ሸገርን በጨረፍታ፤ ተወልጄ ያደኩባት ከተማስ የማን ነች? (ያሬድ ሀይለማርያም)

February 8, 20190 ሸገርን በጨረፍታ፤ ተወልጄ ያደኩባት ከተማስ የማን ነች? ያሬድ ሀይለማርያም ተወልጄ ያደኩባትን ከተማ – ሸገርን ከ13 ዓመት ተኩል በኋላ ዳግም ለማየት እድሉ ገጠመኝ። ይሁንና የነበረኝ ቆይታ ከሁለት ሳምንት ያልዘለለና እሱም በሥራ እና በተለያዩ ስብሰባዎች የተሞላ ስለነበር የከተማዋን ሙሉ ገጽታ ለመቃኘት እድል፣ የቆዩ ወዳጆቼን ለማግኘትና የሆድ የሆዳችንን ለመጨዋወት፣ ከዘመድ አዝማድ ጋር ናፍቆቴን ለመወጣት እድል […]
የምነቅፍብህ ነገር አለኝ (ከይኄይስ እውነቱ)

February 7, 2019 0 የምነቅፍብህ ነገር አለኝ ከይኄይስ እውነቱ ከኢትዮጵያዊነት ጋር የተጣላው ወያኔ ትግሬ/ሕወሓት በብቸኝነት ሠልጥኖበትና ‹ግንባር› በሚለው አሸባሪ ድርጅት ሽፋን የተሰባሰቡ ቅጥረኛ አሽከሮቹ በኢትዮጵያ ምድር የባለጉበትን የአገዛዝ ዘመን ባንድ በቀደመ ጽሑፌ የዕብደትና ድንቁርና ዘመን ማለቴን አስታውሳለሁ፡፡ አሁንም ከዕብደትና ድንቁርናው ዘመን የወጣን አይመስለኝም፡፡ ምን ተይዞ ጉዞ! የአገዛዙ ሥርዓት፣ የሚመራበት ፍልስፍናና ርዕዮት (ካለው ማለቴ ነው – […]
የእስክንድር ታላቅ ርዕይና የጃዋር ቅዠት (ርዕዮት)
s February 8, 2019 Filed in:Amharic
Ethiopia’s teff flour is no longer patented as a Dutch invention

February 7, 2019 / By Abdi Latif Dahir A legal tussle over who owns teff, Ethiopia’s staple grain, has been quietly settled. A three-judge court in the Netherlands ruled a European patent for the products made of teff lacked “inventiveness,” ending a years-long controversy over who owned the ancient grain. The controversial patent, which was originally filed in […]
Ethiopia: Ethnic Somali Christian police man forced to relocate after talking about his faith World Watch Monitor

February 7, 2019 By World Watch Monitor a A Christian police officer in Ethiopia’s eastern Somali region was advised to return to Islam but refused, claiming a constitutional right to religious freedom. (Photo: World Watch Monitor) An Ethiopian police officer was arrested, dismissed and forced to move to another part of the country after he […]
Ethiopian cement market shows strong growth – World Cement

Published by Jonathan Rowland, Editor World Cement, Thursday, 07 February 2019 Ethiopian cement capacity grew at an annual average rate of 6.8% between 2013 and 2018, according to date from CW Group. The growth in capacity came as a result of the government’s five-year Growth and Transformation Plan, as well as federal incentives to attract […]
How Ethiopia got its grain back – The Washington Post

Field of teff grain outside Addis Ababa, Ethiopia on Oct. 28, 2018. By Paul Schemm February 7 at 12:01 PM ADDIS ABABA, Ethiopia — For any first-time visitor to an Ethiopian restaurant, the signature experience is tearing off a piece of injera, a pancake-like bread, and using it to scoop up spicy meat or vegetable […]
የጤፍ ድራማና አንድምታው! አብይ ሆይ ትልልቅ ሀሰብ ያላቸው ብዙዎች አሉ! (ሰርፀ ደስታ)

February 7, 2019 ነገሮችን አርቆ ማሰብ የሚችሉ በርካታ ሰዎች አሉ፡፡ ግን አለቦታው ነገሮችን አርቆ የሚያስቡ ሰዎች ራሳቸውም አደጋ ላይ ናቸው፡፡ እንደ ኢትዮጵያ ያሉ አገራት ከእነጭርሱም እነዚህን ሰዎች በጣም የሚፈሩ ባለሥልጣናት ስላሉ አደጋው የከፋ ነው፡፡ ሁሉም ነገር ላይ ኤክስፐርት መሆን የሚችሉ ግን መረጃና እውቀቱ የሌላቸው የአገሪቱን ቁልፍ ቦታ ይዘዋል፡፡ ሰሞኑን የጤፍን ፓተንት አስመልክቶ ብዙ መሠረታዊ እውቀትና […]
የሶማሌ ክልል ምክር ቤት የ12 ዓባላቱን ያለመከሰስ መብት አነሳ

February 7, 2019 ↓ የሶማሌ ክልል ምክር ቤት የ12 ዓባላቱን ያለመከሰስ መብት አነሳ የሶማሌ ክልል ምክር ቤት የ12 አባላቱን ያለመከሰስ መብት አንስቷል። የሶማሌ ክልል ምክር ቤት በዛሬው እለት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው ነው የምክር ቤት አባላቱን ያለመከሰስ መብት ያነሳው። በዛሬው እለት ያለመከሰስ መብታቸው የተነሳው የምክር ቤት አባላትም ከዚህ ቀደም በክልሉ ከፍተኛ የመንግስት ሀላፊዎች እና የቢሮ ሀላፊዎች […]
ኢትጵያውያ የጤፍ ባለቤትነት መብቷ ተመለሰላት

February 6, 2019 በኔዘርላንድ የጤፍ ባለቤትነት ይገባኛል ያሉ ኩባንያዎች ጥያቄ በሄግ ፍርድ ቤት ውድቅ መሆኑን ተከትሎ ኢትዮጵያ የጤፍ ባለቤትነት መብቷ ተመለሰላት፡፡ ከአመታት በፊት የጤፍ ዱቄትን አገኘሁ በሚል ከኔዘርላንድ መንግስት የባለቤትነት ፍቃድ የወሰደው ሄልዝ ኤንድ ፐርፎርማንስ ፉድ ኢንተርናሽናል የተባለ የሆላንድ ኩባንያ ነበር። ኩባንያው ከሆላንድ አልፎ በጣሊያን፣በቤልጄም፣ በኦስትሪያና በእንግሊዝ በጤፍ ላይ የባለቤትነት ፍቃድ ነበረው። ከዚህ በፊት አንድ […]
