጧል!!! (ያሬድ አማረ)

February 21, 2019 0 ሰማያዊ ፓርቲ ከስሟል፤ ግንቦት 7 አባላት ምልመላ ላይ ተጠምዷል፤ ኢዴፓ አድፍጧል!!! ያሬድ አማረ *የ97ቱን ቅንጅት የሚያስታውስ ከፊት አፍጦ የመጣ እውነት! በኢትዮጵያ የተፈጠረውን ያልተጠበቀ ለውጥ ተከትሎ የተለያዩ ፓርቲዎች ወደ ሀገር ቤት በመግባት ህጋዊ ትግል ለማድርግ በመሰባሰብ ላይ ይገኛሉ፡፡ በተለይ በዜግነት መብቶች ላይ መሰረት ያደረጉት የአንድነት ሀይል ሀሳባውያን ተግባብተውበታል ወይም ስምምነት ላይ ደርሰውበታል […]
የእስር ማዘዣ ወጥቶባቸው ያልተያዙ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ሳይውሉ አይቀሩም ተባለ

21 February 2019 ብሩክ አብዱ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን እስካሁን ድረስ የእስር ማዘዣ ወጥቶባቸው በቁጥጥር ሥር ያልዋሉ ግለሰቦች ቢዘገይም ነፃ እንደማይሆኑ አስታወቀ፡፡ ፖሊስ ኮሚሽነር ጄኔነራል እንደሻው ጣሰው ሐሙስ የካቲት 14 ቀን 2011 ዓ.ም. በኮሚሽኑ መሥሪያ ቤት በሰጡት መግለጫ፣ የእስር ትዕዛዝ ለወጣባቸው ግለሰቦች ትዕዛዙን ለማድረስ ሲኬድ ያጋጠሙ ችግሮች እንደነበሩ በመግለጽ፣ በእንደዚህ ዓይነት ወቅት መታኮስ አስፈላጊ ስላልነበር የተለያዩ […]
አንደኛው የአዲስ አበባን ሕዝብ የማፈናቀያ ስልት ይፋ ሆነ!

የለገጣፎ ለገዳዲ ነዋሪዎች በግፍ የመፈናቀል ዕጣ ለአዲስ አበባ ሕዝብ እንደሚመጣ እርግጠኛ ነበርኩ፡፡ በዚህ ፍጥነት ይሆናል ብየ ግን ፈጽሞ አልገመትኩም ነበር፡፡ ወገኖቸ ይሄ አሸባሪ አገዛዝ ምስቅልቅልህን ለማውጣት ቆርጦ ተነሥቷል፡፡ የማፈናቀያ ስልቱ “የአዲስ አበባ ወንዞችን ዳርቻ የማልማት ፕሮጀክት!” ተብሎ ተሠይሟል፡፡ ፕሮጀክቱ (የሥራ አቅዱ) ሆን ተብሎ ሕዝብ ለማፈናቀል የታቀደ ስልት እንደሆነ የሚያረጋግጡ ሁለት ነጥቦችን ብቻ ልጥቀስ፦ 1ኛ. ወንዞቹ […]
