አላሙዲን ሀገራችንንና ሕዝቧን እንዴት አድርጎ ነው ሙልጭ አድርጎ የዘረፋት???

* በፕራይቬታይዜሽን (ወደግል ይዞታ በማዞር) ስም ታላላቅ የመንግሥት ድርጅቶች የነጻ ያህል እጅግ በጣም ርካሽ በሆነ ዋጋ ያለ ጨረታ ሕገወጥ በሆነ መንገድ ተሸጠውለት፡፡ ተሰጥጦቶት ቢባል ይሻላል ያውም በራሱ ብር መሰላቹህ በባንክ ብድር ወይም በሕዝብ ገንዘብ ነው ልብ በሉ በሕዝብ ገንዘብ፡፡ ይሄንንም የሕዝብ ገንዘብም ሳይመልስ ነው የቀረው፡፡ * ከሕግ በላይ ሆኖ ያለ አንዳች ተጠያቂነት ጥቅም ሲያግበሰብስ መኖሩ፡፡ […]

መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የፖፕ ፍራንሲስን የኢትዮጵያ ጉብኝት አጥብቆ ይቃወም!!!

የወቅቱ የሮማ ካቶሊክ “ቤተክርስቲያን” ፖፕ የሆኑት ፖፕ ፍራንሲስ ኢትዮጵያን ለመጎብኘት እንደፈለጉና ጉደኛው የታይታ ሰው ዐቢይ አሕመድም መልካም ፈቃዱን ገልጾ እንደመጣ የጠ/ሚ ቃል አቀባይ አቶ ንጉሡ ጥላሁን አሁን ማምሻውን ኢቴቪ ባቀረበው የምሽት ሁለት ሰዓት ዜና ላይ ገልጿል፡፡ አስቀድሞ ጉደኛው የታይታ ሰው ዐቢይ አሕመድ በጉብኝቱ ወቅት ለፖፑ የሥነጥበብና የባሕላዊ አልባሳት ስጦታ አበርክቶ ሲለካለክ ሳየው ይሄ ሊከተል እንደሚችል […]

Ethiopia apologises after Dubai marathon fans ‘erase Eritrea’ from map

  The ‘erroneous’ map’s borders included Eritrea, a country which became independent in 1993 The Ethiopian embassy in the UK has apologised for posting a picture of Dubai marathon supporters holding up an “erroneous” map of the country that failed to depict Eritrea as a separate state. Thousands of fans lined the course of the […]

Police clash with Ethiopian protesters, 11 arrested

Follow Ynetnews on Facebook and Twitter At the end of six hours of peaceful protest, dozens of demonstrators clash with riot police; protest organizers say police blocked demonstrators from going home, while some participants complain of disproportional police response. Eleven protesters were arrested, while six police officers and one civilian woman were lightly hurt in […]

የመጀመሪያዋ አጭር ልቦለድ ደራሲና አርበኛ ተመስገን ገብሬ ህይወት!!!

! 01/31/2019 0 የመጀመሪያዋ አጭር ልቦለድ ደራሲና አርበኛ ተመስገን ገብሬ ህይወት!!! መጽሀፍት ለሁሉም በኢትዮጵያ የሥነ-ጽሑፍ ታሪክ ውስጥ ግንቦት 15 ቀን 1901 ዓ.ም ጎጃም ውስጥ ደብረማርቆስ ከተማ አንድ ድንቅዬ ደራሲና አርበኛ ተወለደ። ተመስገን ገብሬ ይባላል። በ1929 ዓ.ም ኢጣሊያ ኢትዮጵያን እንደምትወር ቀድሞ ያወቀና የነቃ ሰው ነበር። በየቦታው እየተዘዋወረ ንግግር ያደርግ ነበር። ዛሬ ሐገር ፍቅር ቴአትር ቤት በሚባለው፣ በቀድሞ […]

“ጋዜጠኛ ነኝ” ብሎ በተጠያቂው አቋም መዘባበት ሙያዊ ሥነ ምግባር አይደለም!!! (በፍቃዱ ዘ ሀይሉ)

s 01/31/2019 0 ) “ጋዜጠኛ ነኝ” ብሎ በተጠያቂው አቋም መዘባበት ሙያዊ ሥነ ምግባር አይደለም!!!በፍቃዱ ዘ ሀይሉ ቤቴልሔም ታፈሰ ከይልቃል ጌትነት ጋር በኤልቲቪ ያደረገችውን ቃለ ምልልስ ትላንት አየሁት። በእውነቱ በጣም ነው ያዘንኩት። አቀራረቧ ማሳጣት (bullying) እንጂ በጥያቄ መገዳደር ሊባል አይችልም። ይልቃል እንደማንኛውም ፖለቲከኛ ብዙ ሊጠየቅ ይችላል። እሷ ግን ራሷ እርግጠኛ ሆና ያመነችውን ነገር እንዲቀበልላት እና መሳሳቱን እንዲያምንላት […]

የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን አዋጅ ከፀደቀ በኋላ የቀጠለው ፖለቲካዊ ውዝግብ

January 30, 2019 ሪፖርተር – ሕገ መንግሥቱን ይጣረሳል የሚል ተቃውሞ የቀረበበት የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአብላጫ ድምፅ ቢፀድቅም፣ በሕገ መንግሥታዊነቱ ላይ የቀጠለው ክርክር ሌላ የሕገ መንግሥታዊነት ጥያቄና ክርክር ጭሮ ወቅታዊውን የኢትዮጵያ የፖለቲካ አየር ተቀላቅሏል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ፀድቆ የቀረበለትን የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን […]

ወደ ኤርትራ እንሂድ ባሉኝ ጊዜ …!!! (አፈንዲ ሙተቂ)

) 01/30/20190 ወደ ኤርትራ እንሂድ ባሉኝ ጊዜ …!!! አፈንዲ ሙተቂኤርትራ! ኤርትራ! ኤርትራ የቢለን ጭፈራ መድመቂያ ሰፈር! የብሄረ ትግርኛ ሹሩባ መነስነሻ መንደር! የትግረ ሰይፍ መወልወያ ምድር! የአፋር ጊሌ መሥሪያ ደብር! የሳሆ ጦር መወርወሪያ ብኩር! የረሻይዳ ጂልባብ መስፊያ ክር! ኤርትራ! በረከት መንግሥተአብን የሰጠችን ቀበሌ! አልአሚን ዐብዱለጢፍን የቀደሰች ምሳሌ! ፀሐይቱ ባራኪን ያፈራች ብርሌ! አብረሃም አፈወርቂን የወለደች ቱሩምቡሌ! አሕመድ […]

የምክትል ከንቲባው ነገር… !!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

) 01/30/20190 የምክትል ከንቲባው ነገር…  !!!! አቻምየለህ ታምሩ* ታከለ ስለኛ ሳይሆን ስለ ዐቢይ ያጠፋው ነገር ቢኖር ዐቢይ ቲያትረኛነቱን ተጠቅሞ  በብልጠት አሳካዋለሁ ብሎ ያሰበውን  የኦሮሙማ ግብ ታኬ  የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል እንደሚባለው  በጊዜያዊ ስልጣን በአንድ አመት ውስጥ ከዉኖ የዐቢይን ቡራኬ ለመቀበል መጣደፉ ብቻ ነው!! — ነገሩ የሆነው በ1847 ዓ.ም. ጎጃም ውስጥ ነው። ታሪኩ የተፈጸመው ልጅ አዳል ተሰማ […]