የኢትዮጵያ ኤምባሲ ኢትዮጵያውያን ላይ ስለተፈጸመው ግድያ ለደቡብ አፍሪካ መንግሥት ጥያቄ ማቅረቡን አስታወቀ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 1 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ከተማ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባለፉት ቀናት በኢትዮጵያውያን ላይ የተፈጸመውን ግድያ በተመለከተ “በአስቸኳይ እርምጃ እንዲወሰድ” እና “ችግር በሚታይባቸው አካባቢዎች ልዩ ጥበቃ” እንዲደረግ ለአገሪቱ መንግሥት ጥያቄ ማቅረቡን አስታወቀ። ኤምባሲው ትናንት ረቡዕ ሚያዝያ 21/2018 ዓ.ም. ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ባወጣው “ማሳሰቢያ” […]

በዩኬ የሃይማኖት ቡድን ውስጥ ዘመናዊ ባርነት እና ወሲባዊ ጥቃት ፈጽመዋል የተባሉ ዘጠኝ ሰዎች ታሰሩ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 1 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ በዩናይትድ ኪንግደም ቼሸር ተብሎ በሚጠራ አካባቢ የሺዓ እስልምና አባል ነን በሚሉ አማኞች ተፈጽሟል በተባለ ወንጀል ምክንያት በተካደሄ በሰፊ ዘመቻ ሰዎች መያዛቸውን ፖሊስ አስታውቋል። በሃይማኖቱ ተከታዮች ውስጥ በሚደረግ ጾታዊ ጥቃት፣ የግዳጅ ጋብቻ እና ዘመናዊ ባርነት ተንሰራፍቷል በሚል የዩናይትድ ኪንግደም ፖሊስ ባደረገው ከፍተኛ ዘመቻ […]

‘እንዲሁ ተነስቼ መጮኽ ብጀምርስ?’ – ድንገት ወደ አዕምሯችን ስለሚመጡ ረባሽ ሃሳቦች መስጋት ያለብን መቼ ነው?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ የቤተሰብ፣ የስራ ወይም ቀበሌ ስብሰባ ውስጥ ድብርት እየተጫጫኖት፤ “እንዲሁ ተነስቼ መጮኽ ብጀምርስ?” ብለው አስበው ያውቃሉ። አልያም መኪናዎትን አስነስተው ለረጅም መንገድ እየነዱ ሳለ “ብጋጭስ” የሚል የድንገተኛ ሀሳብ በአእምሮዎ ሽው ብሎ ያውቃል? እንዲህ ዓይነቶቹ የሚያስጨንቁ ሁኔታዎች “ድንገተኛ ረባሽ ሀሳቦች” ወይም በእንግሊዘኛው “intrusive thoughts” ተብለው […]

ልጆች እንደተወለዱ ሲፀዳዱ ስለወደፊት ጤናቸው ምን ይነግረናል?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ ጨቅላ ሕጻናት በተወለዱ በቀናት ውስጥ ሲፀዳዱ ስለወፊት ጤናቸው ለማወቅ እንደሚረዳ ጥናቶች ያሳያሉ። እአአ በ2017 በክውኒስ ሆስፒታል ሁለት ተመራማሪዎች የልጆች ሰገራ ላይ ምርምር አድርገዋል። ስለ ልጆች የአንጀት ጤና ለመረዳት ለአንድ ዓመት የሰገራ ናሙናዎች ሰብስበዋል። ከ3,500 ጨቅላዎች የተገኘ ናሙና ላይ ነበር ጥናት ያካሄዱት። የተላላፊ […]

ብዙዎች በመኪና፣ በባቡርና በአውሮፕላን እንዳይሄዱ የሚያግደው የጉዞ ሕመም ምንድን ነው?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 9 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ በመኪና፣ በባቡር አልያም በአውሮፕላን መጓዝ የሚያስጨንቃቸው ብዙዎች ናቸው። ረዥምም ይሁን አጭር ጉዞ ማድረግ ያሸብራቸዋል። መጓጓዣዎችን ሲጠቀሙ የሚሰማ ሕመም motion sickness ይባላል። ይህ ሕመም የሚፈጠረው አእምሮ ዓይን ከሚያየውና ሰውነት ከሚሰማው የሚቃረን መልዕክት ሲደርሰው ነው። መኪና ውስጥ ስንቀመጥ ሰውነታችን እየተንቀሳቀሰ ባይሆንም መኪናው ግን አካላችንን […]

አስፈላጊ ነገር ግን ጎጂ የሆነውን የጨው አወሳሰዳችንን እንዴት መመጠን እንችላለን?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 9 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ ጨው ምግባችንን የበለጠ ያጣፍጠዋል። ለሰው ልጅ ሕይወትም አስፈላጊ ነው። በጨው ውስጥ የሚገኘው ሶዲየም በሰውነት ውስጥ የሚኖረውን ትክክለኛውን የውሃ መጠን ለመጠበቅ በጣም አስፈላጊ ነው። ህዋሳትም ንጥረ ምግቦችን እንዲወስዱ ይረዳል። በምግብ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩረው የቢቢሲ ወርልድ ሰርቪስ ፕሮግራም “ዘ ፉድ ቼይን” ጨው በሰውነታችን ውስጥ […]

በቀን ለምን ያህል ሰዓት እንቀመጣለን? በጤናችን ላይ የሚያደርሰው ጉዳትስ ምንድን ነው?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ በሥራ ቦታ፣ በትራንስፖርት ላይ፣ በቤት ውስጥ… ብዙዎቻችን በቀን ለረዥም ሰዓታት በመቀመጥ እናሳልፋለን። ነገር ግን ለረጅም ጊዜ ተቀምጦ መቆየት እንደ የልብ የደም ቧንቧ እና ዓይነት ሁለት የስኳር በሽታ ያሉ ከባድ የጤና እክሎች የመፈጠር ዕድልን ይጨምራል። በአውሮፓውያኑ 1953 የሕብረተሰብ ጤና ባለሙያ የሆኑት ጄረሚ ሞሪስ […]

በየትኛው ዕድሜ ላይ ምን ዓይነት ምግብ መብላት አለብን?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት የእንግሊዝ መንግሥት ቤተሰቦች በሳምንት የሚያገኙትን የምግብ መጠን ወስኖ ነበር። ምግብ በመላው አገሪቱ እንዲዳረስ እና ዜጎች የሚያስፈልጋቸውን የተመጣጠነ ምግብ እንዲያገኙ ታስቦ የወጣ መመሪያ ነበር። ስኳር ተመጥነው ከሚሰጡ ምግቦች መካከል ሲሆን በሳምንት አንድ ቤተሰብ 227 ግራም ይደርሰዋል። ከሁለት ዓመት በታች […]

የኢራንን ዩራኒየም ለመቆጣጠር የአሜሪካ ልዩ ኃይልን ማሰማራት የሚጠይቀው አደገኛው ተልዕኮ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 4 ሚያዚያ 2026, 08:02 EAT የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ የአሜሪካ ወታደሮች ከመሬት በታች የተከማቸውን የኢራንን የበለፀገ ዩራኒየም ለመቆጣጠር የሚያስችል ዘመቻ የማካሄዳቸው ነገር የማይሆን ነገር ቢመስልም አንደኛው አማራጭ ነው። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በጦርነቱ ውስጥ ዋና ዓላማቸው የሆነውን የቴህራን የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ማበልጸግን ለመግታት አንደኛው አማራጭ ነው። እንዲህ ዓይነቱ ዘመቻ እጅግ ፈታኝ […]

Influences of exit examinations on students’ choices of learning strategies and resources in the College of Health Sciences and Medicine at Wolaita Sodo University, Ethiopia – Nature .Com 21:39

Humanities and Social Sciences Communications , Article number:  (2026) Cite this article We are providing an unedited version of this manuscript to give early access to its findings. Before final publication, the manuscript will undergo further editing. Please note there may be errors present which affect the content, and all legal disclaimers apply. Abstract This study investigated the impact […]