ኦዴፓ የጎሣ ድርጅትና “የጎሣ ፌደራሊዝምና አብዮታዊ ዴሞክራሲ ተከታይ ነው

February 19, 2019 (ዘርዘር ያለ ገለፃና ምልከታ ለማስቀመጥ የመግለጫው ሙሉ ሃተታን ማግኘትና ማጤን ይበጃል:: ይህ ለጊዜው የለኝም:: ኦዴፓ ለመደራደር የማይፈልገው በፌደራላዊ የመንግስት ቅርፅ (Form of Government) ላይ ከሆነ ችግር የለውም:: አሜሪካና ካናዳም ፌደራላዊ ናቸው:: የማይደራደረው ይህ የማይደራደርበት መንግስታዊ ቅርፅ የሚከተለው የፓለቲካ ርዕዮተ ዓለም (Political Ideology) አሁንም “የጎሣ ፌደራሊዝምና አብዮታዊ ዴሞክራሲ” ከሆነ ይህ ከባድ ችግር አለው:: […]

ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ጭንብሉን አውልቆ ተከስቷል! ( አቻምየለህ ታምሩ)

February 20, 2019t የለውጥ አራማጅ፣ የምስራቅ አፍሪካ መሐንዲስ፣ ከእግዚያብሔር ለኢትዮጵያ የተላከ ነቢይ ምንትሴ እየተባለ ሲሞካሽ የከረመው ዐቢይ አሕመድ በዛሬ እለት ሲያጭበረብርበት የነበረውን ጭንብሉን አውልቆ ራቁቱን ተከስቷል። ሲምሉበት የሰነበቱት ምዕመኖቹ ግን ስለእውነት አሳዝነውኛል። የበሬው እንትን ይወድቅልኛል ብላ አንጋጣ ስትከተል እንደዋለችው ሞኟ ቀበሮ መስለው ታዩኝ። አጭበርባሪው ዐቢይ እንደዚህ ባጭሩ ጊዜ ውስጥ ተገጥሎ ኩም ያደርጋቸዋል ብዬ አስቤ አላውቅም […]

ታሪኩ ስለማይነገረው የጎንደር ዐማራው የህወሓት መሥራች አሳዛኝ ታሪክ!!! (ዘመድኩን በቀለ )

February 19,2019 ታሪኩ ስለማይነገረው የጎንደር ዐማራው     የህወሓት መሥራች አሳዛኝ ታሪክ!!!ዘመድኩን በቀለ * ይህ ታሪክ “መርዟ ህውሓት የቀበረችው! በድኑ ብአዴን ያዳፈነው የህወሓት መሥራች የሆነው  የጎንደር ዐማራው ታጋይ ታሪክ ነው!* ለማንኛውም የህወሓት መስራች የዐማራው ነገድ ታጋይ ነው! — ★ ከ11ዱ የህወሓት መሥራቾች አንዱ የጎንደር ዐማራ ፋኖ ነው። ህወሓት ግን ታሪኩን አዳፍናና ቀብራ ብትደብቀውም መፈንዳቱ እንደሁ አልቀረም። ★ ይሄን […]

ስለጾም ሳይንቲስቶች ምን ይለሉ? ይመልከቱ

February 19, 2019 Source: https://mereja.com/tv/watch.php?vid=7035d6247 Intermittent fasting is currently the most popular diet when it comes to losing weight. But what advantages does it offer? How should you train while fasting? The idea of intermittent fasting, also known as interval fasting, is not new. Researchers at …

የዶር አቢይ ፓርቲ የጎሳ ፌዴራል ስርዓት ጉዳይ ለድርድር አይቀርብም አለ::

On Feb 19, 2019 Source: https://fanabc.com/2019/02/%E1%8B%A8%E1%8D%8C%E1%8B%B0%E1%88%AB%E1%88%8D-%E1%88%B5%E1%88%AD%E1%8B%93%E1%89%B5-%E1%8C%89%E1%8B%B3%E1%8B%AD-%E1%88%88%E1%8B%B5%E1%88%AD%E1%8B%B5%E1%88%AD-%E1%8A%A0%E1%8B%AD%E1%89%80%E1%88%AD/ የፌዴራል ስርዓት ጉዳይ ለድርድር አይቀርብም- ኦዲፒ አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፌደራል ስርዓቱ ላይ ከማንም ጋር ለድርድር እንደማይቀመጥ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዲፒ) አስታወቀ። ፓርቲው በትናነትናው እለት ባወጣው መግለጫው፥ ኦዲፒ በአጀንዳነት ይዞ ከሚታገልባቸው ጉዳዮች ውስጥ ዋነኛው የፌደራል ስርዓቱ ነው ብሏል። ለፌደራል ስርዓቱ መምጣት ከፍተኛ ዋጋ ተከፍሎበታል ያለው ፓርቲው፥ ስርዓቱ […]

“ምርጫን ማራዘም የሕግ መሰረትም፤ የክርክር ፍሬ ሃሳብም የለውም።” – ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ – ክፍል ፪

February 18, 2019 ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ፤ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ሊቀመንበር፤ ስለ ንቅናቄው ዓላማና ግቦች፣ የማንነት ፖለቲካ የአገር አቀፍ ምርጫና የወቅታዊውን የኢትዮጵያ ጉዳዮች አንስተው ይናገራሉ።

“ከኢትዮጵያዊነት አንሸሽም” – ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ – ክፍል ፩

February 18, 2019 ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ፤ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ሊቀመንበር፤ ስለ ንቅናቄው ዓላማና ግቦች፣ የማንነት ፖለቲካና የወቅታዊውን የኢትዮጵያ ጉዳዮች አንስተው ይናገራሉ።

ደራ ጥያቄን ተከትሎ ቅምብቢት፣ አቢቹ፣ አዳማ ….መቀጠላቸው አይቀርም (ግርማ ካሳ)

February 18,2019 ከአንድ አመት በፊት በደራ ጉዳይ ሰፋ ያሉ ጦማሮች ለቅቄ ነበር። በተለይም በኦሮሞ ክልል የሚኖሩ ኦሮሞ ያልሆኑ ማህበረሰባት ላይ የሚደርሰው በደል፣ አፓርታይዳዊ ተጽኖና አድልዎ እንደማያዋጣና አንዱ የበላይ ሌላው የበታች ሳይሆኑ ሁሉም ዜጎች እኩል የሚታዩበት ስርዓት መፍጠር አስፈላጊ መሆኑን አጠንክሬ ለረጅም ጊዜ ተከራክሪያለሁ። በተለይም ኦሮሞና አማራ የተደባለቀ፣ ለዘመናት አብሮ የኖረ በመሆኑ፣ ኦሮሞንና አማራን በክልል መለየት […]

ግንቦት 7 ለኢትዮጵያዊነት ቆሚያለሁ የሚለን የምሩን ወይስ ድራማ እየሰራብን? – (ግርማ ክሳ)

February 18, 2019t እሁድ የካቲት 10 ቀን 2011፣ ግንቦት ሰባት በደብረ ማርቆስ ከተማ ሕዝባዊ ስብሰባ አድርጓል። ስብሰባው የተሳካ ስብሰባ እንደነበረ ነው ደብረ ማርቆስ ነዋሪ ከነበሩ የደረሰኝ መረጃ የሚገልጸው። የተለቀቁ ፎቶዎችም ይሄንን በግልጽ የሚያሳዩ ናቸው። አንዳንድ ጽንፈኛ ቤተ አማራዎች የደብረ ማርቆስ ህዝብ ላይ፣ “ለምን ግንቦት ሰባትን ደገፋችሁ ?” በሚል ነው መሰለኝ ጣት ለመቀሰር የሞከሩም አሉ። ይህ […]

የጎሳ ፖለቲካ ልሂቃን “እኔ አውቅልሃለሁ” ብለው ቢነሱም መድረሻቸው ግን እኔእኔ… ብቻ ነው!!! (ታምሩ ሁሊሶ)

February 18, 2019 0 የጎሳ ፖለቲካ ልሂቃን “እኔ አውቅልሃለሁ” ብለው ቢነሱም  መድረሻቸው ግን እኔ-እኔ… ብቻ ነው!!! ታምሩ ሁሊሶ* ውይይት ከምክትል ከንቲባ ታከለ ጋር ባለፈው ሳምንት መጨራሻ ላይ ከጥቂት ጓደኞቼ ጋር የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባን አቶ ታከ ኡማን አግኝተናቸው ነበር። ቀደም ብሎ የገመትነው ለከተማዋ በታሰበ ፕሮጀክት ላይ ያለንን አስተያየት ለመሰንዘር ቢሆንም ከ6 ሰዓታት በላይ ካደረግነው […]