Ethiopia: U.S. Announces U.S.$40 Million to Support Goal of Universal Health Coverage
Addis Standard (Addis Ababa) 14 February 2019 Over the next five years, the new program will focus on mobilizing increased domestic resources and streamlining medical insurance schemes Addis Abeba, February 14, 2019 – Today the United States launched a new, five-year USD $40 million Health Financing Improvement Program to invest in expanding Ethiopia’s capacity to provide […]
“የተገፋሁት በራያነቴ ነው” አቶ ዛዲግ አብርሃ

SourceURL:https://www.bbc.com/amharic/news-47227417 BBC News አማርኛ 13 ፌብሩወሪ 2019 በሚኒስትር ዲኤታነት እንዲሁም የጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚዲያና ህዝብ ግንኙነት የነበሩት አቶ ዛዲግ አብርሃ በቅርቡ ከህወሃት አባልነታቸው በገዛ ፈቃዳቸው መልቀቃቸውን አሳውቀዋል። የመልቀቃቸው ጉዳይ በብዙዎች ዘንድ መነጋገሪያ ሆኗል። ከድርጅታቸው ጋር ስለነበራቸው ቅሬታና ስለ ወደፊቱ የፖለቲካ ህይወታቸው ከቢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል። ቢቢሲ፡ ለንደን ምን እያደረጉ ነው? አቶ ዛዲግ፡ ኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ የድህረ ምረቃ […]
የውሃ ሽታ ሆኖ የቀረው የውሃ ፕሮጀክት ነገር
February 15, 2019↓ የውሃ ሽታ ሆኖ የቀረው የውሃ ፕሮጀክት ነገር፣ የ3 ወረዳ ነዋሪዎችን የወንዝ ውሃ ከመጠጣት ይታደጋል ተብሎ ከዓመታት በፊት የተጀመረው የተከዜ ንፁህ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ጠፋ ተባለ፡፡ ላለፉት 6 ዓመታት፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሐይል ያስተዳድረዋል የተባለው ይህ ፕሮጀክት ስለደረሰበት ደረጃ ለተወካዮች ምክር ቤት ሪፖርት ሲያቀርብ ቢቆይም በቦታው በተግባር የተሰራ ሥራ ስለመኖሩ ሲፈተሽ ግን የውሃ ሽታ […]
በፊንፊኔ ጉዳይ አንደራደርም – ጃዋር መሃመድ
February 15, 2019 Source: https://mereja.com/tv/watch.php?vid=408f05456 Jawar Mohammed, political activist and founder of Oromia Media Network (OMN), sat down on an OMN program to give his personal views on a few topics. He discusses Ethiopia’s current situation, Addis Ababa and Administrative Boundaries and Identity…
የዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉአላዊነት ፓርቲ መግለጫ

የካቲት 15, 2019 ሙሉጌታ አጽብሃ በኢትዮጵያ ምርጫ እሰከሚካሄድ አሁን ያለው መንግሥት ሀገር በሚገባ ማስተዳደር ስላልቻለ ብሄራዊ የአንድነት መንግሥት ይመስረት ሲል ዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉአላዊነት ፓርቲ ጥሪ አቀረበ። መቀሌ — የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ ባለፈው ቅዳሜና ዕሁድ ባካሄደው ስብሳባ የአስተዳደር ወስንና ማንነትን ኮምሽን ኢ ሕገ መንግሥታዊ ነው በማለት ተቃውሞታል። ፓርቲው የአካሄደውን ስብሰባ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። ለተጨማሪ የተያያዘውን […]
የድንበር ኮሚሽኑ ህገወጥ ነው – አረና

February 15, 2019
“ታከለ ኡማ አዲስ አበባን መምራት የለባቸውም ፤ በፌደራል የሚኒስትርነት ቦታ ወይም በኦሮሚያ ክልል መሾም ነበረባቸው” (እስክንድር ነጋ)

February 15, 2019 “ታከለ ኡማ አዲስ አበባን መምራት የለባቸውም ፤ በፌደራል የሚኒስትርነት ቦታ ወይም በኦሮሚያ ክልል መሾም ነበረባቸው” እስክንድር ነጋ ቢቢሲ አማርኛ በተደጋጋሚ ለእስር የተዳረገውና በሽብር ተከሶ ከሰባት አመታት እስር ቆይታ በኋላ ባለፈው አመት የተፈታው እስክንድር ነጋ የተለያዩ አስተያየቶች ብዙዎችን እያነጋገሩ እያወዛገቡም ይገኛሉ። ከነዚህም ውስጥ በቅርቡ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ ለአዲስ […]
ዶ/ር ብርሃኑ፤ ኦዲፒ እና አዴፓ (ሚኪ አምሃራ)

s ) February 15, 2019 0 ዶ/ር ብርሃኑ፤ ኦዲፒ እና አዴፓ ሚኪ አምሃራ ————– ዶ/ር ብርሃኑ ስትራቴጅካል እና ታክቲካል አጋር ብሎ የለያቸዉ አሉ፡፡ ይሄም ከ 1960ወቹ ጀምሮ ካቀነቀነዉ የፖለቲካ ርዕዮተ አለም ጋር በማወዳጀት ነዉ፡፡ በተማሪነቱ ዘመን አማራ ጨቋኝ እና የበላይ ብሎ ፈርጆ መነሳቱ ይታወቃል (ይህ የእርሱ ብቻ ችግር አይደለም ያዉ ፋሽን ነበር በዘመኑ)፡፡ ከቅርብ ጊዜ […]
“The first ten minutes are critical”: treating snakebite in Ethiopia

Source:URL:https://www.msf.org/first-ten-minutes-are-critical-treating-snakebite-ethiopia The first ten minutes are critical: treating snakebite in Ethiopia | Médecins Sans Frontières (MSF) International Snakebite “The first ten minutes are critical”: treating snakebite in Ethiopia In the early morning in a sorghum field about 30-minute-drive by car from Abdurafi town. A group of migrant workers harvest sorghum. They usually come at the […]
UN women’s rights committee to review Angola, Antigua and Barbuda, Botswana, Colombia, Ethiopia, Myanmar, Serbia, and the United Kingdom

o GENEVA (14 February 2019) — The UN Committee on the Elimination of Discrimination against Women (CEDAW) is meeting in Geneva from February 18 to March 8 to review women’s rights in the following countries: Angola, Antigua and Barbuda, Botswana, Colombia, Ethiopia, Serbia, and the United Kingdom. On Friday, February 22 from 15:00-18:00, the Committee […]
