11 arrested at Ethiopian Israeli’ protest against alleged police brutality

Police hurt and demonstrators detained as dozens of activists clashed with authorities over claims of racism By JTA February 2, 2019, 5:08 pm Israeli Ethiopians protest against racism in Jerusalem in 2012. Many who are still in Ethiopia want to be reunited with their families Six officers were hurt and 11 protesters were arrested as […]

የህወሀት መለስ ዜናዊ ጉድ ሲጋለጥ!!

! 31 Jan 2019, 08:45 Top Masud Member+ Posts:5415Joined: 18 Jun 2013, 09:06 በ1984 ዓ.ም የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ካርታ ሲዘጋጅ ህወሓት የተከዜን ወሰን በመጣስ አልፎ ሲቲት ሁመራን፣ወልቃይትን፣ጠገዴንና ጸለምትን ወደ ትግራይ ሲጠቀልላቸው የጉልማ (የጎንደር ልማት ማህበር) ሀላፊ የነበሩት ዳኘው ወልደ ሥላሴ ቀይ መስመር እንዳለፉ ለአቶ መለስ ዜናዊ እና ለአቶ ታምራት ላይኔ ይሄን ደብዳቤ ጽፎላቸው ነበር። ክቡር […]

አፓርታይዱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ትክለኛ ገጽታ! – (አቻምየለህ ታምሩ)

የአገሪቱ ከፍተኛው ባለሥልጣን ጠቅላይ ሚንስትሩ የተገኘበት ይህ መድረክ የኢትዮጵያ እጣ ፈንታ ከሚወሰንባቸው መድረኮች አንዱ ነው። በዚህ የኢትዮጵያ እጣ ፈንታ ከሚወሰንባቸው መድረኮች አንዱ በሆነው «የለውጥ» ጉባኤ የኢትዮጵያን ሕዝብ ሰባ ከመቶ በላይ የሚሆነውን ከሚሸፍኑት ሁለት ነገዶች አንዱ የሆነው አማራ ግን አልተወከለም ወይንም ባለጊዜዎቹ እንዲወከል አልፈለጉም ። ይህ በአጋጣሚ የተደረገ አይደለም! ይህ አማራን ማግለል የኢትዮጵያ ፖለቲካ ትክክለኛ ገጽታ […]

ጥቅል እውነቶች እና ሽፍንፍን የበዛበት የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምክር ቤት ንግግር (ያሬድ ኃይለማሪያም)

February 2, 2019 ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትላንት ምክርቤት ቀርበው በቀረቡላቸው ጥያቄዎች ላይ የሰጧቸውን ማብራሪያዎች በጥሞና ለመከታተል ሞክሬያለው። እንደተለመደው ንግግራቸው ከሞላ ጎደል ጥሩ የሚባል እና አቀራረባቸውም አስደማሚ ነው። ይሁንና ብዙ ጉዳዮች ላይ የሚሰጡዋቸው ማብራሪያዎች በጥቅል እውነታዎች (General truth) የተሸፋፈኑ፣ ግልጽነት የጎደላቸው እና የአገሪቱ የበላይ ለሆነው አካልም የሚቀርብ ሳይሆን በሌሎች መድረኮች ላይ የሚሰጡ ማብራሪያዎች ነው የሚመስሉት። በርካታ ጥያቄዎችን […]

የአዳራሽ ጩኸት ወይስ ቁም ነገር ያዘለ ዉይይት ? – (ግርማካሳ)

February 2, 2019 የአብን አመራር ጋሻው መርሻ፣ አብን በዛሬ የ”ተፊካካሪ ፓርቲዎች” ጉባዬ ላይ አብን እንደተገኘ ገልጾ በስብሰባው ግን እዚህ ግባ የሚባል ውይይት እንዳልተደረገ ገልጿል። “የዛሬው ውይይት ላይ እኛም ነበርንበት። እዚህ ግባ የሚባል ውይይት አልተካሄደም።……ተስፈኞች ያዘጋጁት የአዳራሽ ውሥጥ ጩኸት ብቻ ነበር! ” ሲል ነው ስብሰባውን የገለጸው። አብን ስብሰባው ላይ ከተገኘ ስብሰባው ለምን “ፍሬያማ” ስብሰባ እንዲሆን የድርሻዉን […]

The Dawn of a New Era in the Horn of Africa

February 1, 2019 The Horn of Africa (HOA) is being transformed from a hapless theater of endless devastating wars into a new positive model of regional conflict-resolution and regional alliance building. This change is being induced by grassroot political dynamics in the local states and concomitant changes in alliances of local, regional and global political […]

Ethiopian delegation discusses refugee situation in eastern Sudan

Friday 1 February 2019 February 1, 2019 (KHARTOUM) – An Ethiopian delegation has arrived in Sudan’s eastern state of Gedaref to check on the situation of Ethiopian refugees in the state, reported the semi-official Sudan Media Center (SMC) The commissioner of Basonda locality in Gedaref State Osman Mohamed Ahmed told the SMC that a meeting […]

‘To be Ethiopian in Israel is to be constantly struggling for something’

t ‘ n d By Edo Konrad |Published February 1, 2019 ‘To be Ethiopian in Israel is to be constantly struggling for something’ The shooting of Yehuda Biadga last week reignited tensions between Israel’s Ethiopian community and the police, which has long been accused of using a heavy hand against the country’s minorities. ‘The struggle […]

Ethiopian concerns in Israel need to be addressed Jerusalem Post01:18

Jerusalem Post The wider issue is that the Ethiopian community needs to feel that the government cares about them. By JPost Editorial February 1, 2019 08:09 Israelis of Ethiopian descent take part in a protest. (photo credit: REUTERS/Ronen Zvulun) Thousands of Israelis, mostly Ethiopians, protested on Wednesday, nearly two weeks after 24-year-old Yehuda Biadga was […]

ህወሓታዉያንና አይዞሞርፊክ ሚሚክሬ /Isomorphic Mimicry/ (ሀብታሙ አያሌው)

02/01/2019 0 ህወሓታዉያንና አይዞሞርፊክ ሚሚክሬ  /Isomorphic Mimicry/ሀብታሙ አያሌው ትህነግ (ህወሓት) በ17 ዓመታት የበርሃ ቆይታው በማርክስስታዊ “ጥላትን አጥፋ እንጂ አትደራደረው”  አስተምህሮው መሰረት ለትግል የወጡ ድርጅቶችን ሁሉ ጊዜ እየጠበቀ አሰልሶ እያደባ ክህደትና ወንጀል ሲፈፅም የነበረ ድርጅት እንደሆነ ከማንም የተሰወረ አይደለም።   ድርድር የህወሓት ጠላት ብሎ የፈረጀውን ቀን ገዝቶ የማጥፊያ ዋነኛ መሳሪያው ነበር።  የበረሃ ልምዱ ብዙ ነውሩን የሚነግረን ህወሓት […]